Forwarded from Manyazewal Eshetu
በውስጥህ ያንቀላፋውን ጀግና አንቃው፡፡ተዓምር የሚሰራ ሀይል ባንተ ውስጥ አለ፡፡የችግርህን ተራራን ትንዳለህ፡፡ያስጨነቀህን ድንጋይ ትሰብራለህ፡፡የአለምን ህዝብ ታሰደምማለህ፡፡ሞክንያቱም አቅም አለህ፡፡አንተ ልዩ ሰው ነህ፡፡እንደ አንተ አይነት ሰው በዓለም የለም፡፡አንተ አንተን ነህ፡፡ሰዎች ለመመሰል አትጣር፡፡ሀይልህን ታጣለህ፡፡
ከነምናምንህ ራስህን ሁን! ራስህን ካላወክ ራስህን ፍጠር፡፡
ከነምናምንህ ራስህን ሁን! ራስህን ካላወክ ራስህን ፍጠር፡፡
Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM