اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ كَبِيْرًا، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ كَثِيْرًا، وَسُبْحَانَ اللَّهِ بُكْرَةً وَأَصِيلاً
لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ، صَدَقَ وَعْدَهُ، وَنَصَرَ عَبْدَهُ، وَأَعَزَّ جُنْدَهُ، وَهَزَمَ الأَحْزَابَ وَحْدَهُ
لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ، وَلاَ نَعْبُدُ إِلاَّ إِيَّاهُ، مُخْلِصِيْنَ لَهُ الدِّيْنَ، وَلَوْ كَرِهَ الْكَافِرُوْنَ
اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ وَلِلَّهِ الْحَمْدُ
اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ، لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَاللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُ أَكْبَرُ وَلِلَّهِ الْحَمْدُ
@yasin_nuru @yasin_nuru

🌻 ዒድ ሙባረክ
💐 እንኳን ለ1446ኛው ዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሰን።
🌸 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
人 ★* 。 • ˚* ˚ 🌙
. (_ _) * ዒድ * ★
. ┃口┃ * mubark *
. ┃口┃★ * ***. . *˛•
. ┃口┃★ * •★ 。•˛˚˛*
. ┃口┃ •˛˚˛* 人 •˛˚ *
. ┃口┃ .-:'''"''''"''.-.
. ┃口┃ (_(_(_()_)_)_)
┃口┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
. ┃. ┃_┃∩∩∩∩∩∩┃
.三 _三三三三三
🌷አላህ መልካም ሥራችንን ሁሉ ይቀበለን! ጥፋታችንንም ይቅር ይበለን። የደስታ የሰላም እና የተባረከ ዒድ ይሁንልን!!
🌼 ዒድኩም ሙባረክ እንኳን አደረሳቹ🥰

.
🌷አላህ መልካም ሥራችንን ሁሉ ይቀበለን! ጥፋታችንንም ይቅር ይበለን። የደስታ የሰላም እና የተባረከ ዒድ ይሁንልን!!
🌼 ዒድኩም ሙባረክ እንኳን አደረሳቹ🥰
@yasin_nuru @yasin_nuru
🐑 አያመ ተሽሪቅ! 1⃣1⃣🔣1⃣2⃣🔣1⃣3⃣
ከበሺር ቢን ሰሂም ተይዞ ነቢዩ (🤍) ስለ አያመ ተሽሪቅ ሲናገሩ እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا يدخلُ الجنَّةَ إلاَّ نفسٌ مسلمةٌ، وإنّ هذِهِ الأيّامَ أيّامُ أكلٍ وشربٍ..﴾
“ነፍሱ ሙስሊም የሆነች ቢሆን እንጂ ጀነትን አይገባም። እነዚህ ቀናቶች ደግሞ የመብያና የመጠጫ ቀናቶች ናቸው።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 1407
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
@yasin_nuru

#ጣፋጭ #ሀዲስ
አንብበው ለሌሎችም ማካፈል አይዘንጉ!!
ረሱል ሰ.ዐ.ወ ከሶሃቦቻቸው ጋር ቁጭ ብለው በዱኒያ ላይ በጣም ስለሚዎዷቸው ነገሮች
አየተጨዋወቱ እያሉ ነብዩ አቡበክርን "ያ አባ በከር አንተ በዱኒያ ላይ በጣም የምትወደው
ነገር ምንድነው?" ብለው ጠየቁት።
አቡበክርም "3 ነገሮችን እወዳለሁ:-
1.ከአንተ ጋር መቀመጥ፣
2.አንተን ማየት፣
3.አንተ ባዘዝካቸው ነገሮች ላይ በሙሉ ገንዘቤን መለገስ" ብሎ መለሰ።
°
ዑመርን በተራው ጠየቁት "አንተስ ያዑመር ?"
"በዱኒያ ላይ 3 ነገሮችን እወዳለሁ
1.በድብቅ እንኳን ቢሆን በመልካም ነገር ማዘዝ፣
2.በግልጽ እንኳን ቢሆን ከመጥፎ ነገር መከልከል፣
3 መራራ እንኳን ቢሆን እውነትን መናገር።" ብሎ መለሰ።
°
ዑስማንን ጠየቁት "አንተስ ያዑስማን?
በዱኒያ ላይ 3 ነገሮችን እወዳለሁ:-
1.ሰዎችን ማብላት፣
2.ሰላምታን ማብዛት፣
3.ሰዎች በተኙ ጊዜ ሶላትን ማብዛት፣
°
አልይን በተራው ጠየቁት "አንተስ ያአልይ ?"
"በዱኒያ ላይ 3ነገሮችን እወዳለሁ:-
1.እንግዳን ማክበር፣
2.በሙቀት ወቅት ፆምን መፆም፣
3.ጠላቴን በሰይፍ መቅላት፣
°
አባ ዘርን በተራው ጠየቁት "አንተስ ያአባ ዘር?"
"በዱኒያ ላይ 3 ነገሮችን እወዳለሁ :-
1.እርሃብን እወዳለሁ፣
2.በሽታን እወዳለሁ፣
3.ሞትን እወዳለሁ፣
ነብዩም "ያ አባ ዘር ለምን እነዚህን ወደድክ?"
አቡዘር መለሰ "ረሃብን ወደድኩት ቀልቤን ፈሪ ሊያደርግልኝ ዘንድ፣ በሽታን ወደድኩት ወንጀሌን ሊያቀልልኝ ዘንድ፣ ሞትን ወደድኩት ከጌታየ ጋር ሊያገናኜኝ ዘንድ።" ብሎ መለሰ።
°
ነብዩ ሰለላሁ አለየሂ ወሰለም🥰
" እኔም በዱኒያ ላይ 3 ነገሮችን እወዳለሁ:-
1.ሽቶን እወዳለሁ፣
2.ሚስቶቼን እወዳለሁ፣
3.የአይኔ ማረፊያ ሶላቴን እወዳለሁ፣
በዚህ መካከል ድንገት ጅብሪል ዱብ አለ ሰላምታ ካወረደ በኋላ እንዲህ አለ
"አንቱ የአላህ መልዕክተኛ በዱኒያ ላይ እኔም 3 ነገሮችን እወዳለሁ ነብዩም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
"ምንድናቸው ያ ጀብሪል?" ብለው ጠየቁት።
1.መልዕክትን ማድረስ፣
2. አማናን አደራን መጠበቅ፣
3.ሚስኪኖችን መውደድ፣
ጅብሪል ተመልሶ ወደ ሰማይ ከወጣ በኋላ ረሱልና ሱሃቦቻቸው ከመቀመጫቸው ሳይነሱ
ተመልሶ ወደ መሬት ዱብ አለ
አሁንም ሰላምታውን አቅርቦ:-
"አላህም ሰላም ብሏችኋል ካለ በኋላ አላህም እንዲህ ብሏል:-
በዱኒያ ላይ 3 ነገሮችን እወዳለሁ:-
1.አላህን አውሺ የሆነችን ምላስ፣
2.አላህን ፈሪ የሆነችን ቀልብ፣
3.መከራ የበዛበት ታጋሽ የሆነችን ጀሰድ።
አላህ ታጋሾች አድርጎ ነብዩና ሱሃቦች የወደዱትን ያስወድደን!
°
ይህን ጣፋጭ ሐዲስ በማንበባችሁ ከፍ ያለ አጅር ታገኛላችሁ -ኢንሻ አሏህ።
ሼር በማድረግ ለሌሎች ብታካፍሉ ግን እነሱ ባነበቡት ልክ ለናንተም ሀሰናት ይፃፍላችኋል!
ኢንሻ አሏህ!!
አላህ አንብበው ከመጠቀሙት ያድርገን!!

❥:::::::: ጠቃሚ ምክሮች::::::::❥
☞ በእጅህ የያዝከውን አትልቀቅ ካጣኸው በኃላ ይቆጭሀል እና
☞ ባጣኸው ነገር አትበሳጭ የተሻለውን አላህ ይሰጥሀል እና
☞ የበደለህን ይቅር በል አላህ ይቅር ባዮችን ይወዳል እና
☞ ስትደሰት ብቻ ሳይሆን ስትከፋም አልሀምዱሊላህ በል አላህ አመስጋኞችን ይወዳል እና
☞ ባለህ ነገር አመስግን አላህ ይጨምርልሀል እና
☞ በወንድምህ ውድቀት አትደሰት ነገ ሌላ ቀን ነው ባንተ ይደርሳል እና
☞ የትም ብትሆን አላህን ፍራ አላህ ካንተ ጋር ነው እና
☞ድሆችን እርዳ ሰደቃ ወንጀልን ታብሳለች እና
☞ ሰወችን አትመቀኝ ምቀኝነት መልካም ስራን ትበላለች እና
☞ወደ አላህ ተጠጋ እሱ ለባሪያው ቅርብ ነው እና
☞ አላህን አፍቅረው እሱ የእውነተኛ ፍቅር ባለቤት ነው እና
☞ አላህን ፍራው ወደርሱ ትቀርባለህ እና
☞ ተስፋህ ባአላህ ይሁን ሁሉን ማድረግ የሚችል ጌታ ነው እና
☞ ያንተ ያልሆነን ነገር ያንተ ለማድረግ ብዙ አትድከም ውሳኔው የአላህ ነው እና
☞ በሁሉም ነገር ላይ ታገስ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው እና
☞ ለሁሉም ነገር አትቸኩል ችኮላ የሸይጧን ነው እና
☞ አትበሳጭ ብስጭት የሸይጧንን በር ትከፍታለች እና
☞ የትም ብትሆን አላህን አስታውስ ያስታውስሀል እና።
#ሼር መድረጉን አይርሱ📌

🍃ምርጥ_ምክር_ከምርጡ_ነብይ🍃
✍🍃አንቱ የአላህ መልክተኛ ምከሩኝ አልኳቸው ይላል አቡዘር ረድየሏሁዐንሁ፦
💌የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አላህን በመፍራት ላይ አደራ ለሁሉም ነገሮችህ ውበት
ይሆንልሀልና ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~
💌የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ ቁርአን በማንበብና አላህን በማውሳት ላይ አደራ በሰማይ
እንድትወሳ በምድር ብርሀን ይሆንልሀልና ፤
🍃አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~
💌የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አደራ ዝምታን አብዛ ; ሰይጣንን ማባረሪያ ፣ ለዲንህ
ይረዳሀልና ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ፤
💌የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ አደራ ሳቅ አታብዛ መሳቅ ልብን ይገድላል ፣ የፊትን ኑር
ይወስዳልና ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~
💌የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ እውነትን ተናገር መራራ እንኳን ቢሆን ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ
💌የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ በአላህ ላይ የሰውን ወቀሳ አትፍራ ፤
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ ~
💌የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ የሰዎች ገመና የራስክን ገመና ከማወቅ ( ከመከታተል)
እንዳይከለክልክ ፤

በአላህ ስም
*🍃 4ቱን እዝነትህን አትንፈጋቸው*
① ሚስትህን
② ልጆችህን
③ ቤተሰብህንና
④ ጓደኞችህን
*🍃 4 ነገሮችን ቀንስ*
① እንቅልፍን
② ምግብን
③ መሰላቸትንና
④ ንግግርን
*🍃 4ቱ ላይ አትጨክንባቸው*
① የቲም ላይ
② ሚስኪን ላይ
③ ድሃ ላይና
④ ህመምተኛ ላይ
*🍃 4 ሰዎችን ቅረባቸው*
① ሙኽሊስ የሆነ ሰው
② ቃሉን ጠባቂ
③ አዛኝንና
④ ታማኝን
*🍃 4 ሰዎችን ራቃቸው*
① ጃሂልን
② ተከራካሪን
③ ቂልንና
④ ባዶን
*🍃 4 ሰዎችን ጓደኛ* አታድርጋቸው
① ውሸታምን
② ሌባን
③ ምቀኛንና
④ ራስወዳድን
*🍃 4 ነገሮችን አትቁረጣቸው*
① ሰላት
② ቁርአን
③ ዚክርንና
④ ዝምድናን
*🍃 በ4ቱ ተዋብባቸው*
① በትእግስት
② በቻይነት
③ በእውቀትና
④ በቅንነት
*🍃 ከ4 ነገሮች በአላህ* ተጠበቅ
① ከትካዜ
② ከሀዘን
③ ከድብርትና
④ ከስስት
*2, ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ ?*
®= የሌሊት ሶላት አደራ ፡፡
3, ጤና ትፈልጋለህ ?
_®= ፆምን አጥብቀህ ያዝ ፡፡_
_4, ከጭንቅ ለመዉጣት ትፈልጋለህ ?_
_እሥቲግፋርን እንዳትለቅ ፡፡_
_5, ትካዜን ማሥወገድ ትፈልጋለህ ፡፡_
_ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ ፡፡_
_6, የህይወትን አድካሚ ችግሮች ለማሥወገድ ትፈልጋለህ ?_
_®= "ላሀወላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ማለት አብዛ ፡፡_
_7, በረካ ትፈልጋለህ ?_
_®= በነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ) ላይ ሠለዋት አዉርድ ፡፡_
_8, ዘና ማለት ትፈልጋለህ_ ?
_®= ቁርአንን ረጋ ብለህ በማሥተንተን አንብብ ፡፡_
_9, ያለ ድካም አጅር ትፈልጋለህ ?_
_®=አንብበህ ሥትጨርሥ ለሌሎች ሼር አድርግ

#እስላማዊ 💕 #እውነታዎች 📚
📝ሚና ከተማ በምስራቃዊ አቅጣጫ ከመካ በ3 ማይሎች ርቀት ላይ የምትገኝ በረሃማ ቦታ ሲትሆን ከሐጅ ስርዓቶች አብዛኛዉ የሚከናወነዉ እዛዉ በረሃማ ቦታ ላይ ነዉ፡፡
📝የመጀመሪያው ኃጢአት (ወንጀል) ኩራት ነው፡፡ እሱም በሰይጣን (ኢብሊስ) ነው የተፈጸመዉ፡፡
📝በፍርድ ቀን የሚጠየቀዉ የመጀመሪያው ጥያቄ ስለ ‹‹ሰላት›› ነዉ፡፡
📝አንዲት ሴት ባለቤቷ ከሞት በኋላ ትዳር ለመመስረት 4 ወራት ከ10 ቀናት መጠበቅ ይኖርባታል፡፡ ከዛ ቡኋላ አዲስ ትዳር መመስረት ትችላለች፡፡
📝ሰዎች በጀነት ውስጥ ምን እንደሚመስሉና ምን እንዳለ ቢያዩ ኑሮ በዚህ ጊዜያዊ ዓለም ውስጥ በምንም ነገር አይደሰቱም ነበር፡፡
📝ከሁሉም የጀነት ዝቅተኛ ደረጃ ዉስጥ የገባ ሰዉ ለብቻዉ አሥር አሥር ሺህ አገልጋዮች ይኖሩታል፡፡
📝አንድ የጀነት ነዋሪ የሆነ ሰው ወደዚህ ዓለም የእጅ አምባሩን አድርጎ ቢመጣ ልክ የፀሐይ ብርሃን ስትወጣ የጨረቃ ብርሃንን እንደሚሸፍነዉ ሁሉ የዚህ የጀነት ሰዉ የእጅ አምባር ደግሞ የፀሐይን ብርሃንን ያጠፋዋል፡፡
📝አሊይ (ረሂመሁሏህ) በኢስላም የመጀመሪያው እስር ቤትን የገነቡ ሰው ናቸው፡፡
📝ዑመር (ረሂመሁሏህ) በኢስላም የመጀመሪያው የሂጅራ ካሌንደር የፃፉ ናቸው፡፡
📝አብዱሏህ ኢብን ዙቤር (ረሂመሁሏህ) የመጀመሪያው በመዲና የተወለደ ሙስሊም ልጅ ነበር፡፡

#እድለቢስ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐
“እድለቢስ ማለት እኔ እሱ ዘንድ ተወስቼ በኔ ላይ ሰለዋት ያላወረደ ነው።”
📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 3546
@yasin_nuru @yasin_nuru
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐
“እድለቢስ ማለት እኔ እሱ ዘንድ ተወስቼ በኔ ላይ ሰለዋት ያላወረደ ነው።”
📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 3546
@yasin_nuru @yasin_nuru
አንድ ሰው #ኢማሙ_ሸዕቢይ ጋር መጣና እንዲህ ብሎ ጠየቃቸው፡_
❗️የሆነችን ልጅ ካገባኋት በኋላ እንደምታነክስ ገባኝ፣ ታዲያ መፍታት እችላለሁን❓
✅ኢማሙ ሸዕቢይም፦ ያገባሃት ግልቢያ ለትወዳደርባት ከሆነ ፍታት አሉት‼️
@yasin_nuru @yasin_nuru
❗️የሆነችን ልጅ ካገባኋት በኋላ እንደምታነክስ ገባኝ፣ ታዲያ መፍታት እችላለሁን❓
✅ኢማሙ ሸዕቢይም፦ ያገባሃት ግልቢያ ለትወዳደርባት ከሆነ ፍታት አሉት‼️
@yasin_nuru @yasin_nuru
True story
በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡
ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡
አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡
እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡
ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ትገዛልኛለህ?" አለች፡፡
አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡
እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡
ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡ "ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡
የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡
እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታውቅ በጥርጣሬ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አደረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡
"አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡
ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡
ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አስከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት ራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡
-ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርህ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉህ፡፡
ስለዚህ እራስህን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሞተህ በቁም አትቅበራቸው፡፡
እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን ፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን
copied

ዑመር (ረ.ዐ) ምን አሉ?
ድህነት ሰው ቢሆን አንገቱን ነበር የምቀነጥሰው።
ኢስላም ደሃን ይወዳል፤ድህነትን ግን ይጸየፋል።
በሀላል ነግድ።
@yasin_nuru @yasin_nuru
ድህነት ሰው ቢሆን አንገቱን ነበር የምቀነጥሰው።
ኢስላም ደሃን ይወዳል፤ድህነትን ግን ይጸየፋል።
በሀላል ነግድ።
@yasin_nuru @yasin_nuru
እስራኤላውያን በተቻላቸው ፍጥነት ከሀገሪቱ መልቀቅ አለባቸው ምክንያቱም ከዚህ በኋላ ሀገሪቱ ለኑሮ የምትመች አትሆንም ሲል የኢራን ጦር ኃይሎች አሳውቋል።
ዘገባው የሳውዲ ዜና አውታር ቲውተር ገፅ ነው
@yasin_nuru
ዘገባው የሳውዲ ዜና አውታር ቲውተር ገፅ ነው
@yasin_nuru