Telegram Web
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የአዛውንቱ ምስክርነት
Mistre ahbashe Tube
የአዛውንቱ ምስክርነት ከሌራው ዝግጅት መልስ

ድምፃቸውን የምትሰሙት አባት ከነበሩበት የሺርክና የቢድዐህ መንገድ ኮተት ወደ ተውሂድና ሱነህ ብርሃን በቅርቡ የገቡ የእድሜ ባለፀጋ አዛውንት ናቸው። አላህ ይጠብቃቸው።

ከሌራው ሀገር አቀፍ የዲን ድግስ ስንመለስ መጓጓዣ ላይ ተገናኝተን ከተናገሯቸው ጣፋጭ ቁምነገሮች ውስጥ፦

↪️ አህሉሱነህ ሰለፊዩች ማህበረሰቡን በአላህ ፈቃድ ከጥመት እያወጡ ነው።

↪️ ሀቅ ያልደረሰው ሀቅ ናፋቂ ማህበረሰብ እጅግ ብዙ ነው።

↪️ ኢኽዋኖች እና ሙመይዓዎች እንሚሞግቱት ሺርክን በስሙ በዝርዝር ማስጠንቀቅ ማህበረሰቡን የሚያስበረግግ ሳይሆን የሚያስደስት ኑር ነው።

↪️ የመጅሊሱ ባለስልጣናት በተውሂድ ዳዕዋ ላይ እያደረሱት ያለውን ጫና የገጠሩ ማህበረሰብ እንኳን አውቆታል።

↪️ አህሉሱናን የሚቃረናቸው ፣ የሚያንቆሽሻቸው ፣ የሚያሴርባቸው ሸረኛ ሁሉ አይጎዳቸውም ምክንያቱም አላህን ይዘዋልና።

↪️ ሁሌም ሀቅ ወደ ፊት ሁሌም ሀቅ ወደ ኸይር ነው !!

🤲"ከዚያ ጥመት አውጥቶ በዚህ ኒዕማ (ፀጋ) ላይ ያደረገኛ አላህ ሞቴንም በዚሁ ላይ ያድርገው!! "
ይላሉ

አላህ ለሀቅ ይምራን እስከመጨረሻውም ያፅናን!

✏️ ሰውየው "ሀጂ ሀሚድ" ሲሉ አሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አለተሚይ ነው።


http://www.tgoop.com/Abuhemewiya
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
2025/02/23 21:22:45
Back to Top
HTML Embed Code: