በሰላሳ አመቴ ወሊድ የተባለ ወጣት የትዳር ጥያቄ አቀረበልኝ ። በጣም ውብና አማላይ የሚባል ወጣት ነበር ።
ሁሉ ነገሩን ወድጄ አንድ ነውር ብቻ ነበር ያገኘሁበት ። ወሊድ ከኔ በፊት ሌላ ሰው አግብቶ ነበር ። በዚያም ትዳር የወለደው አንድ ልጅ አለው።ሚስቱ ህፃኑን በወለደችበት ሰዓት ነበር ያረፈችው።
ከሚስቱ ያላለቀ ፍቅር ያለው ወሊድ በእናቱ ግፊት እኔን ለማግባት ወሰነ። እኔም ከጥቂት አመታት በኃላ ከመንደሩ ሰው የሚወረውርብኝን የ"ለምን አታገባም?" ጥያቄ ለመመለስ አገባሁት።
በሰርጋችን ምሽት መጀመሪያ አደራ ያለኝ:-"አሏህ ላንቺ መልካም እንዲያረግልሽ ከሻሽ ለሁሳም መልካም ሁኚ።" ይህ ነበር አደራው ። ሁሳም ካለፈ ትዳሩ ያፈራው ልጁ ነው። ከተጋባን ከአንድ አመት በኃላ ጨረቃ የመሰለ ልጅን አላህ ሰጠኝ።
ነገር ግን ልጄ ከልብ ህመም ጋር ነበር አብሮ የተወለደው ። በዚህም የተነሳ ለባለቤቴ እሰጠው የነበረውን ጊዜ ሙሉ ለሙሉ ለህመምተኛው ልጄ መስጠት ጀመርኩ ። ይህም በመካከላችን ክፍተትን ፈጥሮ እኔ ወደ እናቴ ቤት ሄድኩ ። ነገሩ በዚህ ሁኔታ ላይ ሳለ ወሊድ በመኪና አደገ ደረሰበት።
አደጋው ከባደ ስለነበር የመትረፍ አድል እንደሌለው ያወቀው ወሊድ በብዙ ነገራት አደራ አለኝ ። የመጨረሻው አደራ ግን "አሏህ መልካም እንዲሰራልሽ ከፈለግሽ ለሂሳም በጎ አድርጊ። እሱ አሁን አባቱንም ማጣቱ ነው።" የሚል ነበር።
ይህን ካለ ብዙም ሳይቆይ ወሊድ ጥሎኝ ሄደ። ፍቅሩን በምላስ ብዙ ጊዜ ባይገልፅም እጅግ አዛኝ፣ምግባረሰናይና ርሁሩህ ነበር።
ከዚህ ወዲህ የባሌን አደራ ለመጠበቅ ነብሴን አሳልፌ ሰጠሁ።
ቤተሰቦቼ ሁሳምን ለህፃናት ማሳደጊያ አንድሰጥ ቢወተውቱኝም አሻፈረኝ ብዬ እንደልጄ አድርጌ አሳደግኩት።ችግሩን፣ናፍቆቱን ሃሳቡን ሁሉ በጫንቃዬ ተሸክሜ አሳደግኩት።
በሌላ በኩል የኔው ልጅም ከህመሙ ጋር እየተታገለ አስራ አምስት አመታትን ከቆየ ወዲያ እስከ ወዲያኛው አሸለበ።ከሁሳም ውጭ አጫዋችም ሆነ አፅናኝ የሌለኝ ብቸኛ ሆኜ ቀረሁ። ታዲያ ሁሳምም አድጎ ተመረቀልኝ። በተመረቀልኝም ቀን በሁሉም ፊት ዝቅ ብሎ እግሬን ስሞ ስጦታን አበረከተልኝ።
በህይወቱ አንድም ቀን "ጀነቴ" ብሎኝ አንጂ ጠርቶኝ አያውቅም። የኔን መተኛት ሳያረጋግጥ ወደመተኛ ክፍሉም ገብቶ አይተኛም።
ይህ ልጄ ትናንት የራሱን ሆስፒታል ገምብቶ አስመረቀ።በሁሉም ፊትም አንድ ቃል ገባ።በሳምንት ጁሙዓ እለት ሁሉም ሰው በነፃ ህክምና አንዲያገኝ እንደሚያደርግ ቃል ገባ።ይህም ለወንድሙ ሰደቃ እንዲሆን በመሻት እንደሆነም ገለፀ።
ሳራህ አል-ዓቃሪ
Umer Yasin Yusuf 🙏
@yasin_nuru @yasin_nuru

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን "
ቴህራን በዚህ ጦርነት ላይ ብቻዋን አይደለችም፣ የሰሜን ኮሪያ ጦር ኢራንን ለማገዝ በተጠንቀቅ ላይ ነው።"
@yasin_nuru
ቴህራን በዚህ ጦርነት ላይ ብቻዋን አይደለችም፣ የሰሜን ኮሪያ ጦር ኢራንን ለማገዝ በተጠንቀቅ ላይ ነው።"
@yasin_nuru
👍የተረሱ 💛 ሱናዎች👈🏼
⛱➰⛱➰⛱➰⛱
⤵️ ⤵️ ⤵️
የተረሱ ሱናወች 1️⃣
✔️✔️✔️✔️✔️
🌽ምግብን አናንቆ ከመተው መቆጠብ
💓ረሱል
ﷺ
አንዳችንም የምግብ ችግር ተናግረው አያቁም። ምግቡ ቀርቦ ከተመቻቸው ይበሉታል,ካልፈለጉት ደግሞ ሳያናንቁት ይተውታል።
ከሃዲሱ ምንማረው
🎈1👉🏼ምግብ ፊትለፊታችን በቀረበ ጊዜ አለማጥላላት‼️
🎈2👉🏼ለምግብ አቅራቢው ስሜት መጠበቅ እንዳለብን‼️
🎈3👉🏼የተሰጠንን ምግብ በቻልነው ያክል ለአክብሮት መብላት‼️
⤵️ ⤵️ ⤵️
የተረሱ ሱናወች 2️⃣
✔️✔️✔️✔️✔️
👉🏼ሱና ሰላቶችን መጠበቅ👈🏼 በቀን እና በሌሊት ባለው ሰዓት አስራ ሁለት ሱና 🕌ሰላቶችን(ከፈርድ ወጪ)
የሰገደ አላህ ጀነት ውስጥ ቤት ይገነባለታል።
አራት ከዝሁር በፊት እና ሁለት ረከዓ ከዝሁር በኋላ=6 ረከዓ
ከመግሪብ በኋላ ሁለት ረከዓ=2 ረከዓ
ከኢሻ በኋላ ሁለት ረከዓ=2 ረከዓ
ከሱብሂ በፊት ሁለት ረከዓ=2 ረከዓ
አጠቃላይ አስራ ሁለት ረከዓ
⤵️ ⤵️ ⤵️
የተረሱ ሱናወች 3️⃣
✔️✔️✔️✔️✔️
👉🏼መንገድ ልንጓዝ ስንል 🕌መስጂድ
👉🏼ሁለት ረከዓ መስገድ
💓ረሱል ﷺ መንገድ ሲወጡ በቀን እንጂ አይወጡም በዱሃ ወቅት ወይም ከንጋት ጀምሮ እስከ ዙሁር ወቅት ባለው ሰዓት ነበር ልክ ሲወጡ ከመስጂድ ነበር ሚጀምሩት ከዛም በውስጡ ሁለት ረከዓ ይሰግዳሉ ከዛም ትንሽ ተቀምጠው ይወጣሉ።(ሰሂህ ሙስሊም)
ከሃዲሱ ምንማረው
🔂 🔂 🔂
🎈1👉🏼መንገድ ስንወጣ ኸይር ነገር ይገጥመናል።
🎈2👉🏼ምናልባት ለጊዜው መጥፎ ቢያገኘን እንኳን መጨረሻው ኸይር ቢሆን እንጂ።
🎈3👉🏼ለአላህ እጅ መስጠት ነው።
🎈4👉🏼በአላህ ላይ መመካትን ያፀናል።
የተረሱ ሱናወች 4️⃣
✔️✔️✔️✔️✔️
👉🏼ከአዛን በኋላ ሚደረግ ዱዓ👈🏼
ጃቢር ረዲየላሁ አንሁ እንደዘገቡት 💓ረሱል
ﷺ
አሉ፦
🕌ጥሪ(አዛን) ከሰማ በኋላ ይህንን ዱዓ ያለ
ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺭﺏ ﻫﺬﻩ ﺍﻟﺪﻋﻮﺓ ﺍﻟﺘﺎﻣﺔ، ﻭﺍﻟﺼﻼﺓ ﺍﻟﻘﺎﺋﻤﺔ ﺁﺕ ﻣﺤﻤﺪﺍً ﺍﻟﻮﺳﻴﻠﺔ
ﻭﺍﻟﻔﻀﻴﻠﺔ، ﻭﺍﺑﻌﺜﻪ ﻣﻘﺎﻣﺎً ﻣﺤﻤﻮﺩﺍً ﺍﻟﺬﻱ ﻭﻋﺪﺗﻪ
🔥የቂያማ ዕለት ምልጃዬ (ሸፈዓዬ)ታገኘዋለች። ከሃዲሱ ምንማረው፦
🎈1👉🏼🕌አዛን ካለቀ በኋላ ይህንን ዱዓ ያለ 💓የነብያችን ﷺምልጃ በአላህ ፍቃድ ያገኛል። እናም ሁላችንም ዘንድ አዛን ሲደረግ የአዛኑ መልስ ወሬ ሆኗል። እንጠንቀቅ
ተረሱ ሱናዎች 5️⃣
✔️✔️✔️✔️✔️
🔥መፋቂያን መጠቀም አቡ ሁረይራ እንደዘገቡት 💓ረሱል
ﷺ
((ህዝቦቼ አከብዳለሁ ብዬ ባልሰጋ ኖሮ በእያንዳንዱ ሰላት ወቅት መፋቅያን
ባዛቸው ነበረ)) ከሃዲሱ ምንማረው
🎈1👉🏼ለመፋቂያ ትልቅ ትዕዛዝ መኖሩን።
🎈2👉🏼ንፅህና በየሰላት ወቅቱ መጠበቅ
🎈3👉🏼ሰጋጅን እና መላዒካዎችን አዛ አለማድረግ
የተረሱ ሱናዎች 6️⃣
✔️✔️✔️✔️✔️
ዶሮ እና አህያ ሲጮሁ ሚደረግ ዱዓ🙏🏼
💓ረሱላችን
ﷺ
እንዲህ ብለዋል፦ ዶሮ ስትጮህ ከሰማችሁ ከአላህ ችሮታን ጠይቁ እሷ እኮ መላዒካን አይታ ነው የጮሀችው,አህያ ሲጮህ ደግሞ ከሰማችሁ ከሸይጣን በአላህ ተጠበቁ እሱ እኮ 👹 ሸይጣንን አይቶ ነው የጮሀው።
⤵️ ⤵️ ⤵️
የተረሱ ሱናዎች 7️⃣
✔️✔️✔️✔️✔️
👉🏼ደረጃ ሲወጣ እና ሲወረድ ሚደረግ አዝካር
💓ረሱል
ﷺ
፦ወደላይ ስንወጣ ተክቢር እናደርጋለን(አላሁ አክበር) ስንወርድ ደግሞ ተስቢህ (ሱብሃነላህ) እንል ነበር። እኛ ዘንድ ጭራሽ የለም ማለት ይቻላል። በጣም ጠፍቷል። ከአሁን በኋላ ለመስራት ዝግጁ እንሁን።
⤵️
የተረሱ ሱናዎች 8️⃣
✔️✔️✔️✔️✔️
☞ወደ ሰው ቤት ስንገባ ማስፈቀድ
አቡ ሙሳ አልኣሽሪይ እንደዘገቡት የአላህ 💓መልእክተኛ
ﷺ
እንዲህ ብለዋል፦ማስፈቀድ ሶስት ጊዜ ነው ከተፈቀደልህ ካልሆነ ግን ተመለስ።
ከሃዲሱ ምንማረው በሩን ስታንኳኳ ሶስቴ መሆን አለበት በሶስቱ ምንም መልስ ካላገኘህ ተመለስ። ከተፈቀደልህግባ ከተባልክ ደግሞ መግባትን ያመለክታል። ግን አብዛኞቻችን ጋር ከሶስት በላይ ማንኳኳት ልምድ ሆኖ መቷል። ስለዚህ መቆጠብ ይኖርብናል።
⤵️ ⤵️ ⤵️
የተረሱ ሱናዎች 9️⃣
✔️✔️✔️✔️✔️
💓ረሱል
ﷺ
🌽ምግብን ሲመገቡ በ👉🏼3👈🏼 ጣታቸው ነበር፣ልክ በልተው ሲጨርሱ ከመታጠባቸው በፊት ጣታቸውን ይልሱት ነበር። ይህ ግን እኛ ዘንድ የጠፋ ነገር ነው ለማለት አያዳግትም። ልክ በልተን እንደጨረስን ሮጦ ሳሙናና ውሃ ወይም ሶፍት መጠቀም ይህ ደግሞ አግባብ አደለም። ይታሰብበት!!!
⤵️ ⤵️ ⤵️
የተረሱ ሱናዎች 🔟
✔️✔️✔️✔️✔️
እንቅልፍ ከመተኛታችን በፊት ውዱዕ ማድረግ ሱና ነው። ግን አብዛኞቻችን ዘንድ በጣም ተዘንግቷል።
ከሃዲስ፦ወደ መጋደሚያክ በመጣቅ ጊዜ ለሰላት እንደምታደርገው 🙏🏼ውዱዕ አይነት ውዱዕ አድረገህ በቀኝ ጎንህ ተኛ(ተጋደም)

ሳዑዲ አረቢያ እስራኤልን እንደ ኢራን መከላከል እና ማጥቃት ትችላለች ብላችሁ ታስብላችሁ?
ረጅም ርቀት ሚሳኤሎች፣ኑክሌር ቦምብ እና ከባባድ መሳሪያዎች የላትም ተብሎ ነው የሚታሰበው።
ሳዑዲ አረበያ በአሜሪካ እንደምትጠበቅ ይታወቃል።
ሳዑዲ የትምህርት ጥራትን ማጠናከር
የጦር ሳይንቲስቶችን ማፍራት አለባት።
በአሜሪካ እየተጠበቀች እስከ መቼ?
@yasin_nuru
@yasin_nuru
ረጅም ርቀት ሚሳኤሎች፣ኑክሌር ቦምብ እና ከባባድ መሳሪያዎች የላትም ተብሎ ነው የሚታሰበው።
ሳዑዲ አረበያ በአሜሪካ እንደምትጠበቅ ይታወቃል።
ሳዑዲ የትምህርት ጥራትን ማጠናከር
የጦር ሳይንቲስቶችን ማፍራት አለባት።
በአሜሪካ እየተጠበቀች እስከ መቼ?
@yasin_nuru
@yasin_nuru
Breaking news
በዓለም ላይ ወደ 16 ቢልዮን የሚጠጋ መረጃ ሀክ እንደተደረገ እየተገለፀ ይገኛል። በዚህም apple , Google, telegram , facebook እና GitHub የሰለባው ቀማሽ ሆነዋል ተብሏል።
ስለዚ አሁን ማድረግ ያለባችሁ
1. የሁሉም አካውንታችሁ password በከፊል/ሙሉ በሙሉ መቀየር
2. two step verification ፓስወርድ ማድረግ
3. የማይታወቁ ሊንኮች አለመንካት
Cyber

#የቁርዓን ድንቅ ተዓምር…‼
#የጣት_አሻራ !
(Quran about finger print)
#እኔ ሙስሊም የሆንኩት የእናቴ እና አባቴ ዕምነት ስለሆነ አይደለም፤ እኔ ሙስሊም የሆንኩት ስለ ኢስልምና አስተምህሮት ብቻ ስለተማርኩ አይደለም፤ እኔ ሙስሊም የሆንኩት የጀነትን ፀጋወች ጓጉቼ የጀሀነምን ዘግናኝ ቅጣት ፈርቼ አይደለም፤ እኔ ሙስሊም የሆንኩት ከኢስላም ውጭ ሌላና ሌላ #እውነት አለመኖሩን በመገንዘቤ ብቻ'ና ብቻ ነው።
#አንድ ስው ወደ ረሱል (ስ.ዓ.ወ) የበስበስ የስው አጥንት ይዞ መጣ…አጥንቱንም በእጁ አደቀቀው'ና እፍፍ አለው፤ ከ እጁ ላይም በነነ…ከዚያም በማስቀጠል አንተ ሙሀመድ ሆይ! የሠው ልጅ እንዲህ ሆኖ ከበስበስ ቡኃላ አጥንቶቹውም ወደ ትቢያነት ከተቀዬረ ቡኃላ እንደገና ይነሳል ነው እያልከን ያለኸው⁉ ሲል ይጠይቃቸዋል።
#በዚህ ስዓት አሏሁ (ሱ.ወ) ሚን ስበዒን ስማዋት ከዙፋኑ ሆኖ ለዚህ ስው እና ሞቶ በመቀስቀስ ላይ ጥርጣሬ ላላቸው ሁሉ መልስ የቁርዓን ሱራን አወረደ።
★ "ስው አጥንቶቹን አለመስብስባችንን ያስባልን?" (ሱራህ 75-3),
★ "አይደለም ጣቶቹን (ፊት እንደነበሩ) በማስተካከል ላይ ቻዬች ስንኾን (እንስበስባቸዋለን), (ሱራህ 75-4)
#የሚሉት አንቀፆች እና ሙሉ ምዕራፉን በማውረድ ይህው ዛሬ ገና በ19ኛው ክ/ዘመን ለተገኘው የሳይንስ ግኝት መስረት የሆነ ታላቅ መልዕክትን አወረደልን።
#ለመሆኑ ስለጣት አሻራ (finger print) ምን ያክል እውቀቱ አለን…⁉
#ስለጣት አሻራ ብቻ ተፈኩር ስናደርግ ኖሮ አዕምሯችን አንድ የእውቀት እና የመረጋጋት ወርቃማ ስሜት ውስጥ ይደርስ ነበር…ምክንያቱም ይህ ብቻውን አንድ ጥበብ በቃላት ሊገለፅ የማይችል አሏህ እንዳለው በእርግጠኝነት እንድናምን ያደርገን ነበር።
#ዛሬ የዓለማችን አስተማማኝ የስዎች የመለያ ዘዴ DNA ሳይሆን finger print ነው…የጣት አሻራ የመንትዬች እንኳን ፈፅሞ የማይመሳስል ድንቅ ተዓምር ነው።
#በዓለም ላይ እስካሁን ስንት ስው ተወልዶ ሞቷል…ማለትም በ20 ቢሊዬን የሚቆጠሩ ስዎች አልፏል ብለን ብናስብ አሁንም ነገም እስከ ቂያማ ድረስ የሚወለዱ ህዝቦች በዛች ትንሺ የቆዳቸው ቆዳ ላይ ባለችው ዲዛዬን ወይም የሚስጥር ኮድ የአላህ አስደናቂ ተዓምር'ና ያንዱ ካንዱ ፈፅሞ የማይገናኝ ሆኖ እናገኘዋለን።
አጃጃጃጃ ዒዒዒዒዒ ብብብ…ያስብላል‼
#አሏህ (ሱ.ወ) ለቀልድ እና ለጫወታ አልፈጠረንም የተከማቸው አካላችን ሞተን ከአፈር ጋር ደቆ ከተቀላቀለ ቡኃላ ወደነበርንበት መመለስ ይችላል…ምክንያቱም ካልነበርንበት ቦታ ከዝልግልግ ንፍጥ መሳይ ነገር የተከማቸን ሙሉ አካል የስጠን ጌታ ነገ ሞተን መቀስቀስ ይከብደዋል ማለት ጀለፍነት ነው።
e/r Mohammed Jemal-ማሜ…

✍አሪፍ ምክሮች
✔️ለብልግና ደፋር አትሁን ☞ሰዎች አንዳትመለስ አድርገው ይተፉሀል ።
✔️ ዝንጉ አትሁን ☞መግባባት አትችልም
✔️ ቸልተኛ አትሁን ☞ቀጠሮና ስራህን ትረሳለህ
✔️ በጣም ኮስታራ አትሁን ☞በሩቅ ይሸሹሀል
✔️ ፈሪ አትሁን ☞ለመሪነት አትበቃም
✔️ ችኩል አትሁን☞ማመዛዘን ይሳንሀል
✔️ ወሬ አታብዛ☞ሚስጥርህን አብረህ ታወጣለህ
✔️ለሁሉም አስተዋይ ☞ሁን ይበጅሀልና።

✔️✔️ #እውነታ
#ጥቁር #አዝሙድ #ዘይት #ጥቅም""!
🎖 #ለካንሰርና #እባጮች
አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከ አንድ የሻይ ማንኪያ የተፈጥሮ ማር ጋር በመቀላቀል ከቁርስ ግማሽ ሠዓት በፊት ይጠቀሙ።
🎖 #ለስኳር #በሽታ
የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከተፈጥሮ ማር ጋር በመቀላቀል በቀን ሁለት ጊዜ ይጠቀሙ። ካርቦሃይድሬት ያላቸውን ምግቦች በመጨመር ስኳርን በማቆም የአመጋገብ ለውጥ ያድርጉ።
🎖 #ለተቅማጥ
አንድ የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ዘይት ከአንድ ኩባያ እርጎ ጋር በመቀላቀል በቀን ሁለት ጊዜ ይጠቀሙ።
🎖 #ለደረቅ #ሳል
ግማሽ የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከቡና ጋር በመቀላቀል በቀን ሁለት ጊዜ ይጠቀሙ። ጀርባዎና ደረትዎን በዘይት ይሹት።
🎖 #ለጆሮ #ህመም
በስሱ የተቆላ አንድ የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ይውሰድ ከዚያም ጥቂት የኦሊቭ ዘይት ጠብታዎች በመጨመር በደንብ ይቀላቅሉት። ሰባት ጠብታ በሲሪንጅ ውስጥ ይክተቱ ከዚያም ጠዋት እና ማታ ጆሮዎ ውስጥ ይጨምሩ።
🎖 #ለዓይን #ህመም እና #ለእይታ #ችግር
ወደ መኝታ ከመሄድዎ ከግማሽ ሠዓት በፊት የአይን ቆብዎን በጥቁር አዝሙድ ዘይት ይሹት። ግማሽ የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከአንድ ኩባይ የካሮት ጭማቂ ጋር በመቀላቀል ይጠጡ።
🎖 #ለፊት #ፓራሊሲስ
አንድ የሻይ ማንኪይ ዘይት ለብ ባለ ውሃ ውስጥ በመጨመር እንፋሎቱን ይታጠኑ።
🎖 #ለጉንፋን እና ፍሉ
አንድ የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከማር ጋር በመቀላቀል ከቁርስ በፊት ይውሰድ። በእያንዳንዳቸው የአፍንጫ ቀዳዳ ውስጥ ጥቂት ጠብታዎች ይጨምሩበት።
🎖 #ለሃሞት #ጠጠር እና #ለጉበት #ጠጠር
አንድ ትልቅ ማንኪያ የጥቁር አዝምድ ፍሬ ከማር ጋር በብርጭቆ ውስጥ ይቀላቅሉት ጥቂት ለብ ያለ ውሃ ይጨምሩበት። በመጨረሻም በመጨረሻም አንድ የሻይ ማንኪያ ዘይት ይጨምሩበት ይህን ውህድ በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ይጠጡ።
🎖 #ለአጠቃላይ #ጤንነትና #ደህንነት
አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ከአንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ጋር በመቀላቀል በየቀኑ ይጠቀሙ። ወይም ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ዘይት ከማር ጋር በመቀላቀል ከቁርስ በፊት በየቀኑ ይጠቀሙ።
🎖 #ለፀጉር #መሳሳት እና #ያለ #ዕድሜ #ሽበት
በመጀመሪያ ፀጉርዎን ይታጠቡ ከዚያም በቂ የሆነ የኦሊቭ ዘይት ከጥቁር አዝሙድ ዘይት ጋር በመቀላቀል ይቀቡት። ከአንድ ሠዓት ቆይታ በኋላ ያለቅልቁት ወይም ይታጠቡት።
🎖 #ለራስ #ህመም እና #ማይግሬን
ከግንባርዎ ግራ ክፍል ትንሽ ዝቅ ብሎ ወይም ቴምፕል በሚባለው የጥቁር አዝሙድ ዘይት በመቀባት ይሹት። ጥቂት ጠብታዎች በአፍንጫዎ ቀዳዳ እና ጭንቅላትዎ ላይ ያድርጉ። በቀን ሁለት ጊዜ ጥቂት የጥቁር አዝሙድ ፍሬና ማር ይብሉ።
🎖 #ለማስታወስ #ችሎታ
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ከግማሽ የሻይ ማንኪያ ማር ጋር በመቀላቀል በቀን ሶስት ጊዜ ይመገቡ።
🎖 #ለአፍ #ኢንፌክሽን #ቫይረስ
ጥቂት የጥቁር አዝሙድ ፍሬ በአፍዎ ውስጥ ከ 10 – 15 ደቂቃ ይያዙት።
🎖 #ለጡንቻ #ህመም
አንድ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ከማር ጋር በመቀላቀል በቀን ለሶስት ጊዜ ይውሰድ። የቅልጥም መረቅ በየቀኑ ይጠጡ። የቻሉትን ያክል ዘቢብ በየቀኑ ይመገቡ።
🎖 #ለሪህና #ጀርባ #ህመም
የጥቁር አዝሙድ ዘይት ሞቅ በማድረግ የሚያምዎትን ቦታ ይሹት። በየቀኑ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ እና ማር ይመገቡ።
🎖 #ለሆድ #ህመም
በአንድ ትልቅ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ከማር ጋር በመቀላቀል ይጠቀሙ። ጥቂት የፔፐርሜንት ሻይ ይጠጡ ከዚያም የረሃብ ስሜት ከተሰማዎት የተቀቀለ ሩዝ ውሃ ይጠጡ።
🎖 #ለጥርስ #ህመምና #ድድ #ኢንፌክሽን
በኩባያ የሎሚ ጭማቂ በማድረግ ጥቂት የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ይጨምሩበት ከዚያም ያፍሉት። ከዚያም የፈላው ሎሚ ቀዝቀዝ ሲል በዚህ ውህድ ፈሳሽ አፍዎን ይጉመጥመጡበት/ይታጠቡበት።
🎖 #ለሆድ #ትላትል
ሁለት የሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ፍሬ ከግማሽ ኩባያ ሎሚ ጋር በመቀላቀል ይህን ውህድ ያሙቁት። ከዚያም ቡርሽ ወይም ሌላ ነገር በመጠቀም የሆድና ጉበትዎን አካባቢ ይሹት።

🎖 #በሕይወት #ውስጥ አንዴ ከሄዱ የማይመለሱ ሦስት ነገሮች
☞ ጊዜ፣
☞ቃል እና
☞አጋጣሚ
🎖 #በሕይወት #ውስጥ ልታጣቸው የማይገቡ ሦስት ነገሮች
☞ ሰላም፣
☞ተስፋ እና
☞ ታማኝነት
🎖 #በሕይወት #ውስጥ እጅግ ዋጋ ያላቸው ሦስት ነገሮች
☞ ፍቅር፣
☞እምነት እና
☞ባልንጀሮች
🎖 #በሕይወት #ውስጥ እርግጥ ያልሆኑ ሦስት ነገሮች
☞ ሕልም፣
☞ስኬት እና
☞ እድል
🎖 #አንድን #ሰው ሰው የሚያደርጉ ሦስት ነገሮች
☞ጠንክሮ መስራት፣
☞ቅንነት እና
☞ ጽናት
🎖 #በሕይወት #ውስጥ አንድን ሰው ሊያጠፉ የሚችሉ ሦስት
ነገሮች
☞ ሱስ፣
☞ትዕቢት እና
☞ጭንቀት
✍ #ይች #አለም የፈተና መድረክ ናት እና
🍃🍃 #ጌታዬ _ሆይ_እባክህ ወደ ፈተና እንዳንገባ እንተው ጠብቀን!

አሜሪካ ጦርነቱን መቀላቀሏን ተከትሎ የመንም በይፋ ወደ ጦርነቱ መቀላቀሏን አሳውቃለች።
የመን እንዳለችው ከሆነ ከኢራን ጎን እንቆማለን ፤ የጠላት መርከብ በኛ ቀጠና ያለፈ እንደሆነ ዶግ አመድ ይሆናል ስተል ተናግራለች።
@yasin_nuru @yasin_nuru
የመን እንዳለችው ከሆነ ከኢራን ጎን እንቆማለን ፤ የጠላት መርከብ በኛ ቀጠና ያለፈ እንደሆነ ዶግ አመድ ይሆናል ስተል ተናግራለች።
@yasin_nuru @yasin_nuru
አስታወሳችሁት....
የ3 ዓመቱ ሶርያዊ ህፃን...
የግፈኞች በትር አርፎበት...
ወደ ሞት እያቀና...
እንዲ ብሎ ነበር...
" ሁሉንም ሄጄ ለአላህ እነግረዋለሁ"😢
@yasin_nuru
የ3 ዓመቱ ሶርያዊ ህፃን...
የግፈኞች በትር አርፎበት...
ወደ ሞት እያቀና...
እንዲ ብሎ ነበር...
" ሁሉንም ሄጄ ለአላህ እነግረዋለሁ"😢
@yasin_nuru
🍃🍃 #ምርጥ_ጓደኛ ፡🍃🍃
🎖 #ገሣጭህ #ነው ፥ የሰዎችን ውድቀት ይጠቁምሃል
🎖 #መካሪህ #ነው ፥ የሥኬታቸውን ምስጢር ሹክ ይለሃል
🎖ካንተ ጋር በሚኖረው ቆይታ አይሰለችም ፡፡
🎖 ካንተ ርቆም አያሴርም ፡፡ ከታላላቅ የዓለም ምሁራን ጋር
ያስተዋውቀሀል ፤ ከጥበባቸው ማዕድ ትቋደስ - ዘንድ ያስችለሃል ::
🎖 #የግለሰቦችን የሕዝቦችን ውድቀት
ወይም ምጥቀት ምክንያት ያትትልሃል ።
🎖 #ያልኖርካቸውን የጥንት ዘመናት በአይነህ ህሊና ኖረሃቸው ትማርባቸው ዘንድ እድል ይሰጥሃል ፡፡
~
↘️ #ምርጥ #ጓደኛህ #ነው ፤ ካንተ አንዳችም ጥቅም
አይፈልግም ፡፡
↘️ #ምርጥ #ጎረቤትህም #ነው ፤ ባንተ ላይ አንዳችም ችግር አይፈጥርም፡፡
↘️ #ያጋጠመህን #ችግር
አማክረኸው መፍትሄ ሳይጠቁም እንዲሁ አይተውህም ፡፡ ህልምህን አጋርተኸው የሥኬት ጎዳናን ሳያመላክትህ አይቀርም ፡፡
🎖 #ግለሰባዊና -ቤተሰባዊ ሕይወትህን አወያይተኸው የማበልፀጊያ ዘዴውን ሳይዘይድ ቸል አይልህም ::
🎖 #የሀገርህ ድህነትና ሗላ ቀርነት ሲያብከነክንህ የማስመንደጊያ ንድፉን ሳያስጨብጥህ ዝም -
አይልህም ::
🎖 #የዘመናት #የሰው #ልጆች እምቅ ዕውቀት
በውስጡ ያቀፈ በመሆኑ በርካታ የመፍትሄ ሃሳቦች ተሞልቷልና ::
💠💠 #ይህ #ምርጥ #ጓደኛ ሌት ከቀን ካንተ ላይለይ
ፈቃደኛ ነው ::
🎖 #ነዋሪም ሁን መንገደኛ ካንተጋር መሆን ያስደሰተዋል ::
🎖 #እንቅልፍ #ቢያዳፋህ እርሱ
እንቅልፍ ባይኑ ሳይዞር እስከምትነቃ ይጠብቀሃል ::
🎖 #ተሰላችተህ #ብትወረውረው ዳግም እስክታነሳው
ይታገሰሃል ;
🍃🍃 #ቸር #ነው ፤ ያለውን ሊሰጥህ ዝግጁ ነው ፡፡
🍃🍃 #ትጉህ #ነው ፤ ያለማቋረጥ ቢያስተምርህ
ይወዳል ፡፡ ነፃ ነው ፤ ማንነትህ አያሳስበውም ፡፡
💢 #ሐብታም #ብትሆን ወይም ደሃ ፣ ደስተኛ ብትሆን ወይም የተከፋህ ፣ ብቸኛ ብትሆን ወይም ባለ ብዙ ጓደኛ ፣ ባለሥልጣን ብትሆን ወይም ተርታ ሰው ፡
ለርሱ ግዱ አይደለም ፡፡
💠 #ይልቁንስ #ሐብታም ከሆንክ ገንዘብ አያያዝና
አጠቃቀም ያስተምረሃል ፡፡
💠 #ድሃ #ከሆንክ የብልፅግና መንገድ ይጠቁመሃል ፡፡
💠 #ብቸኛ #ከሆንክ ጓደኛ - ይሆንሃል ፡፡
💠 ባለ ብዙ #ጓደኛ #ከሆንክ ከሰዎች ጋር በመኖር ጥበብ ይክንሃል ::
💠 #ባለሥልጣን #ከሆንክ
ያመራር ችሎታ ያላብሰሀሃል :: መልካም ልቦና ይኖርህ ዘንድ ይመክረሃል ::
💠 #ተራ #ሰው #ከሆንክ ደግሞ የታላቅነትን ማማ ትቆናጠጥ ዘንድ የሥኬት ምስጢር ያስተምረሃል ::
✍✍ይህ ምርጥ ጓደኛ ጥሩ መፅሐፍ ነው ::
🔁ከመፅሐፍት ሁሉ የላቀውና ስህተት ያልጎበኘው ፣
🔁ዘመን የማይጥለው ፣ ሁሉንም የሕይወትህን ክፍል
አንዳች ሳያስቀር የሚዳስስ መመሪያ ፣ ያካተተ ፡
ተዓምሩ የማያልቅ ፣ ተደጋግሞ ቢነበብ የማይሰለች ፣ ሊቃውንት የማይጠግቡት ፣
💢💢ያለፉ ሕዝቦችን ታሪክ የሚዳስስ ፣ የዘመኑን ሕዝብ የሚዳኝ የሚመጣውን ዘመን ምንነት የሚተነብይ ፣ ከፊት ለፊቱም ይሁን ከበስተሗላው ደምሳሽ ተቀናቃኝ የሌለበት #ዘልዓለማዊ_መፅሐፍ ፡_
🌸🌸 #ቅዱስ_ቁርኣን_ነው ፡፡🌸🌸

-ኢራን ኳታርና ኢራቅ ወደሚገኙት የአሜሪካ የጦር ሰፈር 6 ሚሳኤል አስወንጭፋለች! ፍንዳታም ተሰምቷል!
-ኳታር ለኢራን ጥቃት ምላሽ የመስጠት መብቴ የተጠበቀ ነው ስትል ተናግራለች።
እስራኤልን ተባብረው ማጥፋት ሲገባቸው ወደ እርስ በእርስ ግጭት🤷♂
አይ የዚህ ዘመን ኡማ
@yasin_nuru
-ኳታር ለኢራን ጥቃት ምላሽ የመስጠት መብቴ የተጠበቀ ነው ስትል ተናግራለች።
እስራኤልን ተባብረው ማጥፋት ሲገባቸው ወደ እርስ በእርስ ግጭት🤷♂
አይ የዚህ ዘመን ኡማ
@yasin_nuru
ኢራን በሶሪያ የሚገኘውን የአሜሪካ የጦር ሰፈር በሞርታር ደበደበች
*
የኢራን መንግሥት በኳታር በሚገኘው የአሜሪካ የጦር ሰፈር ላይ ጥቃት ካደረሰ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ማምሻውን በሶሪያ የሚገኘውን የአሜሪካ የጦር ሰፈርም በሞርታር ደብድቧል።
በሶሪያ ምዕራብ ሀሳካ ግዛት በሚገኘው የአሜሪካ የጦር ሰፈር ላይ ጥቃት መድረሱን ተከትሎ በአካባቢው ጥብቅ የፀጥታ ጥበቃ እየተደረገ መሆኑን የኢራኑ መህር ዜና አገልግሎት ዘግቧል።

💫 #ልጅቷን #ለምን #ሳምካት ?
,
#አስገራሚው #አጋጣሚ
💢በእድሜ የገፉ አባት ናቸዉ ከሁለት ወጣት ልጆቻቸዉ ጋር ሲኖሩ
ችግር ይገጥማቸዋል ::
#ወንዱን #ልጅ ስራ እንዲሰራ ይልኩታል ከመሔዱ በፊት ሊመክሩት
ፈለጉና
🍃🍃 #ልጄ #ሆይ ስለ #እህት ስትል አሏህን ፍራ አሉት::
#አልገባዉም እህቱ አብራዉ አትሔድ ..ምን ለማለት ፈልገዉ
እንደሆነ ሳይገባዉ ሳይጠይቅ ተሰናብቷቸዉ ሄደ ::
#ስራዉን #ጨርሶ #ሲመለስ አባት ልጄ ሆይ! #ለምን ያቺን ልጅ
ሳምካት አሉት ።
,
🔰 #አባቴ አረ ማንንም አልሳምኩም አላቸዉ በጭራሽ
ስመሃታል ብለዉ ሲያፋጥጡት አባቴ #ማንም #አላየንም #ጨለማ
#ዉስጥ ነበርን ከአሏህ ዉጪ ማንም አልተመለከተንም
#ማን #ነገረክ? ዋህይ(ራዕይ) ወረደልህ እንዴት አወክ ብሎ
ሲጠይቃቸዉ
,
📚📚በሩን ከፍቼ ቤት ዉስጥ ቁጭ ብዬ ነበር ዉሀ ቀጂዉ ዉሀ ይዞ
መጣ #እህትህ #ከፈተችለት ዉሃዉን ከገለበጠ በኃላ ሊወጣ
ሲል እህትህን ግጥም አድርጎ ሳማት
ያኔ #አንተም #የሰዉ #እህት #እንደሳምክ
#አወኩ ወደ ሌላ እንቅስቃሴ ብትገባ ዉሀ ቀጂዉም #ወደሌላ
እንቅስቃሴ ይገባ ነበር።
💢በሰዉ እህት ሚቀልድ በእህቱ ይቀለዳል
☞በሰዉ ልጅ ሚቀልድ በራሱ በልጁ ይቀለዳል
☞በሰዉ ሚስት ሚቀልድ በራሱ ሚስቱ ይቀለዳል
☞በሰዉ ልጅ በሰዉ ሚስት በሰዉ እህት ዝሙት የሚፈጽም
እዳዉን በቤተሰቡ ይቀበላል
✅ #ዝሙት #እዳ #ነዉ ካበደርከዉ በቤተሠብህ ብድሩን
ትቀበላለህ።
✅ ሁሉም ሰው የዘራውን ያጭዳል
በራስህ ላይ (በቤተሰብህ) ላይ ሊደረግ የማትፈልገውን
ነገር
#በሌሎች #ላይ #አታድርግ።
💠💠 በሌላ ሴት ላይ የምሰራዉ ስራ አንተ ሳታቅ በእህትህ ላይ እንደሚሰራ እወቅ..የሌሎችን ሴቶች መብት ስትጠብቅ የአንተም እህት መብት ይጠበቃል፡፡
🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
#እስቲ #ሁላችንም ከዚህ ፈተና አላህ ይጠብቀን አሚን በሉ

⭐️ #ሚሰጥርህን ለሁለቱም ተው
☞ለጌታህና
☞ለራስህ
⭐️ምድር ላይ ሁለት ሰዎች እንዲወዱህ ጣር
☞እናትና
☞ አባትህ
⭐️ #ሁለት #ሃይለኛ ነገሮች ላይ. ዘውትር
☞ሰላት እና
☞ ትዕግስት
⭐️ሁለት ነገሮችን አትፈራ
☞ርዝቅ እና
☞ሞትን ለምን ሁለቱም በአላህ እጃ ስለሆኑ
⭐️ሁለት ነገሮችን ምንም አታስታውሳቸው
☞ለሰዎች የዋልከው በጉ ነገር እና
☞ሰዎች አንተ ላይ ያደረጉት መጥፎ ነገር
ሁለት ነገሮችን ምንም አትርሳቸው
🌿አላህን እና የመጨረሻይቱን ቀን🌴
☞ከፈጣሪህ ብዙ ስትርቅ፥ በፈጠራቸው ፍጡራን ክፉኛ ትፈተናለህ✔
:::ላራህማኑ ጥራት ይገባው ምስጋና
ሙስሊም አርጎ ለፈጠረን ለረቡና
ከቶ አናፍርም እምነታችነው እስልምና
ቁርአን ነው የኛ የህይወት መመርያ!!
وَلَا تَحْسَبَنَّ اللَّهَ غَافِلًا عَمَّا يَعْمَلُ الظَّالِمُونَ ۚ
(إبراهيم)

1⃣0⃣ #የሪዝቅ #መክፈቻ #ቁልፎች
⭐️ኢስቲግፋር እና ተዉባ፣
⭐️ እውነተኛ የሆነ የአላህ ፍራቻ፣
⭐️ መስፈርቱን ያሟላ ዱዓእና የተመረጡ አዝካሮችን ማብዛት፣
⭐️ ነቢዩን መውደድ እና በርሣቸው ላይ ሰለዋት ማውረድ፣
⭐️ ዘካን ማውጣት ሰደቃ መስጠት፣
⭐️ ለደካሞችና ችግረኞች መልካም መዋል፣
⭐️ እዉነተኛ መመካትን በአላህ ሱ.ወ. መመካት፣
⭐️ ለእናት አባት በጎ መዋል፣
⭐️ ለአላህ ሱ.ወ. ምስጋናና ዉዳሴ ማድረስ፣
⭐️ ኒካህ ማድረግ
@yasin_nuru @yasin_nuru
⭐️ኢስቲግፋር እና ተዉባ፣
⭐️ እውነተኛ የሆነ የአላህ ፍራቻ፣
⭐️ መስፈርቱን ያሟላ ዱዓእና የተመረጡ አዝካሮችን ማብዛት፣
⭐️ ነቢዩን መውደድ እና በርሣቸው ላይ ሰለዋት ማውረድ፣
⭐️ ዘካን ማውጣት ሰደቃ መስጠት፣
⭐️ ለደካሞችና ችግረኞች መልካም መዋል፣
⭐️ እዉነተኛ መመካትን በአላህ ሱ.ወ. መመካት፣
⭐️ ለእናት አባት በጎ መዋል፣
⭐️ ለአላህ ሱ.ወ. ምስጋናና ዉዳሴ ማድረስ፣
⭐️ ኒካህ ማድረግ
@yasin_nuru @yasin_nuru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቻይና ጉዋንግ ዶንግ የመሬት መንቀጥቀጥ ባጋጠመበት ወቅት አንድ ታዳጊ ያደረገዉ ነገር መነጋገሪያ ሆኗል።
ታዳጊዉ መላዉ ቤተሰብ ከቤት ለመዉጣት ሲሯሯጥ ከጀመረዉ ሩጫ እየተመለሰ "አንድ ለመንገድ" በሚመስል መልኩ ጠብሰቅ እያደረገ ሲጎርስ ታይቷል።
ከተሰጡ አስተያየቶች ዉስጥ "በረሃብ ከመሞት በመሬት መንቀጥቀጥ መሞትን መርጧል" ያሉም አልጠፉም። "ምግቡ እንዴት ቢጣፍጥ ነዉ" ብለዉ ጥያቄ ያነሱም አሉ።
አባትዮው ምግቡን መልስ ምግቡን መልስ ያለውም ይመስላል😁😁
እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር?

ቁርጥ እርሣቸዉን የምትመስል ቆንጆ ናት፣
ዉብ ዕድሜዋ ለጋብቻ ሲደርስ ብዙ ሰዎች ሊጠይቋት እርሣቸው ጋር መጡ፤ ብዙ የተከበሩና ትላልቅ ሰዎች …
አንዲት ዐሊን የምትወድ የአንሷር ሴት ዐሊ ዘንድ ሄዳ
“ፋጢማን ብዙ ሰው እንደጠየቃት ታውቃለህ ግን?” አለችው፡፡
“አዎን” አላት፡፡
“አንተሰ ለምን ሄደህ አትጠይቅም፤ ለምን ዳሩልኝ አትላቸዉም፣ ትወዳት የለ?” አለችው፡፡
አንገቱን አቀረቀረ
“ድሃ ነኝ ምን አለኝና? በምንድነው የማገባት?” አላት፣
“ዝምብለህ ሂድና ጠይቅ፤ መልካም ነገር ልትሰማ ትችላለህ አብሽር፡፡” ብላ አሳመነችው፡፡
ሄደ፡፡ ፈራቸው፤ እርሣቸው ፊት ተቀምጦ መናገር ከበደው፡፡ እናም ዝም አለ፡፡
“ምነው ዐሊ ምን ሆነህ ነው? ምንድነው ያመጣህ ጉዳይ?” አሉት፤ አከታትለው ጠየቁት፡፡
ዐሊ አሁንም ዝም አለ፡፡
“ምናልባት ፋጢማን እንድሰጥህ ለመጠየቅ መጥተህ እንዳይሆን፡፡” አሉት፡፡
አዎን በሚል ሀሳብ ራሱን ነቀነቀ፤
“ታዲያ ጥሎሽ ይኖርሃልን?” አሉት፡፡
“ምንም የለኝም” አላቸው፡፡
“የሆነ ጋሻ እንዳለህ አስታውሳለሁ፡፡” አሉት፡፡
“አዎን አለኝ፣ ግን እሱ ምን ያደርጋል፣ ምን ዋጋ ያወጣል?” አላቸው፡፡
“ይጠቅማል ሽጠዉና ...፡፡” አሉት፡፡
ቤት ገዙላቸው፤ ጋብቻው ተፈፀመ፡፡
ዐሊ እንዲህ ይላል
'ከዚያ በኋላ ፋጢማን እጅግ ወደድኳት፡፡ አንድም ቀን በስሟ ጠርቻት አላውቅም፤ “
የአላህ መልዕክተኛ ልጅ ሆይ” ነበር የምላት፡፡
ልክ እሷን ሳይ ሀሳብና ጭንቀቴ ሁሉ ይወገዳል፣ ልቤ እረፍት ይሰማዋል፣
አንድም ቀን አስቆጥቻት አላውቅም፣ አንድም ቀን አላስለቀስኳትም፣ አንድም ቀን አስቆጥታኝ አታቅም፣ አንድም ቀን አስቸግራኝ አታውቅም፡፡
በአላህ አምላለለሁ አንድም ቀን ጀርባዬን ሰጥታችት አላውቅም፤ ሁሌም እጆቿን እንደሳምኳት …
ፋጢማ ከአባቷ ከአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ.) ህልፈት ከስድስት ወር በኋላ ተከተለቻቸው፡፡
በሞተችም ጊዜ ባለቤቷ ዐሊ አጠባት፣ ከፈናትም፣ ወደ ጆሮዋ ጠጋ ብሎም
“ፋጢማዬ እኔ ዐሊ ነኝ፡፡” አላት፡፡