Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የዑለማእን ክብር መጠበቅ ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው። ግን እነማን ናቸው ዑለማኦቹ? አንዳንዱ ስለ ዑለማእ ክብር ሲያወራ ስለነ ኢብኑ ባዝ፣ ስለነ አልባኒ፣ ስለነ ኢብኑ ዑሠይሚን፣ ስለነ ሙቅቢል፣ ስለነ ፈውዛን፣ ስለነ ዐባድ፣… የሚያወራ ይመስላል። የሚፈልገው ግን ሌላ ነው። ሱብሓነላ፞ህ! ሰውማ እንዴት ድፍረት እንደጨመረ? እንዴት ሐያእ እንደ ቀለለው በስንት አይነት መንገድ እያሳየን ነው?!
ለማንኛውም "የዑለማኦችን ክብር መጠበቅ" የሚለው ፅንሰ–ሃሳብ የሚያጠነጥነው ስለ ዑለማኦች ብቻ ነው። እንጂ ማንም በቡድናዊ ስሜት ተነሳስቶ ያለ አቅሙ የሚቆልለውን አካል ለማለት አይደለም። ሌሎች በሌላ ምድብ የሚታዩ ናቸው። በየ ሰፈሩ፣ በየመንደሩ የምንወደው፣ የምናከብረው አስተማሪ ይኖረናል። ነገር ግን መከባበሩ ተገቢ ከመሆኑም ጋር ሸሪዐዊ ማእረጎችን ‘ኢስራፍ’ እያደረጉ ሰዎችን ያለ አግባብ መቆለል ድርብርብ ጉዳት አለው።
ደግሞም "ዑለማዎችን እናክብር" የሚለው ስብከት ከጥፋት አውራዎች መከላከያ ጋሻ አይደለም። ዑለማኦቻችን ላይ ከዓመት አስከ አመት ያለ መታከት "ቅጥረኞች"፣ "አሽከሮች"፣ "የቤተ መንግስት ፍርፋሪ ለቃቃሚዎች" የሚሉ ቆሻሻ ውንጀላዎች ሲለጠፉባቸው ፍሊት እንደተነፋባቸው ዝንቦች ፍዝዝ ያሉ አካላት፣ ለርካሽ ቡድናዊ ትርፍ ሲሉ ስለ ዑለማእ ክብር በንቃት ሊደሰኩሩ ይነሳሉ። የዑለማእ ክብር ሳይገደው፣ ይባስ ብሎ ከጥፋት አውራዎች የሚከላከልና በህዝብ ውስጥ ተንኮል የሚዘራ አካል ማንም ይሁን ምን ክብር የሚገባው አይደለም።
#ጥቅል_ምክር!

🌔 أهلاً يا رمضان شهر الإقبال على الله
ታላቁና ተወዳጁ ነቢያችን ﷺ ሶሐቦቻቸውን የረመዷንን መቃረብ አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ ብስራትን ሲገልጹ እንዲህ ይሏቸው ነበር፡-
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال، قال رسول الله ﷺ ( أتاكم رمضان شهر مبارك فرض الله عز وجل عليكم صيامه تفتح فيه أبواب السماء وتغلق فيه أبواب الجحيم وتغل فيه مردة الشياطين لله فيه ليلة خير من ألف شهر من حرم خيرها فقد حرم )
(صحيح رواه أحمد 9/225 ( الفتح الرباني ) والنسائي 4/129 وصححه الألباني في الترغيب 1/490).
«የተባረከ ወር የሆነው ረመዷን መጣላችሁ!፡፡ አላህ ጾሙን በናንተ ላይ ግዳጅ አድርጓል፡፡ በዚህ ወር የሰማይ ደጃፎች ይከፈታሉ፡፡ የጀሀነም ደጃፎች ይዘጋሉ፡፡ አመጠኛ ሸይጣናት ይታሰራሉ፡፡ አላህ ከአንድ ሺህ ወር (ስራ) የምትበልጥ የሆነች አንድ ለሊት አለችው፡፡ የዚህን ወር መልካም ነገር የተነፈገ ሰው በርግጥም ከብዙ መልካም ነገራት የተነፈገ ነው፡፡»
١٨٥: (البقرة)
شَهْرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِىٓ أُنزِلَ فِيهِ ٱلْقُرْءَانُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَٰتٍ مِّنَ ٱلْهُدَىٰ وَٱلْفُرْقَانِ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ ٱلشَّهْرَ فَلْيَصُمْهُ وَمَن كَانَ مَرِيضًا أَوْ عَلَىٰ سَفَرٍ فَعِدَّةٌ مِّنْ أَيَّامٍ أُخَرَ يُرِيدُ ٱللَّهُ بِكُمُ ٱلْيُسْرَ وَلَا يُرِيدُ بِكُمُ ٱلْعُسْرَ وَلِتُكْمِلُوا۟ ٱلْعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُوا۟ ٱللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَىٰكُمْ وَلَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ
(እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (እውነትን ከውሸት) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀጾች) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዳን ወር ነው፡፡ ከእናንተም ወሩን ያገኘ ሰው ይጹመው፡፡ በሽተኛ ወይም በጉዞ ላይ የኾነም ሰው ከሌሎች ቀኖች ቁጥሮችን (በልኩ) መጾም አለበት፡፡ አላህ በእናንተ ገሩን (ነገር) ይሻል፡፡ በእናንተም ችግሩን አይሻም፡፡ ቁጥሮችንም ልትሞሉ አላህንም ቅኑን መንገድ ስለመራችሁ ታከብሩትና ታመሰግኑት ዘንድ (ይህን ደነገግንላችሁ)፡፡

Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
እንኳን ለተከበረው ታላቁ የረመደን ወር አደረሰን።
የአላህ ባሪያዎች ሆይ! የሚከተሉትን ነገሮች ነፍሴንም እናንተንም አደራ ልላችሁ እወዳለሁ
1) አደራ በተውሒድ ላይ፣ አደራ ሺርክን በመራቅ ላይ
አላሁ ሱብሃነሁ ወተኣላ "እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ! ፆም በናንተ ላይ ተደንግጓል…" ነው ያለው። ያመናችሁ ሰዎች የሚለው ላይ አስምሩበት። የተበላሸ እምነት፣ ተውሒድን የሚፃረር ሺርክ እኛ ላይ ካለ አላህ ብንፆምም አይቀበለንም።
2) አደራ በሱና ላይ፣ አደራ ቢድአ (በዲን ላይ አዲስ መጤ ጉዳዮችን) በመራቅ ላይ
በረመዳን አብዛኛው ሰው በስሜት ተነስቶ ያልተደነገጉ አምልኮዎችን መፈፀም ይፈልጋል።
የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) "የእኛ ትእዛዝ የሌለበትን ስራ የሰራ ሰው ስራው ተመላሽ ነው (አላህ አይቀበለውም)።" ብለዋል
3) አደራ በሰላት ላይ
ሰላት ታላቅ አምልኮ ነው። ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለትን የተወ ከሃዲ እንደሆነ ተናግረዋል። ለአለማቱ ጌታ በስግደት ያልተደፋች ፊት ምንኛ በደለኛ ናት።
ሰላትን ትቶ መፆም በሀይማኖት ላይ መቀለድ ነው።
3) አደራ ቅርኣንን በመቅራት፣ በመስማት ላይ፣
4) አደራ በቸርነት ላይ
የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ቸር ነበሩ ይበልጥ ቸር የሚሆኑት ደግሞ በረመዳን ወር ነው። በግማሽ የተምር ፍሬ ሰደቃ ነፍሳችሁን ከእሳት አድኑ የሚል ታላቅ ሃይማኖት አላህ ሰጥቶናል።
አላህ በሰላም ፆመን፣ መስጂዶቻችን ድጋሚ ተከፍተው፣ ተውሒድና ሱና የበላይ ሆኖ ሺርክ እና ቢድአ የበታች ሆነው ለማየት ያብቃን።
https://www.tgoop.com/SadatTextPosts

ውድ የሱና ወንድም እህቶቼ
عيدكم مبارك!
تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!
ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን!
አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!
عيدكم مبارك!
تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!
ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን!
አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!
Forwarded from ✨🌹🫧🍃سُبْحَانَ اللَّهِ وَبِحَمْدِهِ ،•، سُبْحَانَ اللَّه الْعَظِيم🍃🫧🌹✨
አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
➛የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገጽ
⚘••..¦ http://www.tgoop.com/TewhidSunnah/6530
ወድ አንባቢያን! ልክ እንደነ ሸይኽ ኢብን ባዝ ፣ ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን እና ሸይኽ አልባኒ ሐቅን ሳያዛቡ “እውነቱን ተናግረን ከመሸበት እናድራለን” በሚል መርሆ የነበሩበትን ትክክለኛ እና ንጹህ ዓቂዳ ሳይቀይሩ በስቲቃማ ይህችን ዓለም በሞት የተሰናበቱ በርካታ ታላላቅ ዓሊሞችን ይህች ምድር አስተናግዳለች፡፡ የዛሬውን ትርጉም ለየት የሚያደርገው በተውሂድ ዙሪያ በርካታ መጽሐፎችን የጻፉ፤ ለበርካታ አመታት በመዲና ዩኒቨርሲቲ መምህር ሆነው ያገለገሉ፤ ትውልዳቸው ዓረብ ያልሆኑ ታላቅ ዓሊም ያደረጉት ሙሐዶራ በአማርኛ ተተርጉሞ እና ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡ እኒህ ዓሊም በአገራችን በሚሰራጩ ኢስላማዊ የቴሌቪዥን ቻናሎች እንኳ ታሪካቸው በስፋት ተደምጦ የማያውቅ፤ ስማቸው ከነአካቴው ተነስቶ የማያውቅ፤ ለሱና ሰዎች ብርቅየና ታላቅ ዓሊም የነበሩ ናቸው፡፡ ኢትዮጵያዊው ድንቅ ዓሊም፡፡ አላህን ፈሪ፤ ትሁት፤ የተውሂድ ጀግና፤ በዓቂዳቸው ምንም ይሁን ምን የማይደራደሩ ዶክተር ናቸው፡፡ ዶክተር ሙሀመድ አማል ብን ዓሊ አልጃሚ - ረሂመሁሏህ - በመባል ይታወቃሉ ፡፡ እኒህ ዓሊም የሚታወቁት የዓቂዳ መጽሐፎችን በመጻፍ ፤ በዓቂዳ ዙሪያ የተለያዩ ሙሐዶራዎችን በማድረግ ፤ በዓቂዳ ዙሪያ የሚጻፉ ሪሰርቾችን (ጥናቶችን) በመገምገም እና የታላላቅ ዓሊሞችን የዓቂዳ መጽሐፍ ሸርህ በማድረግ (በመተንተን) ይታወቃሉ፡፡
ለዛሬ ሳውዲ ውስጥ በአንድ መድረክ ላይ “العقيدة أولًا” ወይም “መጀመሪያ ዓቂዳ” በሚል ርዕስ ያቀረቡትን ሙሐዶራ ግልጽ እና ቀላል በሆነ አማርኛ ቋንቋ ተርጉሜ አቅርቤዋለሁ ፡፡
ሁላችንም ፍጻሜያችንን በሰለፎች መንሐጅ ላይ አላህ ያድርግልን!
መልካም ንባብ
ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ
በዚህ አጠር ያለ ሙሐዶራ የሚከተሉት ርዕሶች ተዳሰውበታል ፡-
️✔ ዓቂዳ ማለት ምን ማለት ነው፤
️✔ የዓቂዳ ክፍሎች፤
️✔ ኢማን ከምን ከምን ይዋቀራል፣
️✔ የኢርጃእ እና የጀብርይ ዓቂዳ ከአህለሱና ዓቂዳ ጋር ሲነጻጸር ምን ይመስላል ፤
️✔ ሰዎች ከዓቂዳ የሚንሸራተቱት ወይም ወደኢርጃእ ዓቂዳ የሚገቡት በምን ምክንያት መሆኑን እና የመሳሰሉ የዓቂዳ አጀንዳዎች ተዳሰውበታል፡፡
ስለዚህ በጥሞና አናንብበው ፤ ተውሂድን ጠንቅቀው ላልተረዱ እህት ወንድሞቻችን እንዲያነቡት “ፒዲ ኤፉን” በማሰራጨት የበኩላችንን ኢስላማዊ ግዴታ እንወጣ፡፡
➛የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገጽ
⚘••..¦ http://www.tgoop.com/TewhidSunnah/6530
Telegram
💎قدوتنا الصحابيات💎የምር ሱንይ ሴት ሁኚ! 💎ክብር ማለት ሱና ነው! ሱናህ የኑሕ መርከብ ናት፤የተሳፈረባት ይድናል።ወደ ኃላ የቀረ ይሰምጣል።«السلفية منهجي»💎
📚በወ.ሶ.ዩ.ሙ.ተ.ጀ የሚሰጡ ቂርኣቶች የሚለቀቁበት ቻናል📚
📖🌴🌷ይህ ቻናል በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመኣ የሚሰጡ ኪታቦች ዳእዋዎችና የሱና ትምህርቶች በተከታታይ የሚለቀቁበት ቻናል ነዉ፡፡🌷🌴📖
📖 ሊንኩን በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ፡፡ ሌሎችም ቻናሉን ይቀላቀሉ ዘንድ forward ማድረጎን አይርሱ፡ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን 👇👇👇
https://www.tgoop.com/wsumsj

📖🌴🌷ይህ ቻናል በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ የሚሰጡ የኪታብ ደርሶች፣ ዳእዋዎችና የሱና ትምህርቶች በተከታታይ የሚለቀቁበት ቻናል ነዉ፡፡🌷🌴📖
✍ሀሳብና አስተያየት ካሎት✍
👇👇👇👇
@Abubekri ላይ ይላኩ::
✍ሀሳብና አስተያየት ካሎት✍
👇👇👇👇
@Abubekri ላይ ይላኩ::
🌍 بسم الله الرحمن الرحيم 🌍
✅✅✅📚📚📚✅✅️✅
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ!
🌹📚 ─↠🌷📚🌷↞─ 📚🌹
📮የአላህ ፍቃድ ከሆነ በቀጣይ በኡስታዝ ሸይኽ ሚስባህ/አቡ ሃፊያ የተቀራችውን "ተቅሪቡ ተድሙሪያህ" የተሰኘችውን የኪታብ ደርስ እንጀምራለን!
⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📌ሊንኩ ላልደረሳቸዉ ወንድምና እህቶች ይጠቀሙበት ዘንድ ሼር በማድረግ እናድርስ! ባረከሏሁፊኩም!

🌏 بسم الله الرحمن الرحيم 🌍
📚 የኪታቡ ስም↠ተቅሪቡ ተድሙሪያህ
☪☪☪☪📚📚📚☪☪☪☪
✍ ፀሃፊ ↠ ሸይኽ መሃመድ ቢን ሷሊህ አል-ኡሰይሚን (ረሂመሁላህ)
🌱✅✅ ✅🌷📚🌷✅✅✅🌱
🔉በኡስታዝ ↠ሚስባህ/ አቡ ሃፊያ(የሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን (ረሂመሁላህ) ደረሳ በነበሩት ሸይኽ አብዱል ሀሚድ አል-ለተሚይ የተማሩ) የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ኡስታዝ
🌱✅✅ ✅🌷📚🌷✅✅✅🌱
📢 የደርስ ክፍል ብዛት ↠ 18
🌱✅✅✅📚📚📚✅✅✅🌱
👉 ደርስ ክፍል (1- 3)
🌱☪☪☪📚📚📚☪☪☪🌱
የድምፅ ፋይሎቹን ያዉርዱ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

ተጨማሪ
ይህን አዲስ ኪታብ "ተቅሪቡ አት ተድሙሪያ" እና ጎን ለጎን ሌላም የፊቂህ ኪታብ ሚንሀጁ ሳሊኪን የተሰኘው በታላቁ አሊም በሼህ ሰዓዲ የተፃፈው ወሳኝ የፊቂህ ኪታብ እንለቃለን ኢንሻአሏህ
ስለዚህ ሼር ሼር ሼር ማድረግዎን አይርሱ

بسم الله الرحمن الرحيم
📚↠ተቅሪቡ ተድሙሪያህ
☪☪☪☪📚📚📚☪☪☪☪
🔉በኡስታዝ ↠ሚስባህ/ አቡ ሃፊያ
🌱✅✅✅📚📚📚✅✅✅🌱
👉 ደርስ ክፍል ↠ 4-6
🌱☪☪☪📚📚📚☪☪☪🌱
የድምፅ ፋይሎቹን ያዉርዱ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
📚↠ተቅሪቡ ተድሙሪያህ
☪☪☪☪📚📚📚☪☪☪☪
🔉በኡስታዝ ↠ሚስባህ/ አቡ ሃፊያ
🌱✅✅✅📚📚📚✅✅✅🌱
👉 ደርስ ክፍል ↠ 4-6
🌱☪☪☪📚📚📚☪☪☪🌱
የድምፅ ፋይሎቹን ያዉርዱ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
بسم الله الرحمن الرحيم
📚↠ተቅሪቡ ተድሙሪያህ
☪☪☪☪📚📚📚☪☪☪☪
🔉በኡስታዝ ↠ሚስባህ/ አቡ ሃፊያ
🌱✅✅✅📚📚📚✅✅✅🌱
👉 ደርስ ክፍል ↠ 7-10
🌱☪☪☪📚📚📚☪☪☪🌱
የድምፅ ፋይሎቹን ያዉርዱ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
📚↠ተቅሪቡ ተድሙሪያህ
☪☪☪☪📚📚📚☪☪☪☪
🔉በኡስታዝ ↠ሚስባህ/ አቡ ሃፊያ
🌱✅✅✅📚📚📚✅✅✅🌱
👉 ደርስ ክፍል ↠ 7-10
🌱☪☪☪📚📚📚☪☪☪🌱
የድምፅ ፋይሎቹን ያዉርዱ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️