የልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም የተማሪዎችን ውጤት መሻሻልን መነሻ ያደረገ ሲምፖዚየም አካሄደ።
(መስከረም 27/2018 ዓ.ም) በሲምፖዚሙ የሂሳብና እንግሊዝኛ ውጤት ማሻሻያ ስትራቴጂ በ2017 የነበረውን አፈጻጸም በተመለከተ የዳሰሳ ጥናት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።
በሲምፖዚየሙ ንግግር ያደረጉት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አማካሪ አቶ ጥላሁን ፍቃዱ የተማሪዎች ውጤት እንዲሻሻል ሁሉም የትምህርት ባለድርሻ አካላት በትምህርቱ ዘርፍ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ገልጸው በተለይም በሂሳብና በእንግሊዝኛ ትምህርቶች ላይ ተማሪዎችን በመርዳት ለሌሎች ትምህርቶች መሠረት እንዳጥሉ መስራት ተገቢ መሆኑን ተናግረዋል።
የልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍራኦል ሞሲሳ እንደተናገሩት እንደሀገር ብልጽግናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ትምህርት ያለው ፋይዳ ትልቅ መሆኑን ገልጸው የተማሪዎችን የትምህርት ውጤት በማሳደግ ተማሪዎች ለሀገራቸው ብልጽግና መረጋገጥ አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ እየተሰራ ይገኛል ብለዋል።
አቶ ፍራኦል አክለውም የተማሪዎችን የትምህርት አቀባበል ውጤታማ እንዲሆን ለሂሳብና እንግሊዝኛ ትምህርቶች ትኩረት በመስጠት ሁለቱ ትምህርቶች ላይ ተማሪዎች ብቁ ሆነው በሌሎች ትምህርቶች ውጤታማ እንዲሆኑ ልንሰራ ይገባል ብለዋል።
የመድረኩ ተሳታፊዎዎች እንደተናገሩት ሲምፖዚየሙ የተማሪዎች ውጤት እንዲሻሻል ማን ምን ማድረግ እንዳለበት ግንዛቤ ያገኙበት መሆኑን ገልጸው ተማሪዎች ውጤታቸው እንዲሻሻል የክትትል ስራ በተጠናከረ መልኩ ልናከናውን ይገባል ብለዋል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc

❤49
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የ Remedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል።
1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን።
2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ እንደሚሆኑ ገልጿል።
የትምህርት ሚ/ር

❤29
የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የ2018 ዓ.ም የ1ኛ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ።
(መስከረም 28/2018 ዓ.ም) በግምገማው የክፍለ ከተማ የመረጃና ቴክኖሎጂ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን በመርሀግብሩ የዳይሬክቶሬቱና የተመረጡ ክፍለ ከተሞች እቅድ አፈጻጸም ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ታዬ ወልደ ኪዳን የዛሬው መርሀግብር በ2018 ዓ.ም አንደኛ ሩብ አመት የተማሪ ምዝገባ መረጃ ማደራጀትን ጨምሮ በዘርፉ የተለያዩ ተግባራት መከናወናቸውን ጠቁመው በከተማ አስተዳደሩ የ2018 ዓ.ም የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ መረጃ ተደራጅቶ ለሚመለከተው አካል ተደራሽ መደረጉን በመግለጽ የማታ ተማሪዎች እና የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች መረጃም በአግባቡ ተደራጅቶ ሪፖርቱ ለሚመለከተው አካል እንዲደርስ ክፍለከተሞች ተገቢውን ድጋፍና ክትትል ማድረግ የሚጠበቅባቸው መሆኑን አስገንዝበዋል።
ዳይሬክተሩ አያይዘውም ስራ ክፍሉ ከየትምህርት ተቋማቱ ፈጣን መረጃ ለመሰብሰብ ቅጽ ማዘጋጀቱን ገልጸው በቀጣይ ከክፍለ ከተማ የመረጃ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች ጋር በቅጹ ዙሪያ በመግባባት ከየተቋማቱ ፈጣን መረጃዎችን በመሰብሰብ ለተለያዩ አገልግሎቶች የማዋል ስራ እንደሚሰራ አመላክተዋል።
በመርሀግብሩ የአጠቃላይ ትምህርት መረጃ ዝግጅትና አስተዳደር ቡድን መሪ አቶ ደስታ አብረሀም የዳይሬክቶሬቱን የ1ኛ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበው ውይይት ተካሂዷል።

❤32👍5👏2
❤33
የሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአዋጅ ቁጥር 87/2017 ላይ ያተኮረ ስልጠና ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡
(መስከረም 28/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አዲስ በተሻሻለው በአዋጅ ቁጥር 87/2017 ላይ ያተኮረ ስልጠና መስጠት ጀምሯል፡፡
ስልጠናው በዋናነት በተለያየ ጊዜ የሚወጡና ማሻሻያ የሚደረግባቸው አዋጆች ደንቦችና መመሪያዎች ላይ ሰራተኛው በቂ ግንዛቤ እንዲይዝና መብትና ግዴታውን እንዲያውቅ ያደርጋል ያሉት የሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ስዩም በቀለ በተለያየ ጊዜ በአመት ፈቃድ ዲሲፕሊንና ቅሬታ አቀራረብ መንገዶችና የሚተዳደርበትን ህግና ደንብ ጠንቅቀው እንዲያውቁና በየጊዜው የሚነሱ የግልጽነት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ግንዛቤ ያስጨብጣል ብለዋል፡፡
ስልጠናው በ3 ዙር ለአጠቃላይ የቢሮው ሰራተኞች የሚሰጥ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን የአዲስ አበባ ፍትህ ቢሮ ሕግ ባለሙያ በሆኑት አቶ በቃሉ ከበደ አማካኝነት እየተሰጠ መሆኑን ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡

❤24👎6👍4🔥2