Forwarded from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
👉 86 ገፅ ፅፈናል ‼
ነሲሐዎች ከአመታት በፊት መጅሊሱን በአዋጅ ለማፅደቅ ከኢኽዋን ሱፍይና አሕባሽ ጋር እንዲደመሩ ጥሪ በተደረገላቸው ጊዜ ለሙስሊሞች ይጥቅማል ብለን 86 ገፅ ፅፈን ለኮሚቴው አቅርበናል ። ነገር ግን አንድ ገፅ እንኳን መፃፍ ያልቻሉ አካላት በዚህ ይወቅሱናል በጣም ይገርማል እያሉ መጅሊሱ እነርሱ በፃፉትና ለሙስሊሞች ይጠቅማል ባሉት የሚመራ በማስመሰል በሙሪዶቻቸው አማካይነት ዳንኪራ ሲያስደልቁ ነበር ። በዚህ 86 ገፅ ውስጥ ምን እንዳለ የሚያውቁት የፃፉትና እንደጠዋትና ማታ አዝካር የሸመደዱት ሙሪዶቻቸው ናቸው የሚያውቁት ። ለኮሚቴው የቀረበው ፁሑፍ ግን ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ነው የተጣለው ።
መጅሊሱ እየተመራ ያለው በፍልስፍናና በሰው ሰራሽ ህግ ነው ። አቡበከር አሕመድ ዲሞክራሲ ከተከበረ እምነቴ ተከብሮልኛል ብሎ እንዳወጀው ማለት ነው ። ‼
ይህ ኢኽዋኖች የሙስሊሞቹን ናላ እያዞሩበት ያለው መጅሊስ የሚመሩት አካላት መርሀቸው ዲሞክራሲ ያደረጉ መሆኑ የመጅሊሱ ወንበር ላይ በወጡ ማግስት የፈለገ መውሊድ ያውጣ የፈለገ ጫት ይቃም ይህን መከልከል ነገር መፈለግ ነው ብለው በሰጡት መግለጫ ግልፅ አድርገዋል ። ይህ እንግዲህ የሽርክና የቢዳዓ መናኻሪያ የሆነውን መውሊድ መከልከል መርሀቸውን የሚፃረር እንደሆነ ሲገልፁ ነው ። በአሁኑ የመጅሊስ አመራሮች መግለጫ ግን ሓሚድ ሙሳ በግልፅ ቃል በቃል መርሀችን መሆኑ እንዲታወቅ እንፈልጋለን ብሎ ከማስቀመጡ በፊት በውስጥ ታዋቂ ነበር የሚታወቀው ።
የ86 ገፅ ባለቤቶቹ ነሲሓዎች በመጅሊሱ ውስጥ ሆነው ቁርኣንና ሐዲስን የሚቃረን ሽርክና ቢዳዓን የሚያነግስ መመሪያ ሲወጣና ለሙስሊሙ ማህበረሰብ በመግለጫ ሲገለፅ አይቶና ሰምቶ ተስማምቶ ከማሳለፍ ውጪ ሚና የላቸውም ። እያሉ የሞቱ በስማቸው ሽርክና ቢዳዓ እንዲነግስ የፈቀዱ በሰለፍያ ስም ወጣቱን ለሱፍይና አሕባሽ ግብኣት የሚያደርጉ ናቸው ።
የኩፍር ንግግር እየሰሙ, የሽርክ ተግባር እያዩ አላየንም አልሰማንም ብለው አውቀው የተኙ ናቸው ። ከዚህ የሚከፋው ኢኽዋኖች እንደ በግ እየጎተቱ ወስደው በሚፈልጉት መድረክ ላይ አብረው እንዲቀረፁ እያደረጉ ከኛ ጋር ናቸው ብለው ሲያስተዋውቁ ይህን እንደ ስልጣኔ በመቁጠር ከኋላቸው እያለከለኩ መሮጣቸውን መቀጠላቸው ነው ።
በ86 ገፅ ሽምደዳ ናላቸው የዞረ ሙሪዳቸው ግድፈታቸውን ላለማየትና ላለመስማት ምሎ ቃል የገባ ይመስላል ። ባይሆንማ ኖሮ የአዩሁድ ርዝራዦች የኢስላምን መርህ ለመናድና እስልምናና ሙስሊሞችን ለማራራቅ የጀመሩትን ኩፍርና ሽርክ በግልፅ የሚለፈፍበትን መውሊድ ከሙስሊሞች በሚሰበሰብ ገንዘብ ባጀት መድቦ ሲከበር ዝም ሲሉ እንዳላየ ሆነው አብረው ለመስለሓ በሚል ሲተሻሹ እያየ ዝም አይልም ነበር ።
ኧረ ለመሆኑ ያ የቀራችሁት ኪታብ የት ሄደ ? ኪታ ተውሒድ ፣ አል ኢርሻድ ፣ ዐቂደቱል ዋሲጢያ ፣ መሳኢሉል ጃሂሊያና ከሽፉ ሹቡሃት የመሳሰሉት የት ደረሱ ? ወይስ የመጅሊስ አመራሮች 86 ገፆቹን ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ሲከቱ እናንተም የቀራችሁትን ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ ከተታችሁት ? ከዚህ በላይ እየአንዳንዱ አንቀፅ ተውሒድን ከማስረፅና ሽርክን ከማውገዝ የማይለየው ቁርኣንስ የት ደረሰ ? አሕባሹ በመርሁ ላይ ሆኖ ሱፍዩ በመርሁ ሆኖ ትላንት ተውሒድ ተውሒድ እያላችሁ መውሊድን ስታወግዙ የሽርክና ቢዳዓን እንዲሁም መዕሲያን ወደነዚህ አዳራሽ ነው እያላችሁ ደም ስራችሁ ተገታትሮ ስታደርጉት የነበረው ዳዕዋ ምነው ከዳችሁ ?
ለማንኛውም እኛ 86 ገፅ አይደለም 86 ሺ ገፅ ብትፅፉም ቆሻሻ ገንዳ ውስጥ እንደሚከተት እናውቅ ስለነበረ ነው በሱና ተርኪያ ( መተው በሚባለው ሱና ) የሰራነው ። በባጢል ላይ የተመሰረተ አንድነት ባጢል መሆኑ ግልፅ ነው ። መርህ ያለገናኘው ስብስብ መጨረሻው ድብድብ ነው የሚሆነው ። ድብድቡ በመርህ ቢሆን ጥሩ ነበር ነገር ግን በብርህ ነው የሚሆነው ።
ለማንኛውም እኛ አላህ እንዲመሰክርልን የምንለምነው ከእነዚህ ሸሪዓን ከሚወጉ የመጅሊስ አመራሮች ወደ አላህ የጠራን መሆናችንን ነው ። ነሲሓዎች መዝሀባቸው የባጢኒዮች ( ሸሪዓ ውስጣዊና ውጫዊ ትርጉም አለው) የሚሉና በውጫዊው መስራት ኩፍር ነው ውስጣዊው ደግሞ የሚያውቁት የኛ መሪዮች ናቸው እንደሚሉት ካልሆኑ በስተቀር እየሰሩት ያለው ተግባር በምንም መመዘኛ ለእስልምና መስላሃ የለውም ።
ጥሪያችን ለነሲሓ ሙሪዶች ሞት መጥቶ ከንቅልፋች ከመቀስቀሳችሁ በፊት ንቁ የሚል ነው ። አላየንም አልሰማንም ብትሉም ምላሳችሁ ተይዞ የሰራ አካላታችሁ ይመሰክርባችኋል ። በእስልምና ሀጢያትህን አስምርልሀለሁ የሚል የነፍስ አባት የለም ። ማንም ለማንም አይጠቅምም ። ከነ አቡበከርና ካሚል ሸምሱ ጋር እየዞረ መድረክ የሚያሞቀው ሸይኻችሁ እንኳን ለናንተ ሊሆን ለራሱም ጥያቄ ይጠብቀዋል ። ነፍሳችሁን ወደ አላህ በመመለስ ከሽርክና የቢዳዓ አካላት በመራቅና በማስጠንቀቅ አድኑ የሚል ነው ።
http://www.tgoop.com/bahruteka

Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://www.tgoop.com/bahruteka

Forwarded from የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ via @BestApps1bot
አዲስ ተከታታይ ኮርስ በመውሊድ ዙሪያ
ርዕስ፦ በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ ብዥታዎች በቁርኣንና ሐዲስ እንዲሁም በሰለፎች ንግግር ሲበጠር
👌 የመውሊድ አክባሪዎች ከሸረሪት ቤት የደከሙ ብዥታዎችና መልሶቻቸው
ከብዥታ 52-61 በላይ የተዳሰሰበት
🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ
ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ➴
ከክፍል ⓵ እስከ ክፍል ⓵⓶ ➴➴➴
https://www.tgoop.com/+PZTtKEa4STA5OWRk
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት ከንግግራቸው በቁርአንና በሀዲስ ማስረጃ የምናጋልጥ ሲሆን የኪታብ ቂርአቶችንና የተለያዩ ትምህርቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል ቻናላችንንይቀላቀሉ⬇
https://www.tgoop.com/+Qvpri40grgFlOWQ0
ሰብስክራይብ ያድርጉ➴
https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ
ለአስተያዬት @Quran_wesunah_1bot

Forwarded from مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አዲስ ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ
ከዚህ በፊት በመድረሳችን ውስጥ በዶ/ር ሽይኽ ሑሰይን ሙሐመድ አስሲልጢ ሐፊዘሁሏህ ተጀምሮ የነበረውና ለረጅም ጊዜ ተቋርጦ የነበረው የደርስ ፕሮግራም የአላህ ፈቃዱ ሆኖ ከፊታችን ሰኞ ቀን 06/1/2017 ጀምሮ ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00 የሚቀጥል ይሆናል።
የሚቀራው ኪታብ
١. نزهة النظر في توضيح نخبة الفكر في مصطلح أهل الأثر
٢. صحيح مسلم
https://www.tgoop.com/medresetulislah

مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)
ይህ ቻናል “❝ከፉሪ ሕይወት ፋና ወደ የስ ውሃ ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው።❞ በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ።
https://www.tgoop.com/medresetulislah
https://www.tgoop.com/medresetulislah
Forwarded from የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from أبو عبيدة بحرو تكا
🔷 ሰበር ቡሽራ
ውድ የኢስላም ብርሃን ቤተሰቦቻችን የውዱ ሸይኻችን ሸይኽ ሑሰይን የአል ኢስላሕ ደርስ በዚሁ ግሩፕ ከነገ ጀምሮ ከጠዋቱ 3 : 00 – 6 : 00 ሳአት የሚተላለፍ መሆኑን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው ።
https://www.tgoop.com/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed

የኢስላም ብርሃን የዕውቀት ማዕድ
በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ሀገር ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን ትክክለኛውን የኢስላም አስተምህሮት ከሳምንት እስከ ሳምንት በሚቆይ መልኩ በተለያዩ ውድ ታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች ቋሚ ትምህርቶች በonline የሚተላለፍበት ግሩፕ ሲሆን አድ add እያደረግን የኢስላምን ነጸብራቅ ተደራሺነቱን በማስፈን ላይ እንረባረብ!
Forwarded from 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍ (أبو حموية)
🟢“ቀጥኜ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ ”
ለነሲሃ ቲቪ ተፃፈው የተባለው “በመውሊድ ስንጨፍር በካሜራ ቅረፁን” አይነት ደብዳቤ አሳዛኝም አስተማሪም ነው።
👉አሳዛኙ
በሱና ማማ ከፍ ካሉ በኋላ ወድቆ ለሙብተዲዕ መሳለቂያ መሆን እጀግ ያሳዝናል።
እነ አጅሬ "ነሲሃዎች" ከዚህ በፊትም በርካታ የተጠለፉባቸው ወጥመዶች በደብዳቤ የጀመሩ ናቸው። ከሱፊዮችና መሰሎቻቸው ጋር በተለያዩ የሙጃመላ መድረኮች ላይ ስለሚተዋወቁ ነው የተናቁት ።
“ ቀጥኜ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ ” እንደሚባለው ነው። በሱና ላይ የነበራቸው አቋም እንደቀለጠ ከጀይላን ጀምሮ ወዳጅም ጠላትም ነገራቸው ። ከዚህም በከፋ ጉዳይ እንደለመዱት እንተባበር ይሉ ይሆናል።
👉አስተማሪው
1️⃣አቋም በወረደ ልክ በጠላት መደፈርና ውርደት ይመጣል ።የአላህ እርዳታም ይርቃል።
عَنْ ثَوْبَانَ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " يُوشِكُ الْأُمَمُ أَنْ تَدَاعَى عَلَيْكُمْ كَمَا تَدَاعَى الْأَكَلَةُ إِلَى قَصْعَتِهَا ". فَقَالَ قَائِلٌ : وَمِنْ قِلَّةٍ نَحْنُ يَوْمَئِذٍ ؟ قَالَ : " بَلْ أَنْتُمْ يَوْمَئِذٍ كَثِيرٌ، وَلَكِنَّكُمْ غُثَاءٌ كَغُثَاءِ السَّيْلِ، وَلَيَنْزِعَنَّ اللَّهُ مِنْ صُدُورِ عَدُوِّكُمُ الْمَهَابَةَ مِنْكُمْ، وَلَيَقْذِفَنَّ اللَّهُ فِي قُلُوبِكُمُ الْوَهْنَ ". فَقَالَ قَائِلٌ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، وَمَا الْوَهْنُ ؟ قَالَ : " حُبُّ الدُّنْيَا وَكَرَاهِيَةُ الْمَوْتِ ".
أخرجه أبو داود (4297) وصححه الألباني
ሰውባን አሉ ፥ የአላህ መልእክተኛ (ﷺ)አሉ፦" የጥመት ህዝቦች (ለጥቃት) ሊጠራሩባችሁ ይቀርባሉ ፤ ልክ በላተኞች ተሻምተው ወደ ሚበሉት ማዕድ እንደሚጠራሩት ።" ጠያቂ እንዲህ አለ ፥ ያኔ በቁጥር አናሳ በመሆናችን ነውን ? ነቢዩ (ﷺ) አሉ ፦ " እንዲያውም የኔ ብዙ ናችሁ ፤ ነገር ግን እንደ ጎርፍ ግሳንግስ ደካማ ናችሁ ፤ አላህም በእርግጥ ከጠላቶቻችሁ ልብ ውስጥ ለእናንተ የነበራቸውን ክብር ነቅሎ ያስወጣል ፤ አላህም በእርግጥ በልባችሁ ውስጥ ውርደትን ይጥልበታል ።" ጠያቂ እንዲህ አለ ፥ ከምን የመጣ ውርደት ነው ? ነቢዩም (ﷺ) አሉ ፦ "የዱንያ ውዴታ እና ሞትን መጥላት (አኺራን መርሳት) ።”
2️⃣ለጠላት ማባበያና ማቀራረቢያ አንዴ በር የከፈተ ዲኑን እና ክብሩን ለአደጋ አጋልጧል።
ከዕብ ኢብኑ ማሊክ ከገሳን ንጉስ የመጣለትን ማባበያ ደብዳቤ ምን ነበር ያደረገው ⁉️
✍ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያ)
http://www.tgoop.com/Abuhemewiya

🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍
የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!
Forwarded from مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)
አስሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ!
ውድ የአል-ኢስላሕ መድረሳ ሳምንታዊ የእሑድ ደርስ ተከታታዮች:-
ዘወትር እሑድ በየሳምንቱ የሚሰጠው የኪታብ ቂርኣት ደርሳችን በሰዓቱ የሚቀጥል ይሆናል።
1. አል አጅዊበቱል ሙፊዳህ
በኡስታዝ በሕሩ ተካ ሐፊዘሁሏህ
2. ሙቀዲመቱል ኣጁሩሚየቲ ፊ ነሕው
በኡስታዝ ዐብዱሶመድ ሙሐመድ ሐፊዘሁሏህ
3. አልሐቁል አውከድ ዐላ ጀሚዒል ዒባድ
በኡስታዝ ዐብዱልቃዲር ሐሰን ሐፊዘሁሏህ
✍ አል ኢስላሕ መድረሳ
www.tgoop.com/medresetulislah
ውድ የአል-ኢስላሕ መድረሳ ሳምንታዊ የእሑድ ደርስ ተከታታዮች:-
ዘወትር እሑድ በየሳምንቱ የሚሰጠው የኪታብ ቂርኣት ደርሳችን በሰዓቱ የሚቀጥል ይሆናል።
1. አል አጅዊበቱል ሙፊዳህ
በኡስታዝ በሕሩ ተካ ሐፊዘሁሏህ
2. ሙቀዲመቱል ኣጁሩሚየቲ ፊ ነሕው
በኡስታዝ ዐብዱሶመድ ሙሐመድ ሐፊዘሁሏህ
3. አልሐቁል አውከድ ዐላ ጀሚዒል ዒባድ
በኡስታዝ ዐብዱልቃዲር ሐሰን ሐፊዘሁሏህ
✍ አል ኢስላሕ መድረሳ
www.tgoop.com/medresetulislah
Telegram
مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)
ይህ ቻናል “❝ከፉሪ ሕይወት ፋና ወደ የስ ውሃ ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው።❞ በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ።
https://www.tgoop.com/medresetulislah
https://www.tgoop.com/medresetulislah
Forwarded from قناة أبي عبد الرحمن المرسي
መሣለቅ መሆኑ ነው
ክፍል 1
እሱ መሳለቅ እንዳሆነና የሱና ወንድሞች ይረበሹ እያለ እንዳልሆነ ቢሞግትም በተግባር አየን።
ወሚነል አጃኢብ ሁልጊዜ ከሱና ሰወችና ሰለፊዮች ስህተት ነው ብለው ያገኙትንና እንድሁም የነሱን መሰል ኢኽዋን ጋር መተሻሽት አይነት ተግባር ባዩ ቁጥር ለራሳቸው መቅለጥ መጠጋገኛ ይጠቀሙበታል።
እናንተስ እንድህ ሰርታችሁ ፉላን ጋር ተቀምጣችሁ ምናምን ይለሀል።የኛ የኛ መስለሀ የለም የናንተ ጊዜ መስለሀ አለንዴ እያሉ ያጭበረብራሉ።
በመሰረቱ ማንም አካል ይሁን መንሀጀ አሰለፍን የሚቃረን ተግባር ቢፈፅም ሊመከርና ሊተች ይገባዋልንጂ ሙኻሊፉ አካል ደረጃው ከፉ ስላለ የሰራው ሁሉ ልክ ነው ብለን ስህተታችንን ልንጠግንበት አይገባም።
ሙመይአዎች ከሰለፍዮች አገኘን በሚሉት መጭበርበሪያ በነሱ አስተሳሰብ ስህተት የራሳቸውን ውዳቂ ተግባር ይጠግኑበታል።
ፈፅሞ ግን አይገናኙም ሰለፊዮች መጅሊስ ተብየውም ጋር በአጠቃላይ ኢኽዋኖችም ጋር እንድሁም እናንተም ጋር (ያአባ ሙአዝ) አይተሻሹም መንሀጃቸውን በዱንያ ገረድ አይቀይሩም አሏህም ይጠብቃቸው።
ስለ ሃራዎች ያነሳሀው ማፌዝ የሚገርም አይደለም ጥላቻህን በቀላሉ ለመግለፅ መሞከርህ ነው።
እንጂማ ሀራዎች የናንተ እርኩስ ተግባር ጋር የሚገናኝ ስራ አልሰሩም በመስለሀ ስም ከኢኽዋን መስጅድ እየሄዱ ሰለፍዮችን ከኢኽዋን ጋር ሆነው አላንቋሸሹም።
የሰለፎችን አስተምህሮ ትተው ሁሉም የሚሰማማበትን የምላስ ወለምታ የሚስት ሀቅ እያሉ ሲጮሁ ውለው ለኡማው እኛ አለንለት ሀቅን አሳወቅን አላሉም።
ለመውሊድ በጀት የበጀተና እንዲከበር የገፋፋ ሱፍያ ሰለፍያ የሚባል ነገር ኢትዮ ሀገራችን ውስጥ የለም ሀገራችን የሱና ሀገር ነው ሁሉም አሁሉሱና ነው ያለው የመጅሊስ አመራር ጋር ተለጥፎ የኡማውን አቂዳ ጠብቁለት እያሉ በኡማው አእምሮ አልቀለዱም።
ክፍል2 ይቀጥላል

ፀረ ኢስላም ዘመቻ = መሰብሰብና ማጃጃል
الشيخ أمان الجامي
🟢አዲሱ ፀረ ኢስላም ዘመቻ = መሰብሰብና ማጃጃል
🛜 የጥመት መሪዎች ማህበረሰቡን ያደነዘዙበት ዋነኛ ስልት
🛜 ከዚህ በላይ ኡማውን የሚጎዳ ተግባር የለም።
🛜 ጭፍን ተከታይነት ለዲን ሌቦች ያጋልጣል
🔊ከአሸይኽ አማን አልጃሚይ ጠቃሚ ትምህርት
✍ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያ)
http://www.tgoop.com/Abuhemewiya
🛜 የጥመት መሪዎች ማህበረሰቡን ያደነዘዙበት ዋነኛ ስልት
🛜 ከዚህ በላይ ኡማውን የሚጎዳ ተግባር የለም።
🛜 ጭፍን ተከታይነት ለዲን ሌቦች ያጋልጣል
🔊ከአሸይኽ አማን አልጃሚይ ጠቃሚ ትምህርት
✍ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያ)
http://www.tgoop.com/Abuhemewiya
Audio
በኡስታስ አቡ ሀሳን ሙሀመድ በረካ አል-ኪርማኒይ (ሐፊዘሁሏህ)
➙ ወሳኝ መዳመጥ ያለበት ምክር
ርዕስ፦
ኢልም በመፈለግ ላይ ንያችንን ማስተካከል
📔የሙሀደራው ይዘት ኢልምን ለአላህ ብለን መማር የሚል ዳሰሳ
የኢልም ፍሬው ባወቁት መስራት እናም ማስተማር ነው!!
የተደረከበት ቦታ በስልጤ ዞን ሌራ ከተማ ኢማሙ አህመድ መስጂድ▪▪▪
🎙በኡስታስ አቡ ሀሳን ሙሀመድ በረካ አል-ኪርማኒይ (ሐፊዘሁሏህ)
https://www.tgoop.com/+PZTtKEa4STA5OWRk
https://www.tgoop.com/kedrAbuabderehman

Forwarded from Abdusomed Muhamed
የኢብኑ ሙነወር የመንሀጅ ቅዠት እለት ከእለት እየጨመረ ይገኛል። በቅርብ ቀን ወንድማችን ኢብኑ ሺፋ በሀጁሪ ዙሪያ ኢብኑ ሙነወር በፃፈው ማደናገሪያ ፁሁፉ ላይ ለኢብኑ ሙነወር ያነሳቸው ጥያቄዎች ነበሩ።
የወንድማችንን ጥያቄዎች ለማገኘት
https://www.tgoop.com/abdu_somed/5152
ለጥያቄዎቹ መልስ ከመስጠት ፈንታ ይህን በመልቀቅ አስነብቧል። ይህ ፅሁፉ እጅግ በጣም መርዘኛ የሆነ ፁሁፍ ነው።
የህየል ሀጁሪን መከተል እንደሚቻል ያረጋገጠበትና የሀየል ሀጁሪ ከትላልቅ ዑለማዎች የሚመደብ መሆኑን የሚያሳይ ፁሁፍ ነው።
ኢብኑ ሙነወር ተምይዕ ላይ ከተዘፈቀ በኋላ የሰለፍያ መንሀጅ ጠፍቶበት አንድ ግዜ የኢኽዋን መሪወችን መሻይኾች ዱዐቶች እያለ ሲያስተዋዎቅ ሌላ ግዜ ሀጁሪን ከትላልቅ ዑለማዎች ተርታ እንደሚመደብ እያስነበበ ይገኛል ።
ተምይዕ ላይ ስትገባ የምትናገረውና የምትፀፈው ይዘበራረቅብሃል።
ምክኒያቱም የተምይዕ መርሆዎች አደገኛ ሰለሆኑ!!!
ኢብኑ ሙነወር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ለቢደዓ ሰዎች አጋፋሪ ሲሆን በሰለፍዮች ላይ ደግሞ ፀጉር በመሰንጠቅ የተዛቡ ፁሁፎች እየፃፈ ይገኛል።
ኢብኑ ሙነወር ከባባድ የሆኑ መርዞችን እያሰራጨ ሰለሆነ ከዚህ ሰው ተጠነቀቁ በማለት ፁሁፌን እቋጫለሁ።
አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን!!!
✏️አቡ ፊርደውስ
https://www.tgoop.com/abdu_somed

☑️ ክፍል አንድ
አላህ ለራሱ በልቅናው በሚያምርበት መልኩ ያያል ይሰማል
➠ ይህም ያለው እኛ አደለንም አላህ ራሱ ነው እንዲሁም መልክተኛው በሀዲሳቸው አፅድቀውለታል።➷
قَدْ سَمِعَ اللَّهُ قَوْلَ الَّتِي تُجَادِلُكَ فِي زَوْجِهَا وَتَشْتَكِي إِلَى اللَّهِ وَاللَّهُ يَسْمَعُ تَحَاوُرَكُمَا ۚ إِنَّ اللَّهَ سَمِيعٌ بَصِيرٌ
አላህ የዚያችን በባሏ (ነገር) የምተከራከርህንና ወደ አላህ የምታሰሙተውን (ሴት) ቃል በእርግጥ ሰማ፡፡ አላህም (በንግግር) መመላለሳችሁን ይሰማል፡፡ አላህ ሰሚ ተመልካች ነውና፡፡
➥ በብዙ የቁርአን አያውች ተጠቅሷል አላህ ሰሚና ተመልካች እንደሆነ , ይህን ስናፀድቅ ግን ያለ ምንም ማመሳሰል ፣ ያለ ማራቆት፣ ያለ እንዴታ ነው !!
ምክንያቱም እንኳን ፈጣሪ ፍጡር ሊመሳሰል ቀርቶ ፍጡርና ፍጡር አይመሳሰልም።
◍ ልል የፈለኩት ከአጉል ፍልስፍና ወጥቶ መቀበል ብቻና ብቻ ነው ሚያዋጣው!!!
በባለፈው እንዳየነው አላህ በሱረቱል ፉሲለት አላህን የሚመስል ነገር ምንም እንደሌለ ተናግሯል።
➥ ነብዩም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም በብዙ አጋጣሚዎች የተናገሯቸው ሀዲሶች አሉ ።
✍️ ስለዚህ ሰዎች ስለ አሏህ እራሱ እኔ ይሄ አለኝ እንዲህ አይነት ባህሪ አለኝ እንዲህ አይነት ስም አለኝ ካለን , ነብዩም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አላህን በገለፁበት መልኩ አምኖ ለመቀበል ከከበደን ከባድ አደጋ ውስጥ ነን !!!
የኛ ደካማ አስተሳሰብና የነ አርስቶትል ፍልስፍና ትተን ዘመን የማይሽረው ወደ አላህ እና ወደ መልክተኛ ንግግር እንመለስ( ወደ ቁርአንና ሰሀህ ሀዲስ)
""ሌሊቱን እንደ ቀን ባበራ ነገር ትቻቹሀለሁ ከሷ መጥፋትን(ጥፋትን) የፈለገ የሆነ አካል ቢሆን እንጂ አይጠምም , የአላህ ኪታብ( ቁርአን) እና ሱናዬ""
فَذَٰلِكُمُ اللَّهُ رَبُّكُمُ الْحَقُّ ۖ فَمَاذَا بَعْدَ الْحَقِّ إِلَّا الضَّلَالُ ۖ فَأَنَّىٰ تُصْرَفُونَ
➥ እርሱ እውነተኛ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡ ከእውነትም በኋላ ጥመት እንጂ ሌላ ምን አለ (ከውነት) እንዴት ትዞራላችሁ
ሼር share
https://www.tgoop.com/+Bqa4j6lxrhIwNmY0
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
አላህ ለራሱ በልቅናው በሚያምርበት መልኩ ያያል ይሰማል
➠ ይህም ያለው እኛ አደለንም አላህ ራሱ ነው እንዲሁም መልክተኛው በሀዲሳቸው አፅድቀውለታል።➷
قَدْ سَمِعَ اللَّهُ قَوْلَ الَّتِي تُجَادِلُكَ فِي زَوْجِهَا وَتَشْتَكِي إِلَى اللَّهِ وَاللَّهُ يَسْمَعُ تَحَاوُرَكُمَا ۚ إِنَّ اللَّهَ سَمِيعٌ بَصِيرٌ
አላህ የዚያችን በባሏ (ነገር) የምተከራከርህንና ወደ አላህ የምታሰሙተውን (ሴት) ቃል በእርግጥ ሰማ፡፡ አላህም (በንግግር) መመላለሳችሁን ይሰማል፡፡ አላህ ሰሚ ተመልካች ነውና፡፡
➥ በብዙ የቁርአን አያውች ተጠቅሷል አላህ ሰሚና ተመልካች እንደሆነ , ይህን ስናፀድቅ ግን ያለ ምንም ማመሳሰል ፣ ያለ ማራቆት፣ ያለ እንዴታ ነው !!
ምክንያቱም እንኳን ፈጣሪ ፍጡር ሊመሳሰል ቀርቶ ፍጡርና ፍጡር አይመሳሰልም።
◍ ልል የፈለኩት ከአጉል ፍልስፍና ወጥቶ መቀበል ብቻና ብቻ ነው ሚያዋጣው!!!
በባለፈው እንዳየነው አላህ በሱረቱል ፉሲለት አላህን የሚመስል ነገር ምንም እንደሌለ ተናግሯል።
➥ ነብዩም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም በብዙ አጋጣሚዎች የተናገሯቸው ሀዲሶች አሉ ።
✍️ ስለዚህ ሰዎች ስለ አሏህ እራሱ እኔ ይሄ አለኝ እንዲህ አይነት ባህሪ አለኝ እንዲህ አይነት ስም አለኝ ካለን , ነብዩም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አላህን በገለፁበት መልኩ አምኖ ለመቀበል ከከበደን ከባድ አደጋ ውስጥ ነን !!!
የኛ ደካማ አስተሳሰብና የነ አርስቶትል ፍልስፍና ትተን ዘመን የማይሽረው ወደ አላህ እና ወደ መልክተኛ ንግግር እንመለስ( ወደ ቁርአንና ሰሀህ ሀዲስ)
""ሌሊቱን እንደ ቀን ባበራ ነገር ትቻቹሀለሁ ከሷ መጥፋትን(ጥፋትን) የፈለገ የሆነ አካል ቢሆን እንጂ አይጠምም , የአላህ ኪታብ( ቁርአን) እና ሱናዬ""
فَذَٰلِكُمُ اللَّهُ رَبُّكُمُ الْحَقُّ ۖ فَمَاذَا بَعْدَ الْحَقِّ إِلَّا الضَّلَالُ ۖ فَأَنَّىٰ تُصْرَفُونَ
➥ እርሱ እውነተኛ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡ ከእውነትም በኋላ ጥመት እንጂ ሌላ ምን አለ (ከውነት) እንዴት ትዞራላችሁ
ሼር share
https://www.tgoop.com/+Bqa4j6lxrhIwNmY0
https://www.tgoop.com/Mistre_ahbashe
Telegram
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት ከንግግራቸው በቁርአንና በሀዲስ ማስረጃ የምናጋልጥ ሲሆን የኪታብ ቂርአቶችንና የተለያዩ ትምህርቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል ቻናላችንንይቀላቀሉ⬇
https://www.tgoop.com/+Qvpri40grgFlOWQ0
ሰብስክራይብ ያድርጉ➴
https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ
ለአስተያዬት @Quran_wesunah_1bot
https://www.tgoop.com/+Qvpri40grgFlOWQ0
ሰብስክራይብ ያድርጉ➴
https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ
ለአስተያዬት @Quran_wesunah_1bot
﴿ قُلْ بِفضْلِ اللهِ وبِرحمتِه فَبِذلِكَ
فَلْيَفْرَحُوا هو خَيٌر مِمّا يجمعُونَ ﴾ :
قال أبو سعيد الخدري:
«فضل الله: القرآن،
ورحمته: أن جعلكم من أهله»
تفسير ابن القيم رحمه الله.
hhtp://www.tgoop.com/ye_ewqetmahder
hhtp://www.tgoop.com/ye_ewqetmahder
فَلْيَفْرَحُوا هو خَيٌر مِمّا يجمعُونَ ﴾ :
قال أبو سعيد الخدري:
«فضل الله: القرآن،
ورحمته: أن جعلكم من أهله»
تفسير ابن القيم رحمه الله.
hhtp://www.tgoop.com/ye_ewqetmahder
hhtp://www.tgoop.com/ye_ewqetmahder
Forwarded from مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)
አስሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ
አዲስ ኦንላይን (የቀጥታ ስርጭት)የቂርኣት ፕሮግራም ለሴቶች ብቻ ከአልኢስላሕ መድረሳ
እነሆ አልኢስላሕ መድረሳ በተለያዩ ቦታዎች ከሀገር ውስጥም ከውጭም የሚገኙና በአካል ደርስ መከታተል ለማይችሉ እህቶች በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት (ኦንላይን) ደርስ አዘጋጅቶ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል። በመሆኑም በቀጥታ ስርጭቱ ደርስ ተሳትፋችሁ መማር የምትችሉ እህቶች መድረሳው በሚያስቀምጠው መስፈርት ተመዝግባችሁ መማር የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
አጠቃላይ የኪታብ ማስተማሪያ ግሩፑ ከታች ያለው ሲሆን የእያንዳንዱ ሙስተዋ ተማሪ የራሱ ግሩፕ ይኖረዋል።
https://www.tgoop.com/alislaahwomenonlineders
ማስታወሻ:-
1) ይህ የቂርኣት ፕሮግራም በአልኢስላሕ መድረሳ አስተባባሪነት የመድረሳውን ትምህርቶች በአካል መከታተል ለማይችሉ እህቶች የተዘጋጀ ነው።
2) በዚህ ቂርኣት ፕሮግራም የሚሳተፉት ሴቶች ብቻ ናቸው።
3) በዚህ ፕሮግራም ኦንላይን የሚሰጡ ቂርአቶችን ከሚማሩ ተማሪዎች ምንም አይነት ክፍያ መድረሳው አይጠይቅም። አይሰበስብም።
4) ማንኛዋም ተማሪ መድረሳው በሚሰጠው ትምህርት ላይ ለመሳተፍ መመዝገብ ግዴታ ነው። ያልተመዘገበ ተማሪ አይማርም።
5) ማንኛውዋም ተማሪ የምትማረው ያለችበት የቂርኣት ደረጃ (ሙስተዋ) ተለይቶ ስለሆነ ትክክለኛ ያለችበትን ሙስተዋ ለመለየት እንዲያግዝ ስለራሷ የቂርኣት ደረጃ ትክክለኛ መረጃ መስጠት አለባት።
6) በጠቅላላ ሁሉንም ሙስተዋ የሚመለከቱ የኪታብ ደርሶች የሚሰጡት በወንድ ኡስታዞች ይሆናል።
7) የቁርኣን፣ የተጅዊድና ከዚህ ጋር ተያያዥ የሆኑ ቂርአቶች የሚሰጡት በሴት አሳቲዛዎች ብቻ ይሆናል።
8) ተማሪዎች በየጊዜው የሚሰጠውን የሙከራ ፈተና በስርዓት መፈተን ይኖርባቸዋል።
ለመመዝገብና ለመማር የምትፈልግ ማንኛዋም ተማሪ ከታች ያለውን ፎርም በትክክል በመሙላት መላክ ይኖርባታል። 👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/1PJwh0gz-gENe7JABvDeXlYjx3r0YvBc3979-OnoN-eI/edit?usp=drivesdk

Forwarded from الحمد الله
Old telegram ግሩፖች መሸጥ ለምትፈልጉ
የቆዩ የቴሌግራም ግሩፖች ያላችሁ የግሩፕ ሜምበር ብዛት አያስፈልግም 1 ሜምበር ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።
የተከፈተበት አመት ከዚህ በታች የተጠቀሱት መሆን አለበት
➴
2017
2018
2019
2020
2021
2022
ቢያንስ ሁለት አመት እና ከዛ በላይ የቆየ 1 ሜምበር ቢኖረውም እንገዛለን የምንፈልገው የተከፈተበት አመት እንጅ ሜምበር አይደለም
ከላይ በተጠቀሱት አመት ውስጥ የተከፈቱ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ inbox ላይ አናግሩኝ በጣም አሪፍ በሚባል በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን።
➴ ➴
inbox me ➦
https://www.tgoop.com/In_the_name_of_allha
ግሩፕ መሸጥ ለሚፈልጉ ሰዎች ሼር በማድረግ ተባበሩን

الحمد الله
የቆዩ ቴሌግራም ግሩፖች በተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን መሸጥ የምትፈልጉ ያናግሩን
Forwarded from قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
سئل الشيخ العثيمين رحمه الله تعالى /
السؤال: فضيلة الشيخ! ما حكم تعليق الآيات القرآنية على الجدار؟
الشيخ: لأي شيء نعلق الآيات القرآنية في الجدار؟
السائل: للزينة.
الشيخ: إذا كان للزينة فقد اتخذ آيات الله هزواً، كيف القرآن الكريم العظيم الذي نزل شفاء لما في الصدور وموعظة يجعل زينةً في الجدر؟!
السائل: للتبرك.
الشيخ: هل ورد عن السلف أنهم كانوا يتبركون بمثل هذا؟ الجواب:
لا ما ورد، ونحن الخلف يسعنا ما وسع السلف .
هات غرضاً ثالثاً؟
السائل: للتذكر.
الشيخ: هل الناس الذين يجلسون في هذا يتذكرون ويقرءون؟
الجواب: لا. اللهم إلا قليلاً إن كان.
هات الرابع؟
السائل: اتقاء الجن.
الشيخ: هل ورد أن السلف يتقون الجن بمثل هذا؟
السائل: لا. الشيخ: لا.
إذاً كيف غاب عن السلف هذه الطريقة وفتحت لنا؟!!
الواقع أن هذا أقل ما نقول فيه: إنه بدعة،
مع ما فيه من نوع امتهان للقرآن؛ لأنه يكتب مثلاً على الجدار في لوحة أو على الجدار نفسه: وَلا يَغْتَبْ بَعْضُكُمْ بَعْضاً [الحجرات:12] وتجد المجلس مملوءاً بالغيبة، هذا استهزاء،
لذلك انصحوا كل إنسان تجدونه معلقاً الآيات على جدره، سواءً كان على الجدار نفسه، أو في ورق، أو ما أشبه ذلك، انصحوهم عن هذا، قل لأخيك: كلام الله لا يقام لهذا الغرض،
ومثل ذلك ما نسمعه في الهواتف، عند الانتظار تسمع الهاتف يقرأ القرآن، لا إله إلا الله! القرآن يقضى به غرض؟! ثم إنه قد يسمعه كافر، أو شبه كافر، ويتضجر جداً من سماعه، فتكون أنت السبب في كراهة الإنسان لهذا القرآن الكريم، فلذلك -أيضاً- انصحوا من تسمعون في هاتفه عند الانتظار قراءة الآيات، ثم إنه أحياناً تكون اسطوانة واقفة على كلمة في مخاطبة سابقة فتقرأ الاسطوانة من هذا المنتهى آيةً مقطوعة لا يدري أولها ولا صلتها بالذي قبلها. فسبحانك اللهم ربنا وبحمدك، أشهد أن لا إله إلا أنت، أستغفرك وأتوب إليك)ا.هـ.
📚لقاءات الباب المفتوح - ( 197 / 25)