Forwarded from ክርስቶስ መልካሙ እረኛ
🙏1
Forwarded from ክርስቶስ መልካሙ እረኛ
🙏3👍1
ሰበር ዜና
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ባደረገው ስብሰባ የሚከተለውን ውሳኔ አስተላልፏል፦
1. ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆርስን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፤
2. ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤
3. ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስን የሐዲያ ሀ/ስብከትን እንደያዙ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤
4. ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ዘኮሎራዶን የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ገዳማት ሊቀ ጳጳስ፤
5. ብፁዕ አቡነ ናትናኤልን ሚኒሶታን እንደያዙ የኮሎራዶ ሀ/ስብከትን እንዲመሩ፤
6. ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የደቡብ አፍሪካ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳ ጳስ፤
7. ብፁዕ አቡነ ዕንባቆምን የገዳማት መምሪያ ሊቀ ጳጳስ ሆነው እንዲመሩ፤
8. ብፁዕ አቡነ ሙሴ አውስትራልያን እንደያዙ የግቢ ቅዱስ ገብርኤልና የበዐታ ለማርያም ገዳም ሊቀ ጳጳስ ሆነው እንዲመሩ ወስኗል።

💔7👍2
አንዳንዱ ሰባኪ ዐውደ ምሕረት ላይ ቆሞ "በእኔ አድሮ የሚናገር መንፈስ ቅዱስ ነው" እያለ ሲናገር ይስተዋላል። ነገር ግን ይህ ሰው ክሕደትን ቢያስተምር የመንፈስ ቅዱስ ትምህርት ነው ሊባል ነው? በጭራሽ።
ሲኖዶስ በመንፈስ ቅዱስ ይመራል የሚለውን አነጋገር ይዘውም አንዳንዶች በሲኖዶስ የሚወሰኑ ውሳኔዎች ሁሉ የመንፈስ ቅዱስ ናቸው ሲሉ ይስተዋላል። ይህ ዓይነት ንግግር ይታረም። የኬልቄዶን ሲኖዶስ ክርስቶስን አንድ አካል ሁለት ባሕርይ ብሎ ክዷል። ፓትርያርክ አይሳሳትም፣ የሰዎች ስብስብ የሆነው ሲኖዶስ አይሳሳትም ብሎ መናገር ካቶሊካዊ እሳቤ ነው።
ለምሳሌ ባለፈው የእኛ ሲኖዶስ ለብዙ ምእመናን ሞት ምክንያት የሆነውን ሕገ ወጥ ሹመት በቀኖናዊ አካሄድ ሳይሆን በፖለቲካዊ ስምምነት ዝም ብሎ ማለፉን የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ነው ማለት መንፈስ ቅዱስን የብልጽግና ፓርቲ አባል የማድረግ የተሳሳተ አነጋገር ነው።
ሲኖዶስ በመንፈስ ቅዱስ ይመራል የሚባለው በመንፈስ ቅዱስ አስተምህሮ ከተመራ ነው። ሰባኪውም በእኔ አድሮ የሚናገረው መንፈስ ቅዱስ ነው ማለት የሚገባው የመንፈስ ቅዱስን ትምህርት ካስተማረ ነው። ከዚህ ውጭ ስሕተትን በመንፈስ ቅዱስ ማሳበብ ነውር ነው።
© በትረ ማርያም አበባው
ስለ ፎቶው ማብራርያ👇
ከስድስት ቀን በፊት ይችን ጽሑፍ ልከውልኝ ነበረ። እኔ እየቀለዱ ስለመሰለኝ ስቄው አልፌ ነበር። ለካ የምር ኖሯል።
መቼም ለዚህ ገጽ ባለቤት መንፈስ ቅዱስ ገልጾለት ነው አትሉኝም 😀😀😀😀።
ፖለቲካዊ ሹመትን የመንፈስ ቅዱስ ነው አትበሉን።

⚡6😁1
ሞትን ያስቀረ ስምምነት
ብዙ ሲናገራት ስላስተዋልኩ ላብራራት። በ2014 ዓ.ም በእነ አባ ሳዊሮስ ሕገ ወጥነት ምክንያት የተገደሉ የሻሸመኔ ስማዕታትን ማስታዎስ ጥሩ ነው። የማስታውስበት ምክንያት በዚያ ድርጊት የተጸጸተ ሰው ስለሌለ ነው። ቢጸጸት ኖሮ የቀድሞ ሥራን አላነሣም ነበር። ለምሳሌ በቅዱስ ጳውሎስ የቀድሞ አሳዳጅነቱን አላነሣም። በቀድሞው ሥራው ተጸጽቶ በመልካም ሥራው ዘልቋልና። በሻሸመኔ ሰማዕታት ግን የተጸጸተ አንድም አላየሁም። ስለዚህ ያለፈ ቢሆንም የተጸጸተበት ስለሌለ አሁንም አነሣዋለሁ።
አንዳንዱ ያን ጊዜ ፖለቲካዊ ስምምነት ባይኖር ኖሮ ብዙ ሰው ይሞት ነበር። ስለዚህ ስምምነቱ ብዙ ሰዎችን ከመሞት የታደገ ስምምነት ነው ሲሉ ይስተዋላል። ይህ ንግግር የሰማዕታትን ሰማዕትነት የሚያራክስ ክፉ ንግግር ነው። በዘመነ ሰማዕታት እነዚያ ሁሉ ሰማዕታት ከሚገደሉ ከነዲዮቅልጥያኖስ ጋር መስማማት ይሻል ኖሯል የሚል ከንቱ ንግግር ነው። ለእውነት የሚሞት ሰው እንዳይኖርና ከውሸት ጋር ተስማምቶ እንዲኖር የሚጋብዝ የእኖር ባይነት ከንቱ ምኞት ነው።
በሃይማኖት ትምህርት አንድን እውነት ስለተናገርከው የሚያስገድልህ ከሆነ ከውሸት ጋር ተስማማ አይልም። ለፈረሰው ቀኖና ፖለቲካዊ መፍትሔ መስጠት መለካዊነት ነው። መለካውያን ማለት ፈጻምያነ ፈቃደ ንጉሥ ማለት ነው። እነዚህም ከኦርቶዶክሳዊው እውነት ይልቅ ንጉሥ የወደደውን የሚሉ አድር ባዮች ናቸው።
አንዳንዶች ብዙ ጳጳሳት የተስማሙበት ነገር ትክክል ነው ለማለት ሁሉ ይዳዳቸዋል። በእነርሱ እሳቤ ከዲዮስቆሮስ ይልቅ ብዙኃኑ ማለትም 636ቱ ልክ ናቸው። ከእንዲህ ዓይነት የተንሸዋረረ እይታ መራቅ ይገባል። አንዳንዱ ደግሞ ስለተጮኸ መፍትሔ አይመጣም ዝም ብለን እንሥራ የሚል ላይ ላዩን ሲያዩት ውስጥ ውስጡን ብዙ የሚሠራ የሚመስል በጥልቀት ሲያዩት ስለእንጀራው እንጂ ስለቤተክርስቲያን የማያስብ ሰው አለ።
እውነትን መናገር የመፍትሔው 50% መሆኑንስ አያውቅምን? ደግሞስ እውነትን መናገር ራሱ የመፍትሔ አካል አይደለም እንዴ? ተው እንጂ አንተዛዘብ ጃል። እውነትን መናገር ችግር ያባብሳል ያለው ማን ነው? አንዳንዱ ደግሞ እውነትን በፍቅር እንናገራት ይላል። በዚህ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ። እውነትን በፍቅር መናገር ማለት ግን አንድ ሰው ሲያጠፋ ጥፋቱን ዝም እያሉ እወድሀለሁ እያሉ መሸንገል አይደለም። ቅዱሳን ሰማዕታት ዓላውያን ነገሥታትን ጣዖት ማምለካችሁ ስሕተት ነው እያሉ የዓላውያን ነገሥታትን ሐሳብ መቃወማቸው ፍቅር ስለሌቸው ነው እንዴ?! አንድን ሰው ከስሕተቱ እንዲታረም ስሕተቱን ስሕተት እንደሆነ መንገር ፍቅር አይደለም እንዴ? ለእናንተ ፍቅር ምንድን ነው? ከጀርባ ያለውን እውነት ባላዬ አልፎ እንደ ይሁዳ ጌታን መሳም ነው እንዴ?
በነገራችን ላይ እንዲህ ስንተዋወቅ ደስ ይለኛል። ሚመ አርምሙ። ወሚመ ተናገሩ ጽድቀ። ዝም ብትሉ ተቃውሞ የለኝም። አድርባይነታችሁን ከአስተዋይነትና ከአርቆ አሳቢነት እንድንቆጥርላችሁ ስትጽፉ ግን እስከ ጥግ እንነግራችኋለን።

❤6
https://youtu.be/xeGqlPtO84k
👉👉አስደንጋጩ ሪፖርት በቅዱስ ሲኖዶስ
ከአርባ ዓመት በላይ በኢትዮጵያ ስድስት መቶ ብር ብቻ እየተከፈላቸው የኖሩት
የጀማይካው ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ የብፁዕ አቡነ ታዴዎስ ምን አሉ?
አርባ ዘመን ሰርከ ህብስት የዕለት እንጀራ በማይገኝበት ጀማይካ ሀገር ሳገለግል ስኖር ልኑር ልሙት ሲኖዶሱ ያልጠየቅኝ ለምንድነው ?
ይህን ያህል ዘመን እኔ እና ስራ አስኪያጄ ስድስት መቶ ብር ብቻ እየተከፈለን ስንኖር በያመቱ ለስብሰባ ባለመገኘቴ ለምን እንዴት ብላችሁ አትጠይቁም?
ይህን ካሉ በኋላ አቡነ ታዴዎስ : በሉ እኔም ስራአስኪያጄም አርባ ዓመት በእንግሊዝኛ ሰብክን አገለግልን አሁን ግን ደክሞናል እርጅናው ተጭኖናል ሌላ ሰው መድቡ የጀማይካ ክርስቲያኖች ያለአባት አንድ ቀን ማደር አይችሉም ብለው እርፍ አሉ
ያንጊዜ ምን እንደሚፈጠር መገመት አያቅትም
ስድስት መቶ ብር እየተከፈለው የሚያገለግል ሥራአስኪያጅ እና ሊቀጳጳስ የት ይመጣል የጀማይካን አየር ችግሩን ተቋቁሞ ቅዱስ ሲኖዶስ የጣለብኝን ሀላፊነት እወጣለሁ የሚል አገልጋይ ከየት ይመጣል
አባቶች ሁሉንም ከሰሙ በኋላ እስከጥቅምት ይጠብቁን እናስብበት እንደተባለ እና በብፁዕ አቡነ ታዴዎስ የቀረበው ሪፖርት የብዙዎችን ልብ እንደነካ ሰማን
የብፁዕ አቡነ ታዴዎስ ትዕግሥት ምን አይነት ትዕግሥት ነው
የብፁዕነታቸው በረከት ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏
ዛሬም በእውነት እግዚአብሔር ሰው አለው 🙏🙏
ብፁዕ አቡነ ታዴዎስ የካረቢያንና የላቲን አሜሪካ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ናቸው ።
በ1985 ዓ.ም በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ የመጀመሪያዎቹ ተሿሚ ሊቃነ ጳጳሳት አንዱ ናቸው።
ከ Aba Gebremaryam ገጽ የተዛወረ

YouTube
⭕ቅዱስ ሲኖዶስን ያስደነገጠው ሪፖርት❗600 መቶ ብር የሚከፈላቸው አቡነ ታዴዎስ - አቡነ ሳዊሮስ-አቡነ አብርሃም-አቡነ ጴጥሮስ
Join The membership to help this channel
VPN ብታበሩ እኔን ታግዙኛላችሁ
👉👉አስደንጋጩ ሪፖርት በቅዱስ ሲኖዶስ
ከአርባ ዓመት በላይ በኢትዮጵያ ስድስት መቶ ብር ብቻ እየተከፈላቸው የኖሩት
የጀማይካው ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ የብፁዕ አቡነ ታዴዎስ ምን አሉ?
አርባ ዘመን ሰርከ ህብስት የዕለት እንጀራ በማይገኝበት ጀማይካ ሀገር ሳገለግል ስኖር ልኑር ልሙት ሲኖዶሱ ያልጠየቅኝ…

👍7💔2❤1
አንተ! የሃይማኖት ችግር እንደሌለብህ፣ አፈንጋጭም እንዳልነበርክ አውቃለሁ፤ እስከዛሬም በአንተ ላይ ምንም ዓይነት የሀይማኖት ነቀፋ አይቼ አላውቅም። ነገር ግን በቅርቡ የተፈጠረው ነገር የሚያኮራ ሳይሆን በእጅጉ የሚያሳፍር መሆኑን አንተም ታውቃለህ። ለእኔ ከደረሰኝ ሰነባብቷል ። ይህ ብቻ ሳይሆን ሌሎችም። ሰው ያየው ከብዙ ጥቂቱ ነው። አንተ የግልህን ጉዳይ በንስሃ ታጥባለህ። ከጥፋትህ ማግስት በምታደርገው ተግባር ግን ይባሱኑ የተሸከምከው ክህነት በሰው ልቦና ውስጥ ክፉኛ ዋጋ ያጣል፤ መሳንክልም መሆን ነው። ሌሎቹ ዲያቆናትና ካህናት ዋጋ ቢስ የነወሩ ሆነው ይታሰባሉ።
የጥሞና ጊዜ ውሰድ!
ስለዚህ፣ የጥሞና ጊዜ ውሰድ። በክህነትህ ጉዳይ ከሚመለከተው አካል ጋር ተነጋገር። አማን ሻሎም እንኳን ፕሮቴስታንቱን መንፈቅ አርፎ ነው የተመለሰው። አንተ እንዴት በሳልስትህ ብቅ ትላለህ? ይህ ፈጽሞ ነውር ነው። እንደ እህት የምመክርህ፣ የተቀበልከውን ታላቅ ኃላፊነት አክብረህ አስከብር!ለቤተክርስቲያን ክብርህ ተጨነቅ!
በቲክቶክ አጥቢያ ያላችሁ ካህናትና መምህራን፣ እንዲህ ዓይነቱን ነገር እያያችሁ እንዴት ዝም ብላችሁ ታያላችሁ? ገስጻችሁ ከማስተካከል ዝም ማለታችሁ የራሳችሁን ክህነት እንደሚያቃልል አታውቁም? ለቤተክርስቲያን ክብሯ ለሆነው ክህነቷ ካልተጨነቃችሁ ምን ትሰራላችሁ? ፍትሀ ነገስት አንቀጽ 6 ምን ይላል?
...
ሌሎቻችሁን ወጣቶቹን እረዳችዃለሁ ''ሽታዬ! ሽታዬ!'' እየተባባላችሁ ነው።
©ማርያማዊት አባተ

አተ አንዳንዱ ደግሞ ለዝሙቱም ከወንጌል እየጠቀሰ ነው ሚዘሙተው...
የጌታ መሐሪነት "ብትበድሉም ችግር የለውም" የሚል ፍቃድን የሰጠ አይደለም። ክርስትና ልብን እና ሰውነትን ንጹሕ በማድረግ የሚጓዙበት ፍኖት ነው። በዚህ መንገድ ውስጥ ሲጓዝ የወደቀ ቢኖር በንሥሐ ተነስቶ ካቆመበት ጉዞውን በትሕትና ይቀጥላል እንጂ በወደቀበት ቦታ ቆሞ በውድቀቱ አይኩራራም።
ለውድቀት ጥቅስ አይጠቀስም። አንድ ሰው ንሥሐው የእውነት ንሥሐ መሆኑ የሚገለጠው ለቀደመ በደሉ ኃላፊነት ወስዶ "የኔ ጥፋት ነው" ብሎ መናገር ሲችል ነው። ራስን ባለመግራት ምክንያት ለመጣ ዘማዊነት የእግዚአብሔር ቃልን እንደ justification ማቅረብ ከቀድሞው የከፋ በደል ነው።
"ሴሰኞችና አመንዝሮችን እግዚአብሔር ይፈርስባቸዋል" የሚለው የ ብጹዕ ጳውሎስ ንግግር የታመነ ነው። ክርስትና ተሸምድዶ የሚወራ theory አይደለም። የሚኖር ሕይወት ነው። ለክርስቶስ ብለህ መኖር ቢያቅትህ ለሚያይህ ምዕመን ብለህ ተደበቅ። ተደበቅ ፈለገ።
ለዝሙቱ ጥቅስ በመፈለግ ምታግዙት ሰዎችም ከጌታ ፍርድ እንደማታመልጡ ልነግራችሁ ወዳለው።
©yabal jc's

❤1