Forwarded from Deleted Account
Forwarded from ወሒድ የዕቅበተ ኢሥላም መጣጥፍት"Wahid Articles of Islamic Apologetics"
መካህ እና መዲናህ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡
9፥28 *"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አጋሪዎች እርኩሶች ብቻ ናቸው፡፡ ከዚህም ዓመታቸው በኋላ የተከበረውን መስጊድ አይቅረቡ"*፡፡ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنَّمَا الْمُشْرِكُونَ نَجَسٌ فَلَا يَقْرَبُوا الْمَسْجِدَ الْحَرَامَ بَعْدَ عَامِهِمْ هَـٰذَا
“መካህ” مَـكَّـة ወይም “በካህ” بَكَّة አምላካችን አሏህ የማለበት እና ጸጥተኛ አገር ነው፦
90፥1 *”በዚህ አገር እምላለሁ”*፡፡ لَا أُقْسِمُ بِهَـٰذَا الْبَلَدِ
95፥3 *”በዚህ በጸጥተኛው አገርም እምላለሁ”*፡፡ وَهَـٰذَا الْبَلَدِ الْأَمِينِ
ለሰዎች መጸለያ መጀመሪያ የተኖረው ቤት በዚህ አገር ውስጥ ይገኛል፥ ይህም የአሏህ ቤት "በይቱል ሐረም" بَيْت الْحَرَام ማለትም "የተቀደሰው ቤት" ወይም "የተከበረው ቤት" ይባላል፦
3፥96 *"ለሰዎች መጸለያ መጀመሪያ የተኖረው ቤት ብሩክና ለዓለማት ሁሉ መመሪያ ሲኾን ያ በበካህ ያለው ነው"*፡፡ إِنَّ أَوَّلَ بَيْتٍ وُضِعَ لِلنَّاسِ لَلَّذِي بِبَكَّةَ مُبَارَكًا وَهُدًى لِّلْعَالَمِينَ
5፥97 *"ከዕባን የተከበረውን ቤት፣ ክልክል የኾነውንም ወር፣ መስዋዕቱን እና ባለ ምልክቶቹንም መንጋዎች አላህ ለሰዎች መቋቋሚያ አደረገ"*፡፡ جَعَلَ اللَّهُ الْكَعْبَةَ الْبَيْتَ الْحَرَامَ قِيَامًا لِّلنَّاسِ وَالشَّهْرَ الْحَرَامَ وَالْهَدْيَ وَالْقَلَائِدَ
የዚህን ቤት መሠረት የጣለው ኢብራሂም ነው፥ ይህ ቤት ያለበትን አገር የቀደሰውም እርሱ ነው። ልክ ነቢያችን"ﷺ" መዲናን ለመሥጂድ እንደቀደሱት ኢብራሂም መካህን ለመሥጂዱል ሐረም ቀድሶታል፦
ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 15, ሐዲስ 521
ጃቢር እንደተረከው፦ "ነቢዩም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ *"ኢብራሂም መካን ቀድሷል፥ እኔም መዲናን ቀድሻለው"*። عَنْ جَابِرٍ، قَالَ قَالَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم " إِنَّ إِبْرَاهِيمَ حَرَّمَ مَكَّةَ وَإِنِّي حَرَّمْتُ الْمَدِينَةَ
"ሐረምቱ" حَرَّمْتُ የሚለው ኃይለ-ቃል ይሰመርበት! "ሐረመ" حَرَّمَ ማለት "ቀደሰ" ወይም "አከበረ" ማለት ነው፥ ይህ መካህ የሚገኘው መሥጂድ እራሱ "መሥጂዱል ሐረም” مَسْجِد الْحَرَام ማለትም “የተቀደሰው መሥጂድ” ወይም "የተከበረው መሥጂድ" ይባላል፦

"ነጀሥ" نَجَس የሚለው ቃል "ነጂሠ" نَجِسَ ማለትም "ረከሰ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ርኩስ" ማለት ነው፥ መካህ እና መዲና የተቀደሱ ሥፍራዎች ስለሆኑ በሺርክ የተነጃጀሡ ሙሽሪኮች ወደ እዛ እንዳይቀርቡ አምላካችን አሏህ፦ "የተከበረውን መስጊድ አይቅረቡ" በማለት ነግሮናል። ተወዳጁ ነቢያችንም"ﷺ" በሐዲስ ላይ ከእነዚህ ስፍራዎች ክርስቲያን እና አይሁድ እንዲወጡ አዘዋል፦
ጃምዒ አት-ቲርሚዚይ መጽሐፍ 21, ሐዲስ 69
ዑመር ኢብኑ ኸጧብ እንደተረከው፦ “የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” እንዲህ አሉ፦ *"ብኖር ኢንሻሏህ አይሁድ እና ክርስቲያንን ከዐረቢያ ባሕረ-ገብ አስወጣለው"*። عَنْ عُمَرَ بْنِ الْخَطَّابِ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ " لَئِنْ عِشْتُ إِنْ شَاءَ اللَّهُ لأُخْرِجَنَّ الْيَهُودَ وَالنَّصَارَى مِنْ جَزِيرَةِ الْعَرَبِ "
"ጀዚራህ" جَزِيرَة ማለት "ባሕረ-ገብ" ማለት ሲሆን ይህም የዐረቢያ ባሕረ-ገብ በነቢያችን"ﷺ" ጊዜ እና በቀደምት ሠለፎች ጊዜ 180,000 km2 የሆነውን መካህን እና መዲህናን የሚያመለክት ብቻ ነው። ሚሽነሪዎች ግን በዘመናችን ያሉትን 3,237,500 km2 የያዘውን የዐረቢያ "ባሕረ-ገብ"Peninsula" ባህሬንን፣ ጆርዳንን፣ ኩዌትን፣ ኦማንን፣ ኳታርን፣ የመንን፣ ሠዑዲይን፣ ኢማራትን በማመልከት ከዐረቢያ ምድር አህሉል ኪታብ እንዲወጡ እንደታዘዘ ይናገራሉ፥ ቅሉ ግን "ጀዚራቱል ዐረብ" جَزِيرَة الْعَرَب የተባለው "አል-ሒጃዝ" ٱلْحِجَاز ነው። "ሒጃዝ" حِجَاز የሚለው ቃል "ሐጀዘ" حَجَزَ ማለትም "ለየ" "ከለለ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "የተለየ" "የተከለለ" ማለት ነው፥ መካህ እና መዲናህ የተቀደሱ ሥፍራዎች በመሆን ተለይተዋል፤ ተከልለዋል። ከላይ ያለውን ሐዲስ የተረከልን ዑመር ኢብኑ ኸጧብ እራሱ አይሁድ እና ክርስቲያን ከአል-ሒጃዝ ምድር አስወጥቷል፦
ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 57, ሐዲስ 60
ዑመር ኢብኑ ኸጧብ"ረ.ዐ." እንደተረከው፦ *"ዑመር ኢብኑ ኸጧብ አይሁድ እና ክርስቲያን ከአል-ሒጃዝ ምድር አስወጣ"*። عَنِ ابْنِ عُمَرَ ـ رضى الله عنهما أَنَّ عُمَرَ بْنَ الْخَطَّابِ، أَجْلَى الْيَهُودَ وَالنَّصَارَى مِنْ أَرْضِ الْحِجَازِ

ቁርኣን እና ሐዲስ ውስጥ እየተፈናጀሉ መፈናጀል ብቻ ሳይሆን ባይብል ውስጥ እኮ እግዚአብሔር እራሱ ለምጻሙን ሁሉ፥ ፈሳሽ ነገርም ያለበትን ሁሉ፥ በሬሳም የረከሰውን ሁሉ ከሰፈሩ እንዲያወጡ አዟቸዋል፦
ዘኍልቍ 5፥1-4 *"እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦ የእስራኤል ልጆች ለምጻሙን ሁሉ፥ ፈሳሽ ነገርም ያለበትን ሁሉ፥ በሬሳም የረከሰውን ሁሉ ከሰፈሩ እንዲያወጡ እዘዛቸው፤ ወንዱንና ሴቱን አውጡ፤ እኔ በመካከሉ የማድርበትን ሰፈራቸውን እንዳያረክሱ ከሰፈሩ አውጡአቸው። የእስራኤልም ልጆች እንዲሁ አደረጉ፥ ከሰፈሩ አወጡአቸው፤ እግዚአብሔር ሙሴን እንደ ተናገረው፥ የእስራኤል ልጆች እንዲሁ አደረጉ"*።
"ሰፈር"camp" ሁሉም ሰው የማይገባበት ሥፍራ ነው። ከላይ የተዘረዘሩት ሰዎች የሚወጡበት ምክንያት ሰፈራቸውን እንዳያረክሱ ነው፥ "ከሰፈሩ አወጡአቸው" የሚለው ይሰመርበት። በአዲስ ኪዳንም ቢሆን ሴሰኛ ወይም ገንዘብን የሚመኝ ወይም ጣዖትን የሚያመልክ ወይም ተሳዳቢ ወይም ሰካር ወይም ነጣቂ ከሆነ ከእርሱ ጋር ምግብ መብላት የተከለከ ነው፥ ከዚያም ባሻገር፦ "አውጡት" የሚል ወፍራም ትእዛዝ አለ፦
1ኛ ቆሮንቶስ 5፥11-13 *"አሁን ግን ወንድሞች ከሚባሉት አንዱ ሴሰኛ ወይም ገንዘብን የሚመኝ ወይም ጣዖትን የሚያመልክ ወይም ተሳዳቢ ወይም ሰካር ወይም ነጣቂ ቢሆን ከእርሱ ጋር እንዳትተባበሩ እጽፍላችኋለሁ፤ እንደነዚህ ካለው ጋር መብል እንኳን አትብሉ። ክፉውን ከመካከላችሁ አውጡት"*።
የማትገቡበት ቦታ የማትረግጡት ዋልታ እንደሌለ ሁሉ እኛም ባይብል ላይ ገብተን አሳብን ረብጣ በሆነ አሳብ ማረቃችንና ማርቀቃችን አይቀርም። የወታደር ሰፈር"cantonment" ለተለየ ዓላማ ከወታደር ውጪ ማንም አይገባም፥ የገባም እንዲወጣ ይደረጋል፥ ያ ማለት ሰውን ማግለል እንዳልሆነ እና እዛ ሰፈር ለመግባት መስፈርቱ ወታደር መሆን እንደሆነ ሁሉ መካህ እና መዲናህ ውስጥ ለመኖር መስፈርቱ ሙሥሊም መሆን ነው። አምላካችን አሏህ ሂዳያህ ይስጣችሁ! ለእኛም ጽናቱን! አሚን።
✍ከወንድም ወሒድ ዑመር
https://www.tgoop.com/Wahidcom
ወሠላሙ ዐለይኩም

Forwarded from የሰለምቴዎች ቻናል
③ሪሳላቱ_አልሒጃብ_በኡስታዝ_አሕመድ_ኣደም.AMR
2.2 MB
«رسالة―الحجاب»
➪ሪሳለቱ አል- ሒጃብ
ቀጣይ የኪታቡ ማብራሪያ
➪የፊትን መሸፈን ግዴታነት የሚያመላክቱ የቁርኣን ማስረጃ
↷ «ክፍል-③»
🔘የኪታቡ PDF
↷🔎https://goo.gl/wbkVRF
🎙በኡስታዝ አሕመድ ኣደም
{【حفظه الله تعالى】}
➣⚘ www.tgoop.com/TewhidSunnah
#كوني_سلفية_على_الجادة💎
http://www.tgoop.com/hidayaislam
http://www.tgoop.com/abuhyder
@Mahdi_Quran_Recitation
@slmatawahi
@Islamhasanswer
➪ሪሳለቱ አል- ሒጃብ
ቀጣይ የኪታቡ ማብራሪያ
➪የፊትን መሸፈን ግዴታነት የሚያመላክቱ የቁርኣን ማስረጃ
↷ «ክፍል-③»
🔘የኪታቡ PDF
↷🔎https://goo.gl/wbkVRF
🎙በኡስታዝ አሕመድ ኣደም
{【حفظه الله تعالى】}
➣⚘ www.tgoop.com/TewhidSunnah
#كوني_سلفية_على_الجادة💎
http://www.tgoop.com/hidayaislam
http://www.tgoop.com/abuhyder
@Mahdi_Quran_Recitation
@slmatawahi
@Islamhasanswer
Forwarded from የሰለምቴዎች ቻናል
قُلِ الْحَمْدُ لِلَّهِ وَسَلَامٌ عَلَىٰ عِبَادِهِ الَّذِينَ اصْطَفَىٰ ۗ آللَّهُ خَيْرٌ أَمَّا يُشْرِكُونَ
(ሙሐመድ ሆይ)በል«ምስጋና ለአላህ ይግባው፡፡ በእነዚያም በመረጣቸው ባሮቹ ላይ ሰላም ይውረድ፡፡አላህ በላጭ ነውን ወይስ ያ የሚያጋሩት (ጣዖት)።
🍁ሱረቱ አነምል
http://www.tgoop.com/hidayaislam
http://www.tgoop.com/abuhyder
@Mahdi_Quran_Recitation
@slmatawahi
@Islamhasanswer
(ሙሐመድ ሆይ)በል«ምስጋና ለአላህ ይግባው፡፡ በእነዚያም በመረጣቸው ባሮቹ ላይ ሰላም ይውረድ፡፡አላህ በላጭ ነውን ወይስ ያ የሚያጋሩት (ጣዖት)።
🍁ሱረቱ አነምል
http://www.tgoop.com/hidayaislam
http://www.tgoop.com/abuhyder
@Mahdi_Quran_Recitation
@slmatawahi
@Islamhasanswer
Forwarded from Deleted Account
ኡማህ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው።
16፥36 *”በየሕዝቡም ሁሉ ውስጥ «አላህን አምልኩ፥ ጣዖትንም ራቁ» በማለት መልእክተኛን በእርግጥ ልከናል*፡፡ وَلَقَدْ بَعَثْنَا فِى كُلِّ أُمَّةٍۢ رَّسُولًا أَنِ ٱعْبُدُوا۟ ٱللَّهَ وَٱجْتَنِبُوا۟ ٱلطَّٰغُوت
“ኡማህ” أُمَّة የሚለው ቃል “አመ” أَمَّمَ ማለትም “በዛ” ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ሕዝብ” ወይም “ብዙኃን” ማለት ነው። “ኡመም” أُمَم የኡማህ ብዙ ቁጥር ሲሆን “ሕዝቦች” ማለት ነው። ለምሳሌ አምላካችን አሏህ በየሕዝቡም ሁሉ ውስጥ “አላህን አምልኩ፥ ጣዖትንም ራቁ” በማለት መልእክተኛን በእርግጥ ልኳል፦

እዚህ አንቀጽ ላይ "ሕዝብ" ለሚለው የገባው ቃል "ኡማህ" أُمَّة መሆኑ አንባቢ ልብ ይለዋል። በባይብልም ቢሆን "ሕዝብ" ለሚለው የገባው የዐረማይኩ እና የዕብራይስጡ ቃል "ኡማህ" אֻמָּה ነው፦
ዳንኤል 3፥29 *"እኔም እንደዚህ የሚያድን ሌላ አምላክ የለምና በሲድራቅና በሚሳቅ በአብደናጎም አምላክ ላይ የስድብን ነገር የሚናገር ወገን እና "ሕዝብ" በልዩ ልዩም ቋንቋ የሚናገሩ ይቈረጣሉ"*። ומני שים טעם די כל־עם אמה ולשן די־יאמר [שלה כ] (שלו ק) על אלההון די־שדרך מישך ועבד נגוא הדמין יתעבד וביתה נולי ישתוה כל־קבל די לא איתי אלה אחרן די־יכל להצלה כדנה׃
እዚህ አንቀጽ ላይ "ሕዝብ" ለሚለው የገባው ቃል "ኡማህ" אֻמָּה መሆኑም ልብ አድርግ! የሕዝብ ብዙ ቁጥር ደግሞ "አሕዛብ" ሲሆን "ሕዝቦች" ማለት ነው። ሌላም ጥቅስ ላይ ሳይቀር "አሕዛብ" ወይም "ሕዝቦች" ለሚለው የገባው ቃል "ኡማህ" אֻמַּה ሲሆን ብዙ ቁጥሩ ደግሞ "ኡሚም" אֻמִּֽים ነው፦
መዝሙር 117፥1 *"አሕዛብ ሁላችሁ ያህዌህን አመስግኑት! "ወገኖችም" ሁሉ ያመስግኑት"*። הַֽלְל֣וּ אֶת־יְ֭הוָה כָּל־גֹּויִ֑ם בְּח֗וּהוּ כָּל־הָאֻמִּֽים
ስለዚህ "ኡማህ" ማለት "ኢሥላማዊ ሕዝብ" ማለት ነው፥ "ኦሮሙማ" ማለት "የኦሮሞ ኢሥላማዊ ሕዝብ" ማለት ነው" ላላችሁን የኦርቶ-ዐማራህ የፓለቲከኛ ነጋዴዎች ከላይ ያለውን ቃል በዛ ቀመር እና ስሌት ተርጉሙት እና መቀመቅ ውስጥ እንደምትገቡ አልጠራጠርም።
"ኦሮሞ" Oromo በሚለው መድረሻ ቅጥያ ቃል ላይ "ኦሮሞነት" ብለን ባሕርይን ለማመልከል ስንፈልግ "ኦሮሙማ" Oromummaa ብለን እንጠቀማል፥ ለምሳሌ፦
፨"ቢሊሰ" Bilisa ማለት "ነጻ" ማለት ሲሆን "ነጻነት" ብለን ባሕርይ ለማመልከት ደግሞ "ቢሊሱማ" Bilisummaa እንላለን፣
፨"ቶኮ" Tokko ማለት "አንድ" ማለት ሲሆን "አንድነት" ብለን ባሕርይ ለማመልከት ደግሞ "ቶኩማ" Tokkummaa እንላለን፣
፨"ኢትዮጵያ" Itiyoopiyaa ብለን "ኢትዮጵያዊነት" ብለን ባሕርይ ለማመልከት ደግሞ "ኢትዮጵያዉማ" Itiyoopiyaawummaa እንላለን።
እዚህ ድረስ ከተግባባን እስቲ ይህንን ጠባብ ሙግት በቋንቋ ሙግት አፈታት እንመልከት፦
"ዐማሐራህ" ማለት የሁለት የዕብራይስጥ ቃላት ውቅር ነው፥ "አማ" "ኡማ" ማለት "ሕዝብ" ማለት ሲሆን "ሐራማ" "ሐርማ" ማለት "ተራራ" ማለት ነው። በጥቅሉ "በተራራ ላይ የሚኖር ሕዝብ" ማለት ነው፥ በኦርቶ-ዐማራህ ትርጉም "ዐማ" ማለት ሃይማኖት ሲሆን "ሐራማ" ማለት ዘር ማለት ነው" በማለት ዐማራ ማለት የዘር እና የሃይማኖት ውሕደት እንበል? እንደውም "መስከረም" ማለት የሁለት ቃላት ውቅር ነው፥ "መስክ" ማለት "ሜዳ" ማለት ሲሆን "አረም" ማለት "ያልታረመ" ማለት ነው። በጥቅሉ "መስከረም" ማለት "የመስክ አረም" ማለት ነው፥ "ያልታረምሽ የሜዳ አረም ወይም በዬኔታ ሚዲያ ላይ ያልታረመ ቃላት የምትዘራ" እንበላት? ያስኬዳል? እንዲህ መቦተረፍ ይቻላል፥ ቅሉና ጥቅሉ ግን ቅጥፈት መጋለጡ አይቀርም። እረ በመጠበብ ዘመን አንጥበብ!

Pre Destination Part-4
ቀዷ ወል-ቀደር በኢስላም ክፍል 4
☞ በ ኡስታዝ ሳዲቅ ሙሐመድ ( አቡ ሄይደር )
http://www.tgoop.com/hidayaislam
http://www.tgoop.com/abuhyder
@Mahdi_Quran_Recitation
@slmatawahi
@Islamhasanswer
☞ በ ኡስታዝ ሳዲቅ ሙሐመድ ( አቡ ሄይደር )
http://www.tgoop.com/hidayaislam
http://www.tgoop.com/abuhyder
@Mahdi_Quran_Recitation
@slmatawahi
@Islamhasanswer
Forwarded from የሰለምቴዎች ቻናል
وَعِبَادُ الرَّحْمَٰنِ الَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى الْأَرْضِ هَوْنًا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ الْجَاهِلُونَ قَالُوا سَلَامًا
የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡
አል ፉርቃን🍁
ሼር☞ http://www.tgoop.com/hidayaislam
http://www.tgoop.com/abuhyder
@Mahdi_Quran_Recitation
@slmatawahi
@Islamhasanswer
የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡
አል ፉርቃን🍁
ሼር☞ http://www.tgoop.com/hidayaislam
http://www.tgoop.com/abuhyder
@Mahdi_Quran_Recitation
@slmatawahi
@Islamhasanswer
Forwarded from Deleted Account
ምእመናን
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡
9፥71 *"ምእመናን እና ምእመናት ከፊሎቻቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው፡፡ በደግ ነገር ያዛሉ፥ ከክፉም ይከለክላሉ"*፡፡ وَالْمُؤْمِنُونَ وَالْمُؤْمِنَاتُ بَعْضُهُمْ أَوْلِيَاءُ بَعْضٍ ۚ يَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنكَرِ
ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ የሚለውን የአሏህን ዘለበት የያዙ ምእመናን በልቦቻችሁም መካከል ስምምነት ስላለ አይለያዩም፥ በጸጋውም ወንድማማቾች፦
3፥103 *"የአላህንም ዘለበት ሁላችሁም ያዙ፤ አትለያዩም፣ ጠበኞችም በነበራችሁ ጊዜ በእናንተ ላይ የዋለውን የአላህን ጸጋ አስታውሱ! በልቦቻችሁም መካከል አስማማ፥ በጸጋውም ወንድማማቾች ኾናችሁ"*፡፡ وَاعْتَصِمُوا بِحَبْلِ اللَّهِ جَمِيعًا وَلَا تَفَرَّقُوا ۚ وَاذْكُرُوا نِعْمَتَ اللَّهِ عَلَيْكُمْ إِذْ كُنتُمْ أَعْدَاءً فَأَلَّفَ بَيْنَ قُلُوبِكُمْ فَأَصْبَحْتُم بِنِعْمَتِهِ إِخْوَانًا
49፥10 *"ምእመናን ወንድማማቾች ናቸው፡፡ በሁለት ወንድሞቻችሁም መካከል አስታርቁ! ይታዘንላችሁም ዘንድ አላህን ፍሩ"*፡፡ إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ إِخْوَةٌ فَأَصْلِحُوا بَيْنَ أَخَوَيْكُمْ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ
"ሙእሚን" مُؤْمِن ማለት ኢማን ያለው "አማኝ" ወይም "ምእመን" ማለት ነው፥ የሙእሚን ብዙ ቁጥር ደግሞ "ሙእሚኑን" مُؤْمِنُون ወይም "ሙእሚኒን" مُؤْمِنِين ማለት ሲሆን "አማኞች" ወይም "ምእመናን" ማለት ነው። አማንያን ሳይግባቡ ሲቀር ማስታረቅ ግዴታ ነው፥ ምእምን እና ምእምናትም ከፊሎቻቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው፦
9፥71 *"ምእመናን እና ምእመናት ከፊሎቻቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው"*፡፡ وَالْمُؤْمِنُونَ وَالْمُؤْمِنَاتُ بَعْضُهُمْ أَوْلِيَاءُ بَعْضٍ
ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 45, ሐዲስ 83
አቡ ሙሣ እንደተረከው፥ የአሏህ መልእክተኛም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ *"ሙእሚን ለሙእሚን ልክ አንዱ ለሌላው እንደሚደግፈው ሸክላ ነው"*። عَنْ أَبِي مُوسَى، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم " الْمُؤْمِنُ لِلْمُؤْمِنِ كَالْبُنْيَانِ يَشُدُّ بَعْضُهُ بَعْضًا "
ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 46, ሐዲስ 7
አቡ ሙሣ" እንደተረከው፦ "ነቢዩም"ﷺ" አሉ፦ *"ሙእሚን ለሙእሚን ልክ እንደተሳሰረ ግንብ ነው፥ አንዱ ሌላውን ያጠነክራል። ጣታቸውን በማያያዝ አመለከቱ"*። عَنْ أَبِي مُوسَى، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ " إِنَّ الْمُؤْمِنَ لِلْمُؤْمِنِ كَالْبُنْيَانِ، يَشُدُّ بَعْضُهُ بَعْضًا ". وَشَبَّكَ أَصَابِعَهُ.
ምእመናን እርስ በእርስ አንዱ ሌላውን በደግ ነገር ያዛሉ፥ ከክፉም ይከለክላሉ። ጥፋት ካለ እንኳን ሙእሚን ለሙእሚን እራሱን የሚያይበት መስታወቱ ስለሆነ በደግ ነገር ያዘዋል፥ ከክፉም ነገርም ይከለክለዋል፦
9፥71 *" በደግ ነገር ያዛሉ፥ ከክፉ ነገርም ይከለክላሉ"*፡፡ يَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنكَرِ
ሡነን አቡ ዳውድ መጽሐፍ 43, ሐዲስ 146
አቢ ሁረይራህ እንደተረከው፥ የአሏህ መልእክተኛም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ *"ሙእሚን የሙእሚን መስታወት ነው፥ ሙእሚን በሙእሚን ወንድሙ ላይ ክስረቱን የሚያስቆም እና ከጀርባው የሚጠብቀው ነው"*። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، عَنْ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ " الْمُؤْمِنُ مِرْآةُ الْمُؤْمِنِ وَالْمُؤْمِنُ أَخُو الْمُؤْمِنِ يَكُفُّ عَلَيْهِ ضَيْعَتَهُ وَيَحُوطُهُ مِنْ وَرَائِهِ " .
የዲን ወንድምነት ከአብራክ ወንድምነት ይበልጣል፥ ላ ኢላሀ ኢለል ሏህ የሚለውን የአሏህን ዘለበት የያዙ ምእመናን እርስ በእርስ ያለው ግኑኝነት፣ ስሜት፣ ጉዳት እና ህመም ልክ እንደ አንድ ሰው አንድ አካል የተለያዩ ክፍሎች ነው፦
ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 45, ሐዲስ 84
አን-ኑዕማን ኢብኑ በሺር እንደተረከው፦ የአሏህ መልእክተኛም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ *"በመዋደዳቸው፣ በመተዛዘናቸው እና በመራራታቸው የምእመናን ምሳሌ ልክ እንደ አንድ አካል ነው፥ አንዱ የአካል ክፍል በታመመ ጊዜ ሌሎቹ የአካሉ ክፍሎች እንቅልፍ በማጣት እና በትኩሳት ይጠራራሉ"*። عَنِ النُّعْمَانِ بْنِ بَشِيرٍ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم " مَثَلُ الْمُؤْمِنِينَ فِي تَوَادِّهِمْ وَتَرَاحُمِهِمْ وَتَعَاطُفِهِمْ مَثَلُ الْجَسَدِ إِذَا اشْتَكَى مِنْهُ عُضْوٌ تَدَاعَى لَهُ سَائِرُ الْجَسَدِ بِالسَّهَرِ وَالْحُمَّى " .
ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 45, ሐዲስ 86
አን-ኑዕማን ኢብኑ በሺር እንደተረከው፦ የአሏህ መልእክተኛም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ *"ሙእሚኖች ልክ እንደ አንድ ሰው ነው፥ ራሱ ሲታመም ሌሎቹ የአካሉ ክፍሎች በትኩሳት እና እንቅልፍ በማጣት ይጠራራሉ"*። عَنِ النُّعْمَانِ بْنِ بَشِيرٍ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم " الْمُؤْمِنُونَ كَرَجُلٍ وَاحِدٍ إِنِ اشْتَكَى رَأْسُهُ تَدَاعَى لَهُ سَائِرُ الْجَسَدِ بِالْحُمَّى وَالسَّهَرِ " .
ይህ ትስስር ድንቅ ትስስር ነው፥ በዘር፣ በብሔር፣ በዘውግ፣ በቋንቋ፣ በትውፊት፣ በባህል የማይተዋወቁ በዓለም ላይ ያሉት ምእመናን አንዱ የሌላው ህመም ያመዋል፣ ይጎዳዋል፣ እንቅልፍ ያሳጣዋል። እሩቅ ሳንሄድ በፍልስጥኤማውያን ላይ እየደረሰባቸው ያለው በደል የዲን ጉዳይ ስለሆነ እና ሙሥሊም በመሆናቸው ስለሆነ ህመሙ የጋራ ሆኖ ያመናል፥ ስለዚህ የፍልስጥኤማውያን ጉዳይ ልክ እንደ አዛርባጃን የድንበር ጉዳይ፣ እንደ ግብፅ የፓለቲካ ጉዳይ፣ እንደ ዒራቅ የኢኮኖሚ ጉዳይ ሳይሆን የላ ኢላሀ ኢለል ሏህ ጉዳይ ነው። በመላው ዓለም ላይ ያሉ ምእመናን በዱንያህ ላይ የሚደርስባቸው እንግልት፣ መከራ፣ ስደት፣ ሞት ይህቺ ዱንያህ ለሙእሚን እስር ቤት ስለሆነች ነው፦
ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 55, ሐዲስ 1
አቢ ሁረይራህ እንደተረከው የአሏህ መልእክተኛም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ *"ዱንያህ ለሙእሚን እስር ቤት ናት፥ ለካፊር ደግሞ ጀናህ ናት"*። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم " الدُّنْيَا سِجْنُ الْمُؤْمِنِ وَجَنَّةُ الْكَافِرِ " .
አምላካችን አሏህ በዓለም ላይ ላሉት ምእመናን ነስሩን ያቅርብልን! አሚን።

Prophet Mohammed's (PBUH) Special Characteristic
የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዓ.ወ) ልዩ መለያዎች
☞ በኡስታዝ ሳዲቅ ሙሐመድ (አቡ ሀይደር)
ሼር☞ http://www.tgoop.com/hidayaislam
http://www.tgoop.com/abuhyder
@Mahdi_Quran_Recitation
@slmatawahi
@Islamhasanswer
☞ በኡስታዝ ሳዲቅ ሙሐመድ (አቡ ሀይደር)
ሼር☞ http://www.tgoop.com/hidayaislam
http://www.tgoop.com/abuhyder
@Mahdi_Quran_Recitation
@slmatawahi
@Islamhasanswer
Forwarded from የሰለምቴዎች ቻናል
رَبَّنَا وَاجْعَلْنَا مُسْلِمَيْنِ لَكَ وَمِن ذُرِّيَّتِنَا أُمَّةً مُّسْلِمَةً لَّكَ وَأَرِنَا مَنَاسِكَنَا وَتُبْ عَلَيْنَا ۖ إِنَّكَ أَنتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ
«ጌታችን ሆይ! ላነተ ታዛዦችም አድርገን፡፡ ከዘሮቻችንም ላንተ ታዛዦች ሕዝቦችን (አድርግ)፡፡ ሕግጋታችንንም አሳየን፤ (አሳውቀን)፡፡ በኛም ላይ ተመለስን፤ አንተ ጸጸትን ተቀባዩ ሩኅሩኅ አንተ ብቻ ነህና፡፡»
🍂አል በቀራህ 128🍂
ሼር☞
القارئ: - الشيخ أبو بكر الشاطري
ሼር☞ http://www.tgoop.com/hidayaislam
http://www.tgoop.com/abuhyder
@Mahdi_Quran_Recitation
@slmatawahi
@Islamhasanswer
«ጌታችን ሆይ! ላነተ ታዛዦችም አድርገን፡፡ ከዘሮቻችንም ላንተ ታዛዦች ሕዝቦችን (አድርግ)፡፡ ሕግጋታችንንም አሳየን፤ (አሳውቀን)፡፡ በኛም ላይ ተመለስን፤ አንተ ጸጸትን ተቀባዩ ሩኅሩኅ አንተ ብቻ ነህና፡፡»
🍂አል በቀራህ 128🍂
ሼር☞
القارئ: - الشيخ أبو بكر الشاطري
ሼር☞ http://www.tgoop.com/hidayaislam
http://www.tgoop.com/abuhyder
@Mahdi_Quran_Recitation
@slmatawahi
@Islamhasanswer
Forwarded from Deleted Account
ክርስቲያን ወንድሞቻችን?
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡
49፥10 *"ምእመናኖች ወንድማማቾች ናቸው"*፡፡ إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ إِخْوَةٌ
"አኽ" أَخ ማለት "ወንድም" ማለት ሲሆን "ኡኽት" أُخْت ማለት "እኅት" ማለት ነው፥ "ኢኽዋህ" إِخْوَة ወይም "ኢኽዋን" إِخْوَان የአኽ ብዙ ቁጥር ሲሆን "ወንድማማቾች" ማለት ነው። "ኡኹዋህ" أُخُوَّة ማለት "ወንድማማችነት" ማለት ሲሆን ወንድማማችነት እንደየ ዐውዱ የተለያየ አገባብ አለው። "ክርስቲያን" የሚለው ቃል "ሃይማኖትን" ታሳቢ እና ዋቢ ያደረገ ቃል ነው፥ ለአንድ ሙሥሊም የሃይማኖት ወንድሙ ሙሥሊም እንጂ ክርስቲያን በፍጹም አይደለም። ሰዎች የሃይማኖት ወንድሞቻችን እንዲሆኑ ከተፈለገ ተውበት ወደ አሏህ ሊያደርጉ፣ ሶላትንም ሊሰግዱ፣ ዘካንም ሊሰጡ በጥቅሉ ምን አለፋን ሙሥሊም መሆን አለባቸው፦
9፥11 *"ቢጸጸቱም፣ ሶላትንም ቢሰግዱ፣ ዘካንም ቢሰጡ የሃይማኖት ወንድሞቻችሁ ናቸው"*፡፡ فَإِن تَابُوا وَأَقَامُوا الصَّلَاةَ وَآتَوُا الزَّكَاةَ فَإِخْوَانُكُمْ فِي الدِّينِ

ቁርኣን ላይ "ምእመናኖች ወንድማማቾች ናቸው" የሚል እንጂ "ክርስቲያን ወንድሞቻችሁ ናቸው" የሚል ኃይለ-ቃል የለም። በአንድ ወቅት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ኖርዌይ በኖቤል ሽልማቱ ጊዜ፦ "ምእመናኖች ወንድማማቾች ናቸው" የሚለውን ቆርጦ በመቀጠል "ሰብአዊነት አንድ ወንድማማችነት ነው"Humanity is but a single Brotherhood" ብለው ለፓለቲካ ንግድና ትርፍ ተጠቅመውበታል፥ ይህ ትልቅ ስህተት ነው።
ወደ ነጥቤ ስገባ "ክርስትና" በቁርኣን ውስጥ መለኮታዊ ዕውቅና ያለው "ሃይማኖት" አይደለም፦
3፥19 *"አላህ ዘንድ የተወደደ ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነው"*፡፡ إِنَّ الدِّينَ عِندَ اللَّهِ الْإِسْلَامُ
3፥85 *"ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከእርሱ ተቀባይ የለውም፡፡ እርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም ከከሳሪዎቹ ነው"*፡፡ وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الْإِسْلَامِ دِينًا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ وَهُوَ فِي الْآخِرَةِ مِنَ الْخَاسِرِينَ
ቁርኣን ከኢሥላም ሌላ ሃይማኖትን ዕውቅና ካልሰጠ እና ዕውቅና መስጠቱ እራሱ በአኺራ ላይ ኪሳራ ከሆነ "ክርስቲያን ወንድሞቻችን" እያላችሁ የምትሉ ይህንን ኪሳራ እያያችሁ ግቡበት። አገራዊ ወንድማማችነት ከሃይማኖት ወንድማማችነት ይለያል፥ የሕዝብ ወንድማማችነት በቁርኣን ውስጥ ብዙ ቦታ ተጠቅሷል፦
7፥56 ወደ ዓድም *ወንድማቸውን ሁድን ላክን*፡፡ «ወገኖቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ ከእርሱ ሌላ ምንም አምላክ የላችሁም፡፡ የአላህን ቅጣት አትፈሩምን» አላቸው፡፡ وَإِلَىٰ عَادٍ أَخَاهُمْ هُودًا ۗ قَالَ يَا قَوْمِ اعْبُدُوا اللَّهَ مَا لَكُم مِّنْ إِلَـٰهٍ غَيْرُهُ ۚ أَفَلَا تَتَّقُونَ
11፥61 *ወደ ሰሙዶችም ወንድማቸውን ሷሊህን ላክን*፡፡ «ሕዝቦቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ ከእርሱ ሌላ ለእናንተ አምላክ የላችሁም፡፡ وَإِلَىٰ ثَمُودَ أَخَاهُمْ صَالِحًا ۚ قَالَ يَا قَوْمِ اعْبُدُوا اللَّهَ مَا لَكُم مِّنْ إِلَـٰهٍ غَيْرُهُ ۖ هُوَ أَنشَأَكُم مِّنَ الْأَرْضِ وَاسْتَعْمَرَكُمْ فِيهَا فَاسْتَغْفِرُوهُ ثُمَّ تُوبُوا إِلَيْهِ ۚ إِنَّ رَبِّي قَرِيبٌ مُّجِيبٌ
11፥84 *ወደ መድየንም ወንድማቸውን ሹዐይብን ላክን*፡፡ አላቸው «ሕዝቦቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ ከእርሱ ሌላ ለናንተ አምላክ የላችሁም፡፡ وَإِلَىٰ مَدْيَنَ أَخَاهُمْ شُعَيْبًا ۚ قَالَ يَا قَوْمِ اعْبُدُوا اللَّهَ مَا لَكُم مِّنْ إِلَـٰهٍ غَيْرُهُ ۖ وَلَا تَنقُصُوا الْمِكْيَالَ وَالْمِيزَانَ ۚ إِنِّي أَرَاكُم بِخَيْرٍ وَإِنِّي أَخَافُ عَلَيْكُمْ عَذَابَ يَوْمٍ مُّحِيطٍ
ዐድ፣ ሰሙድ፣ መድየም ወዘተ የሕዝብ ስም እንጂ የሃይማኖት ስም ስላልሆነ በተመሳሳይ "ኢትዮጵያዊ ወንድሞቻችን" ማለት ይቻላል። ከእናቴ እና ከአባቴ አብራክ የተገኘውን ወንድሜን እራሱ "ወንድሜ" ማለት ይቻላል፦
12፥5 አባቱም አለ «ልጄ ሆይ! ሕልምህን *ለወንድሞችህ* አታውራ፡፡ ላንተ ተንኮልን ይሰሩብሃልና፡፡ ሰይጣን ለሰው ግልጽ ጠላት ነውና፡፡» قَالَ يَا بُنَيَّ لَا تَقْصُصْ رُؤْيَاكَ عَلَىٰ إِخْوَتِكَ فَيَكِيدُوا لَكَ كَيْدًا ۖ إِنَّ الشَّيْطَانَ لِلْإِنسَانِ عَدُوٌّ مُّبِينٌ
7፥151 ሙሳም፡- «ጌታዬ ሆይ! *ለእኔም ለወንድሜም ማር*፡፡ በእዝነትህም ውስጥ አግባን፡፡ አንተም ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነህ» አለ፡፡ قَالَ رَبِّ اغْفِرْ لِي وَلِأَخِي وَأَدْخِلْنَا فِي رَحْمَتِكَ ۖ وَأَنتَ أَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ
ስለዚህ ለመወደድ ብለን "ክርስቲያን ወንድሞቻችን" በማለት ዲናችን የማይለውን አንበል! ኢትዮጵያውያን እርስ በእርስ ሊያስተሳስረን የሚችል ብዙ የጋራ እሴት እያለን በማናምንበት ነገር ውስጥ ባንነካካ እና የሌላ እምነት አምልኮ ባንፈጽም ሰናይ ነው። አሏህ ሂዳያህ ለሁላችንም ይስጠን! አሚን።

Audio
አርበዑን አን-ነወዊያህ ሐዲስ:26-27
ክፍል:26،
ሐዲስ-26
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه و سلم "كُلُّ سُلَامَى مِنْ النَّاسِ عَلَيْهِ صَدَقَةٌ، كُلَّ يَوْمٍ تَطْلُعُ فِيهِ الشَّمْسُ تَعْدِلُ بَيْنَ اثْنَيْنِ صَدَقَةٌ، وَتُعِينُ الرَّجُلَ فِي دَابَّتِهِ فَتَحْمِلُهُ عَلَيْهَا أَوْ تَرْفَعُ لَهُ عَلَيْهَا مَتَاعَهُ صَدَقَةٌ، وَالْكَلِمَةُ الطَّيِّبَةُ صَدَقَةٌ، وَبِكُلِّ خُطْوَةٍ تَمْشِيهَا إلَى الصَّلَاةِ صَدَقَةٌ، وَتُمِيطُ الْأَذَى عَنْ الطَّرِيقِ صَدَقَةٌ".
رواه البخاري ومسلم
ሐዲስ-27
عَنْ النَّوَّاسِ بْنِ سَمْعَانَ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ عَنْ النَّبِيِّ صلى الله عليه و سلم قَالَ: "الْبِرُّ حُسْنُ الْخُلُقِ، وَالْإِثْمُ مَا حَاكَ فِي صَدْرِك، وَكَرِهْت أَنْ يَطَّلِعَ عَلَيْهِ النَّاسُ" رَوَاهُ مُسْلِمٌ [رواه مسلم))
ሼር☞ http://www.tgoop.com/hidayaislam
http://www.tgoop.com/abuhyder
@Mahdi_Quran_Recitation
@slmatawahi
@Islamhasanswer
ክፍል:26،
ሐዲስ-26
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه و سلم "كُلُّ سُلَامَى مِنْ النَّاسِ عَلَيْهِ صَدَقَةٌ، كُلَّ يَوْمٍ تَطْلُعُ فِيهِ الشَّمْسُ تَعْدِلُ بَيْنَ اثْنَيْنِ صَدَقَةٌ، وَتُعِينُ الرَّجُلَ فِي دَابَّتِهِ فَتَحْمِلُهُ عَلَيْهَا أَوْ تَرْفَعُ لَهُ عَلَيْهَا مَتَاعَهُ صَدَقَةٌ، وَالْكَلِمَةُ الطَّيِّبَةُ صَدَقَةٌ، وَبِكُلِّ خُطْوَةٍ تَمْشِيهَا إلَى الصَّلَاةِ صَدَقَةٌ، وَتُمِيطُ الْأَذَى عَنْ الطَّرِيقِ صَدَقَةٌ".
رواه البخاري ومسلم
ሐዲስ-27
عَنْ النَّوَّاسِ بْنِ سَمْعَانَ رَضِيَ اللهُ عَنْهُ عَنْ النَّبِيِّ صلى الله عليه و سلم قَالَ: "الْبِرُّ حُسْنُ الْخُلُقِ، وَالْإِثْمُ مَا حَاكَ فِي صَدْرِك، وَكَرِهْت أَنْ يَطَّلِعَ عَلَيْهِ النَّاسُ" رَوَاهُ مُسْلِمٌ [رواه مسلم))
ሼር☞ http://www.tgoop.com/hidayaislam
http://www.tgoop.com/abuhyder
@Mahdi_Quran_Recitation
@slmatawahi
@Islamhasanswer
Forwarded from የሰለምቴዎች ቻናል
إِنَّ أَصْحَابَ الْجَنَّةِ الْيَوْمَ فِي شُغُلٍ فَاكِهُونَ
የገነት ሰዎች ዛሬ በእርግጥ በሥራዎች ውስጥ ተደሳቾች ናቸው፡፡ 🍂ሱረቱ ያሲን
تلاوات خاشعة - هاني الرفاعي🍂
ሼር☞ ሼር☞ http://www.tgoop.com/hidayaislam
http://www.tgoop.com/abuhyder
@Mahdi_Quran_Recitation
@slmatawahi
@Islamhasanswer
የገነት ሰዎች ዛሬ በእርግጥ በሥራዎች ውስጥ ተደሳቾች ናቸው፡፡ 🍂ሱረቱ ያሲን
تلاوات خاشعة - هاني الرفاعي🍂
ሼር☞ ሼር☞ http://www.tgoop.com/hidayaislam
http://www.tgoop.com/abuhyder
@Mahdi_Quran_Recitation
@slmatawahi
@Islamhasanswer
Forwarded from የሰለምቴዎች ቻናል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📜እንኳን ደስ አላችሁ📜
ኑር የቁርአን ማእከል
✒️በተከበረው ሰላምታችን አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
✒️የአላህን ቃል ለማወቅ በተከበረው ቁርአን ለመድመቅ ሽንፈትን ዑዝር ሊያሳጣ እነሆ ኑር የቁርአን ንባብ እና ኢሰላማዊ ጥናት ማእከል ብቅ አለ
✒️በየትኛወም አገር ለምትገኙ እህት ወንድሞች ከፈጅር ጀምሮ እስከ ምሽቱ 5 ስአት ድረስ በዓይነቱ ለየት ባለ zoom application በመጠቀም አገልገሎት የሚሰጠው ማእከላችን ከ ቃዓዳ ጀምሮ እስከ ሂፍዝ ድረስ ቂርዓት ለምትፈልጉ እነሆ በሩን ከፍቶ እየጠበቃቹ ይገኛል
ስለማእከሉ የትኛወንም መረጃ ለማወቅ ከፈለጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ሥ-ቁ 002519 73 10 10 05
002519 62 15 05 02
ኑር የቁርዓን ንባብ ኢስላማዊ ጥናት ማእከል

ሰገደለት ወይስ ሰገደበት?
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው።
25፥60 *"ለእነርሱም፦ "ለአልረሕማን ስገዱ" በተባሉ ጊዜ "አልረሕማን ማነው? ለምታዘን እንሰግዳለን? ይላሉ፡፡ ይህ መራቅንም ጨመራቸው"*፡፡ وَإِذَا قِيلَ لَهُمُ اسْجُدُوا لِلرَّحْمَـٰنِ قَالُوا وَمَا الرَّحْمَـٰنُ أَنَسْجُدُ لِمَا تَأْمُرُنَا وَزَادَهُمْ نُفُورًا ۩
"ሡጁድ" سُّجُود የሚለው ቃል "ሠጀደ" سَجَدَ ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ስግደት" ማለት ነው፥ ሥጁድ ሶላት ውስጥ ከሚከወኑ ዒባዳህ መካከል አንዱ ነው፦
22፥77 *"እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ በስግደታችሁ አጎንብሱ፣ በግንባራችሁም ተደፉ፣ ጌታችሁንም አምልኩ፣ በጎንም ነገር ሥሩ፣ ልትድኑ ይከጀልላችኋልና"*፡፡ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا ارْكَعُوا وَاسْجُدُوا وَاعْبُدُوا رَبَّكُمْ وَافْعَلُوا الْخَيْرَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ ۩
"በግንባራችሁም ተደፉ" ለሚለው ትእዛዛዊ ግስ የገባው ቃል "ኡሥጁዱ" اسْجُدُوا ሲሆን በሶላት ውስጥ ያለው ሥጁድ ለአሏህ ብቻ የሆነ መተናነስ፣ መጎባደድ፣ ማሸርገድ ነው፦

"ለ-አር-ረሕማን ስገዱ" የሚለው ኃይለ-ቃል ይሰመርበት! "አር-ረሕማን" لرَّحْمَـٰن በሚለው ስም መነሻ ላይ "ሊ" لِ ማለት "ለ" የሚል መስተዋድድ መምጣቱ በሶላት ውስጥ ያለው ሥጁድ "ለ"አሏህ መሆኑ እሙንና ቅቡል መሆኑን ያስረግጣል። ይህንን ከተረዳን ዘንዳ ሚሽነሪዎች የሚሰገድበት ነገር የሚሰገድለት ነገር አድርገው ያጣመሙትን ሐዲስ እንመልከት፦
ቡሉጉል መራም መጽሐፍ 6, ሐዲስ 40
ኢብኑ ዐባሥ"ረ.ዐ." እንደተረከው፦ *"ሐጀሩል አሥወድን ሳመው እና ሰገደበት"*። وَعَنْ اِبْنِ عَبَّاسٍ رَضِيَ اَللَّهُ عَنْهُمَا: { أَنَّهُ كَانَ يُقَبِّلُ اَلْحَجَرَ اَلْأَسْوَدَ وَيَسْجُدُ عَلَيْهِ }
እዚህ ሐዲስ ላይ በሐጅሩል አሥወድ ላይ መሰገዱ በራሱ ሐጅሩል አሥወድ የሚሰገድበት እንጂ የሚሰገድለት አለመሆኑ ፍንትውና ቁልጭ አርጎ ያሳያል። እንደሚሽነሪዎች ቅጥፈት "ሰገደለት" ለማለት መግባት የነበረበት ቃል "የሥጁዱ ለ-ሁ" يَسْجُدُ لَهُ እንጂ "የሥጁዱ ዐለይ-ሂ" يَسْجُدُ عَلَيْهِ አይደለም፥ ቅሉና ጥቅሉ ግን ሐዲሱ ላይ የሚለው "የሥጁዱ ዐለይ-ሂ" يَسْجُدُ عَلَيْهِ ነው። "የሥጁዱ ዐለይ-ሂ" يَسْجُدُ عَلَيْهِ ማለት "ሰገደበት" ማለት እንጂ "ሰገደለት" ማለት እንዳልሆነ የምንረዳው ለመስገጃ ምንጣፍ የምንጠቀምበት ሰዋስው መሆኑ ነው፦
ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 4, ሐዲስ 321
አቢ ሠዒድ አል-ኹድሪይ እንደዘገበው፦ "ነቢዩን"ﷺ" ጎብኝቷቸው እንዲህ አለ፦ *"በምንጣፉ ላይ እየጸለዩ ሲሰግዱበት ዐየኃቸው"*። حَدَّثَنِي أَبُو سَعِيدٍ الْخُدْرِيُّ، أَنَّهُ دَخَلَ عَلَى النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ فَرَأَيْتُهُ يُصَلِّي عَلَى حَصِيرٍ يَسْجُدُ عَلَيْهِ
"ሲሰግዱበት" ለሚለው የገባው ቃል በተመሳሳይ "የሥጁዱ ዐለይ-ሂ" يَسْجُدُ عَلَيْهِ መሆኑን ልብ በል! ምንጣፍ "የሚሰገድበት" ሆኖ ሳለ "የሚሰገድለት" ብሎ አንሸዋሮ እና አሳክሮ ሲነግሩት ቂል ሰው ካልሆነ በስተቀር እንደማይቀበል ሁሉ ሐጀሩል አሥወድ ሰገደበት የሚለውን ሰገደለት ብሎ ሲነገረው የሚቀበል ቂል ሰው ብቻ ነው። ስለዚህ ሐጀሩል አሥወድ የተሰገድበት ምንጣፉ ተሰገደበት በተባለበት ቃላት ከነበረ አንሸዋሮ "ተሰግዶለታል" የሚለው ቅጥፈት ድባቅ ይገባል ማለት ነው፥ ውሸት በእውነት ፊት እሳት የነካው ሰም፣ ፀሐይ ያየው ቅቤ፣ ነፋስ የጎበኘው አቧራ ይሆናል። አሏህ ሂዳያህ ይስጣችሁ! ለእኛም ጽናቱን! አሚን።

⇛ከመንሐጁ ሳሊኪን (የፊቅሕ ደርስ)
(كتاب النكاح)_ኪታቡ ኒካሕ
«ክፍል--④»
⇛ብዙ አህካሞች ተዳሰውበታል ይከታተሉ
"العلم قبل القول والعمل"
⇛«ሸሪዐዊ እውቀት ከንግግርም ከተግባርም ይቀደማል»!
🎙በወንድማችን
➣ ኻሊድ_ሙሐመድ
「【حفظه الله تعالى】」
↷⇣🔊⇣↶
➣ ⚘ www.tgoop.com/TewhidSunnah
ሼር☞ http://www.tgoop.com/hidayaislam
http://www.tgoop.com/abuhyder
@Mahdi_Quran_Recitation
@slmatawahi
@Islamhasanswer
(كتاب النكاح)_ኪታቡ ኒካሕ
«ክፍል--④»
⇛ብዙ አህካሞች ተዳሰውበታል ይከታተሉ
"العلم قبل القول والعمل"
⇛«ሸሪዐዊ እውቀት ከንግግርም ከተግባርም ይቀደማል»!
🎙በወንድማችን
➣ ኻሊድ_ሙሐመድ
「【حفظه الله تعالى】」
↷⇣🔊⇣↶
➣ ⚘ www.tgoop.com/TewhidSunnah
ሼር☞ http://www.tgoop.com/hidayaislam
http://www.tgoop.com/abuhyder
@Mahdi_Quran_Recitation
@slmatawahi
@Islamhasanswer
Forwarded from የሰለምቴዎች ቻናል
فَأَصْحَابُ الْمَيْمَنَةِ مَا أَصْحَابُ الْمَيْمَنَةِ
የቀኝ ጓዶችም ምን (የተከበሩ) የቀኝ ጓዶች ናቸው፡፡
🌺ሱረቱል ዋቂአህ ሙሉ
በኢስላም ሱብሂ
ሼር☞ ሼር☞ http://www.tgoop.com/hidayaislam
http://www.tgoop.com/abuhyder
@Mahdi_Quran_Recitation
@slmatawahi
@Islamhasanswer
القارئ፦ اسلام صبحي

Forwarded from 21
እየሱስ አምላክ ነውን?
Is jesus is a God?
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
በኢብን ሪድዋን የንፅፅር ግሩፕ
ዕለተ እሁድ 11፥00 በአላሕ ፍቃድ ይጠብቁን።
በእለቱ ለየት ያለ ሊክቸር ይቀርባል
በስተመጨረሻም ሁሉም የሚሳተፍበት ውይይት ይኖረናል እንዳትቀሩ ሼር በማድረግ ይተባበሩን
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
IBN REDIWAN COMPARATIVE
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/groups/1177998699264108/
ዩቱዩብ👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCyCc8suAbBIT0Sley3I1aRQ
የቴሌግራም ቻናል
፥https://www.tgoop.com/ibnrediwancomparative_channel
የቴሌግራም ግሩፕ
https://www.tgoop.com/ibnrediwancomparative