የኔ ንጉሥ ተክለሃይማኖት 😍❤
Forwarded from 𝓝𝓸 𝓷𝓪𝓶𝓮
THE STORY OF THE OLD WATCH
BEFORE HE DIED A FATHER SAID TO HIS SON "HERE IS A WATCH YOUR GRANDFATHER GAVE ME IT'S ALMOST 200 YRS OLD. BEFORE I GAVE IT TO YOU GO TO JEWELRY STORE IN THE CITY. TELL THEM I WANT TO SELL IT, AND SEE HOW MUCH THEY OFFER.
THE BOY WENT TO JEWELRY SHOP AND CAME BACK TO HIS FATHER, AND SAID " THEY OFFERED $100 BECAUSE ITS SO OLD. " THE FATHER SAID "WELL TRY THE MUSEUM."
THE BOY WENT TO THE MUSEUM. WHEN HE CAME BACK HE SAID TO HIS FATHER"THE CURATOR OFFERED $375,000 FOR THIS RARE PIECE TO BE INCLUDED IN THEIR PRECIOUS ANTIQUE COLLECTION. THE FATHER RESPONDED "I WANTED TO SHOW YOU THAT THE RIGHT PLACE WILL VALUE YOU IN THE RIGHT WAY DONT FIND YOURSELF IN YHE WRONG PLACE AND GOT ANGRY BECAUSE YOU ARE NOT VALUED."
https://www.tgoop.com/youth4ethiopia

Telegram
𝐆𝐑𝐄𝐀𝐓 𝐘𝐎𝐔𝐓𝐇 4 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐏𝐈𝐀🇪🇹
💡ᴡᴇ ʜᴀᴠᴇ ᴀ ᴠɪsɪᴏɴ ᴛᴏ ᴄʀᴇᴀᴛᴇ A ᴠɪsɪᴏɴᴀʀʏ ɴᴀᴛɪᴏɴ.
ɪɴ ᴛʜɪs ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ᴡᴇ ᴡɪʟʟ ᴘᴏsᴛ sᴏᴍᴇ ᴍᴏᴛɪᴠᴀᴛɪᴏɴᴀʟ ǫᴜᴏᴛᴇs, sᴛᴏʀɪᴇs. ᴡᴇ ᴡɪʟʟ sʜᴀʀᴇ ɪᴅᴇᴀs.
sᴛᴀʏ ᴛᴜɴᴇᴅ✊✊
If you need any help feel free to contact us❤
@YouthforEthiopia1bot

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Enkan adrsachu🥰🥰🥰
ሕፃን ተወልዶልናልና፥ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር፥ኀያል አምላክ፥የዘለዓለም አባት፥የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። ኢሳ 9፥6
እንኳን ተወልዶ ለወለደን ሞቶ ላኖረን እየወደቀ ለደገፈን ዝቅ ብሎ ከፍ ላደረገን በፍቅሩም ለሳበን ለጌታችን እና ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ.

በአንድ ሀገር የነበረ ንጉስ እንዲ ሆነ እንጀራ ፈላጊ ሰዎች ወደንጉሱ ይሄዱና ንጉስ ሆይ ሺ ዓመት ንገስ በግዛትህ ሁሉ እስከዛሬ ድረስ ታይቶ በማይታወቅ ጥበብ ሀጥያተኛ ሰው ሊመለከተው የማይችለው ልብስ እንስራልህ ይሉታል ይሄ ንጉስም ተገርሞ እናንተ ለመስራት ያብቃችሁ እንጂ ሽልማታችሁን እኔ አዘጋጃለሁ ብሎ ክፍል ተሰቷቸው መስራት ይጀምራሉ ከዛም እስኪ ምንላይ እንደደረሱ እያቸው ተብሎ አንድ አጋፋሪ ይላካል ይሄም አጋፋሪ ይሄድና ቢያይ አንዳች ነገር የለም በባዶ ቦታ እጃቸው እያወናጨፉ የሚሸምኑ ይመስላል እንጂ አንዳች የለም ጠቢባኑም ተነስተው ተመልከት እጀ ጠባቡና ወራጁ አልቋል ትንሽነው የቀረን ይሉታል ያአጋፋሪ መልሶ ሀጥያተኛ ላለመባል ግሩም ነው ንጉስ ይህን ሲያዩ በጣም ደስ ይላቸዋል በርቱ ብሎ ሄደ ለንጉሱም ሄዶ አጋኖ ክቦ ይነግረቸዋል ንጉሱም ሊያየው ይሄዳል ከዛምንጉሱም ሲያይ አንዳች የለም እነዛ ጠቢባን ግን እንደሸማኔ እጃቸው እየተወራጫ አልቋል ንጉስሆይ ተመልከቱት ጥቂት ነው የቀረን እያሉ ሲያሳይዋቸው ከንጉሱ ጋርም አብረዋቸው ያሉት ሀጥያተኛ ላለመባል ግሩም ነው ጥበቡን እዩት ይላል ግማሹ ሌሎች ደም ወራጁን ክሩን ጨርቁን እያሉ አደነቁ ንጉሱም ሀጥያተኛ ንጉስ ላለመባል ምንም በሌለበት አብረው አድንቀው ወጡ የማያልቅ የለም አለቀ ና ሀጥያተኛ የማያየው ልብስ ተሳራ ተብሎ ህዝቡ ተሰበሰበ ንጉሱ ለጠቢባኑ ሽልማታቸውን ሰጥተው ሀጥእ የማያየውን ልብስ ለበስኩ ብለው የተከበሩት ንጉስ እራቁታቸውን ሰረገላቸው ላይ ሆነው ህዝቡን እጅ እየነሱ መሄድ ጀመሩ ዝናቡም ሊመጣ ብሏል ንፋሱም ያንዘፈዝፋቸው ጀመር ህዝቡ ግን ግማሹ ያደንቃል ግማሹም በአፉ እያደነቀ በሆዱ ንጉሱ አበዱ እንዴ ይላል ሀጥያተኛ ላለመባል ታዲያ በዚህ መሀል አንድ ህፃን ኸረ ንጉስ ራቁታቸውን ናቸው እያለ እየተከተለ ይሳቃል ሰዎችም ይሄ በልጅነቱ ሀጥያት የወረሰው ይህን የመሰለ ልብስ ለብሰው ራቁታቸውን ይላል እያለ ክፍክፍ አሉት ግማሹሳቁን መቆጣጠር እያቃተው ከህፃኑ ጋር ይስቃል የዝናቡም ካፊያ ሲጀምር ገላቸውን ነካቸው ልብስ እንዳላረጉ የህፃኑም ንፁህነት ተገለጠላቸው ልብስ አምጡልኝ ከሁላችሁም በላይ ይሄ ልጅነው ንፁህ እውነቱንም የተናገረው አሉ ይባላል ከዛም ሰዎቹ ግማሹ መጀመሪያ የተላከው አጋፋሪ ነው ጥፋተኛአሉ ንጉሱ ናቸው ጥፋተኛ ያሉም አሉ ሁሉንም ያስገረማቸው ንጉሱ እራቁተቸውን ናቸው ብዬ ለህፃኑ የነገርኩት እኔነኝ ያለው ሰውዬ ነበር፡፡
✍ "እውነት እላችኋለሁ ካልተመለሳችሁ እንደህፃን ካልሆናችሁ መንግስተ ሰማይ ከቶ አትገቡም" ማቴ 18፡3
እውነትን እውነት ሀሰትን ሀሰትበሉ

በአንድ ወቅት አንድህፃን ልጅ ከአዋቂዎች መሀል ተቀምጦ የቤቱ ባለቤት እንግዶቹን ሽርጉድ እያሉ ከሚስቱ ጋር ያስተናግዳሉ መብሉ አልቆ ቆሎ ቀረበና ጨዋታ ያዙ ያንጊዜ የቤቱ ባለቤት ከጫፍ ጀምሮ ቆሎውን እየዞረ ማዘገን ጀመረ ከዛም ህፃኑልጅ ጋርደረሰ አቢዬ ያዝ ቆሎ ቢለው አይ ጋሼ እርሶ ዘግነው ይስጡኝ ይላቸዋል አንገቱን ደፍቶ እጁን በጉልበቱ እያፋተገ አይአቢዬ ብሎእርሱ ዘግኖ ይሰጠውና ቁጭ ይላል ከዛም ሌሎች ልጆች እራሳቸው ሲዘግኑ እርሶ ስጡኝያለው ህፃን ልጅ ትህትናው ገርሟቸው አይ አቢ እያሉ ተጠግተው ቤቢዬ እኔየምልህ ሌሎቹ ልጆች ራሳቸው ሲዘግኑ አንተ ለምን እኔ እንድሰጥህ ፈለግኽ? ሲሉት ★ልጁ፡- አይ ጋሼ የእኔ እጅ ትንሽናት የእርሶግን ትልቅነው ስለዚህ ብዙ አፍሰው እንዲሰጡኝ ነው አላቸው በሹራቡ ያስቀመጠውን ቆሎ እየቆረጠመ::
#የአባ_እንጦንስ_ምክሮች
✞ ከዕለታት በአንድ ቀን አባ ፓምቦ አባ እንጦስን "ማድረግ ያለብኝ ነገር ምንድን ነው?" ብሎ ይጠይቃል።አባ እንጦስም እንዲህ ሲል መለሰለት "በራስህ ጽድቅ አትታመን፤ላለፈው አትጨነቅ፤ይልቁኑ አንደበትህንና ሆድህን ግዛ።"
✞ አባ እንጦስ በአንድ ወቅት እንዲህ አለ፦ "በዚች ምድር ላይ ስንኖር ህይወታችንንም ሆነ ሞታችን ከባልጀራችን ጋር ነው። ወንድማችንን ገንዘብ ካደረግነው እግዚአብሔርን ገንዘብ እናደርጋለን፤ ወንድማችንን ካስቀየምነው ግን በክርስቶስ ላይ ኃጢአትን እናመጣለን።"
✞ በአንድ ወቅት አንድ ወንድም አባ እንጦስን "ጸልይልኝ" በማለት ይጠይቃል። እንጦስም "አንተ ራስህ ጥረት የማታደርግና ወደ እግዚአብሔር የማትጸልይ ከሆነ እኔም ሆንሁ እግዚአብሔር ምህረት ልናደርግልህ አንችም" አለው።
✞ እግዚአብሔር ሆይ አፈርና ትቢያ ሆኜ ሳለ ጻድቅ አድርገው ከሚቆጥሩኝ ሰዎች አድነኝ።
✞ ኃጢአታችንን እኛ እያሰብን የምንፀፀት ከሆነ እግዚአብሔር ይረሳልናል፤ ኃጥያታችንን እኛ እረስትን የምንፅናና ከሆነ እግዚአብሔር ያስብብናል።
✞ ብዙ ጊዜ ሰዎች ብልህ ነን እያሉ ይሳሳታሉ። ነገር ግን ብልህ የሚባሉት ብዙ የተማሩና ብዙ ያነበቡ ብዙ የሚናገሩ ብቻ አይደሉም። ይልቁንም ጠቢባን የሚባሉት ጥብብት መጥበቢት ብልህ ነፍስ ያላቸው፤ የእግዚአብሔርንና የሰይጣንን ለይተው ለእግዚአብሔር ሆነው የሚኖሩ ናቸው። ፍጹም ምልዓተ ኃጢአትንና ከጦር ይልቅ የሚወጉ የኃጢአት እሾሀቸውን የነቀሉ ናቸው ጠቢባን።
✞ ጠቢባንስ እግዚአብሔርን ያለጥርጥር በሙሉ ልብ የሚያምኑት፤ አምነውም እንደ ፈቃዱ የተከተሉት፤ በክንፈ ጸጋ ተመስጠው ከልብ በሚወጣ ውዳሴ ከእርሱ ጋር ተዋሕደው የሚኖሩ ናቸው። የነፍሳቸውን ረብሕ ጥቅም አውቀው ዕለት ዕለት ያንን የሚለማመዱ በእውነት ጠቢባን እነዚህ ናቸው።
✞ የጋለ ብረትን ለመቀጥቀጥ የሚነሣ ሰው አስቀድሞ በብረቱ ምን ለመሥራት እንዳሰበ መወሰን አለበት፤ መጥረቢያ፥ ሰይፍ፥ ወይስ ማጭድ? እኛም በምን ዓይነት የሕይወት መስመር ፍሬ ለማፍራት እንዳሰብን አስቀድመን ልቡናችንን ማዘጋጀት አለብን፡፡
✞ ዘወትር በዐይንህ ፊት ፈሪሃ እግዚአብሔር ይኑር፤ ሕይወትና ሞት የሚሰጠውን አዘክረው፡፡ ዓለምንና በዓለም ያለውን ሁሉ ጥላው፤ ከሥጋ የሚመጣውን ደስታና ሰላም አትሻ፤ ለዚህኛው ኑሮ ሙትና ለእግዚአብሔር ሕያው ሁን፤ ለእግዚአብሔር ቃል የገባኸውን አትርሳ፤ ያም በፍርድ ቀን ካንተ ይፈለግብሃል፡፡ ረኀብን በጸጋ ተቀበለው፤ ተጠማ፥ ተራቆት፥ ንቁና በሐዘን የምትኖር ሁን፡፡ በልቡናህ አልቅስና ጩኽ፤ ለእግዚአብሔር የምትመች መሆን አለመሆንህን ፈትን፤ ሥጋህን ቀጥተህ ነፍስህን ታድናት ዘንድ፡፡
✞ የቱንም ያህል በመከራ ቢወድቅብህ የቱንም ያህል በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ብታልፍ ይህንን ለጌታዬ ለመድኃኒቴ ለኢየሱስ ክርስቶስ ስል እቀበላለሁ በል። ቀላል ይሆንልሀል። የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ኃይል ነውና። በእርሱ ማእበሉ ፀጥ ይላል ሰይጣንም ይሸሻል።
✞ ለተወሰን ጊዜ ለሀይማኖት መከራከር፤ ጠበቃ መሆን፤ መዋጋት ብሎም መሞት አይከፋም ሁልጊዜ ለሀይማኖት መኖር ግን ከሁሉ የበለጠ መስዋእትና ክብር ያለው ህይወት ነው፡፡
(#ከተለያዩ_ጽሑፎች_የተሰበሰቡ)