❤️አንዳንዴ ጥሩ ሰዎች ናቸው አይናቸው ያስታውቃል እያልን ወደ እነሱ የምንቀርብበት ጊዜ አለ❤ግን ደግሞ እነዚህ ሰዎች ውስጣቸው በደንብ እያወቅናቸው ስንሄድ ሌላ ናቸው🙇♀ለነገሩ ሰውን እንደ ጨው እና ስኳር ቀምሰን ለይተን መቅረብ አንችልም😕ቀርበናቸው ካልሆነ በስተቀር ስንቀርባቸው ግን በልኩ ካልሆነ መጨረሻ ላይ ተጎጂው እራሳችን ነን🥺እናም ወዳጆቼ የሰው ልጅ ማለት ቂጣ ነው ይገላበጣል ቆይ እዚጋ ሁሉንም የሰው ፍጡር አያካትትም ግን ሰው ማመን ቀብሮ ነው...😔
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
Telegram
♡ፍቅር አና ሂወት♡
ሃሳብ አስታያየት:- @Badmemories7
የቀጠለ ... እንባ 😭😭😭
ክፍል...3⃣
አልጋ ልብስ
-----------
አልጋ ልብሱ ደማቅ አረንጓዴ ነበር፡፡ እዚያች ክፍል ውስጥ የደረሰብኝን ስቃይ የምናውቀው እኔ፤ ሶስት ወንዶች እና ያ አረንጓዴ አልጋ ልብስ ነን፡፡ ያ አረንጓዴ አልጋ ልብስ በደሜ ተጨማልቋል፡፡
ያ አረንጓዴ አልጋ ልብስ በሶስት ወንዶች የዘር ፍሬ ላብ ረጥቧል፡ ፡ ያ አረንጓዴ አልጋ ልብስ በእንባዬ ርሷል። እነዚያን አውሬዎች ብከሳቸው ኖሮ አንደኛ ምስክር አድርጌ የምጠራው ያንን ባለውለታዬን አረንጓዴ አልጋ ልብስ ነበር፡፡
በመደፈሩ መካከል ወይም አንዱ ደፋሪዬ ወጥቶ ሌላው እስኪተካ ድረስ ሰውነቴን እሸፍንበት ነበር፡፡ አለም በጨከነብኝ ጊዜ እርቃኔን ሸፍኜበታለሁ፡፡ መደፈሬን ለማንም አልተናገርኩም፡፡
እንዲህ አይነት ነገር ለማን ይወራል? ያን ቀን ተደብቄ ነበር እዚያ ፓርቲ ላይ የተገኘሁት፡፡ አድሬና አምሽቼ ስመጣ እናቴ በጣም ተቆጣችኝ፡፡
እያነከስኩ መምጣቴ እንዳይታወቅብኝ ተጠንቅቄ ወደ መኝታ ቤቴ ገብቼ ተኛሁ፡፡
ለሳምንት ያህል ሽንት ቤትመጠቀምና ሽንቴን መሽናት ለኔ ስቃይ ነበር፡፡ ለእናቴ አልነገርኳትም፡፡ የቤቱ ብቸኛ ልጅ ስለሆንኩ ሌላ የምነግረው ሰው አልነበረም፡፡ ለትምህርት ቤት ሴት ጓደኞቼ እንዲህ ሆንኩ ብዬ መናገሩ ደግሞ የድንጋይ ያህል ከበደኝ፡፡
ለመደፈሬ እራሴንም ጥፋተኛ አደርጋለሁ፡፡ እዚያ ፓርቲ መሄድ አልነበረብኝም፡፡ የሰጡኝንም መጠጥ መጠጣት አልነበረብኝም፡፡
ይቀጥላል ... 4
@badmemories7

.......እኔን ብሎ አኩራፊ.....
ትለምነኛለህ ብዬ ዓይኔን ሰብሬ
ተደብቄ ባሳልፍህ ጀርባዬን አዙሬ
ናፈቅከኝ እኮ! ስሜን ባትጠራው
አቅፈህ ባትስመኝ ዝምታን ቢትመርጠው
እንዲህ እንደሚሆን እኔ ምን አውቄ
ሞቼም የምታስሰኝ ነበር የመሰለኝ እንኳን ተደብቄ
በል እንዳይከፋኝ አሁን አትለፈኝ
አኩኩሉ ሲያማረኝ ፀፀት አይግደለኝ
አሽትተኝ ፈልገኝ ማዓዛዬን ለይ
ልጅነቴ አንተው ጋር አለች የምትታይ
ያኮረፍኩ የሚመስለው እንዲትለምነኝ ነው
"ምን ሆንሽ" ብለህ እንዲታቅፈኝ ነው
ፀጉሬን የማልሰበስበው አንተ እንዲትሰበስብ ነው
የጫማውን ክር እማላስረውም አንተ እንዲታስር ነው
እንዲታሰማምረኝ ነው ዝርክርክ የሚሆነው
እንጂ፦
እኔን ብሎ አኩራፊ እንዳታስበው
መንቀልቀሌን በሌላ እንዳታየው
ቀርበኸኝ ላቅፍህ ምክኒያት እፈጥራለሁኝ
በክንድህ መታቀፍ ሲያምረኝ
እንደ ታመመ ሰው ፊቴን እጥላለሁኝ
እንጂ፦
ደህና ነኝ አትደንግጥ ልብህ አይንቀጠቀጥ
ከፍቅርህ ሌላ በሽታም የለኝ አትናወጥ
ሊደሰት ባስከፋህ መልሶ አሳዘነኝ
እንደሚወድህ ትወደኝ ነው በል እወቅልኝ
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
ትለምነኛለህ ብዬ ዓይኔን ሰብሬ
ተደብቄ ባሳልፍህ ጀርባዬን አዙሬ
ናፈቅከኝ እኮ! ስሜን ባትጠራው
አቅፈህ ባትስመኝ ዝምታን ቢትመርጠው
እንዲህ እንደሚሆን እኔ ምን አውቄ
ሞቼም የምታስሰኝ ነበር የመሰለኝ እንኳን ተደብቄ
በል እንዳይከፋኝ አሁን አትለፈኝ
አኩኩሉ ሲያማረኝ ፀፀት አይግደለኝ
አሽትተኝ ፈልገኝ ማዓዛዬን ለይ
ልጅነቴ አንተው ጋር አለች የምትታይ
ያኮረፍኩ የሚመስለው እንዲትለምነኝ ነው
"ምን ሆንሽ" ብለህ እንዲታቅፈኝ ነው
ፀጉሬን የማልሰበስበው አንተ እንዲትሰበስብ ነው
የጫማውን ክር እማላስረውም አንተ እንዲታስር ነው
እንዲታሰማምረኝ ነው ዝርክርክ የሚሆነው
እንጂ፦
እኔን ብሎ አኩራፊ እንዳታስበው
መንቀልቀሌን በሌላ እንዳታየው
ቀርበኸኝ ላቅፍህ ምክኒያት እፈጥራለሁኝ
በክንድህ መታቀፍ ሲያምረኝ
እንደ ታመመ ሰው ፊቴን እጥላለሁኝ
እንጂ፦
ደህና ነኝ አትደንግጥ ልብህ አይንቀጠቀጥ
ከፍቅርህ ሌላ በሽታም የለኝ አትናወጥ
ሊደሰት ባስከፋህ መልሶ አሳዘነኝ
እንደሚወድህ ትወደኝ ነው በል እወቅልኝ
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
Telegram
♡ፍቅር አና ሂወት♡
ሃሳብ አስታያየት:- @Badmemories7
አው አውቃለው ልቤ ጠቁሯል ግን አንተም ላይ እንዲሆን አልፈልግም ነበር ምንም ብታደርገኝ፤ ልረሳህ እሞክራለው ግን ደሞ መርሳት ስጀምር ለምን እያልኩ እራሴን ወቅሳለው፤ቢመለስ እያልኩ እመኛለው ብትመለስ እንደማልቀበልህ እያወኩ ብቻ እንዲ ሆኛለው ሞቻለው ግን እየኖርኩ ነው ለምን እንደምኖር ሳላውቅ
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
Telegram
♡ፍቅር አና ሂወት♡
ሃሳብ አስታያየት:- @Badmemories7
ለሁሉ ጊዜ አለው
ካንተ የሚጠበቀውን ማድረግ ከቻልክ ሰለማታውቀው ነገር ብዙ አታስብ ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ የሚሰራ ካሰብከውም በላይ ባንተ ስራ ወይ ህይወት
የተሳካላቸውን ሰዎች ልምድ ጠይቅ ቢቻልህም ስልጠና ውሰድ።

ከራስህ ስህተት ስትማር ልምድ ይባላል፤ ከሰው ስህተት ስትማር ደግሞ ጥበብ ይባላል። ማንበብ የሚጠቅምህ የሌሎችን ስህተት እንዳትደግም ስለሚረዳህ ነው። ወዳጄ በቀን ውስጥ አንድ መስመር ይሆናል ወይ ገፅ ቢሆን ሳታነብ እንዳትቀር!
የሚገርም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
የሚገርም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
Telegram
♡ፍቅር አና ሂወት♡
ሃሳብ አስታያየት:- @Badmemories7
" እውነት".......
" እውነት ስትኳኳል ውሸት አማረባት" እውነትን መፈለግ በውሸት ላሸበረቀች አለም ሞኝነት ነው" እውነት ምንጊዜም ከታች ናት" ለማየት ጠንካራ እይታ" ለመስማት የረጋ የሕይወት ፀጥታ" ለመዳሰስም ቁረጠኛ ተጋድሎ ያስፈልጋል" እውነት እውነት ካለመሆን እውነት ወደመሆን አልመጣም" በሰዎች የእይታ መንሸዋረር ውሸት ወደመሆንም አትመጣም" ነገስታት ፍርድ ቢያዛቡ እንኳን በሕሊናቸው መስታወት ለዘላለም ታትማለች" ባንፈልጋት እንኳን ርቀን እንዳንሄድ ርቀታችንን ቀድማለች" የለችም ብንላት እንኳን አለመኖሯን በውሸት አላደመቀችብንም" ስንፈልጋት ውሸት ሆና አልተገኘችም" እውነት ለውሸት ስህተት ናት" እምነትን እውነት በማድረግ ግን ለውሸት እውነት መሆን አይቻልም"

" እንባ 😔😢😭"
ክፍል .... 4⃣
ሙሽራ ቀሚስ
✍ ------------
ከልጅነቴ ጀምሮ ሙሽራ ቀሚስ በጣም ደስ ይለኛል፡ ፡ ስድስት አመቴ እያለ አክስቴ ለምለም ስታገባ ሻማ ያዥ ነበርኩ፡፡
ያኔ ታዲያ እሷ የለበሰችውን የሙሽራ ቀሚስ ውድድ አድርጌው ነበር፡፡ ንጣቱ፤ መንዠርገጉ፤ ሙሽሪትን ንግስት ማስመሰሉ ደስስስ ይላል፡፡
ከዚያ ጊዜ ጀምሮ እስከ አስራ ስድስት አመቴ ድረስ የሰርግ ዘፈን ስሰማ ወይም ሙሽሮችን ሳይ እራሴን በሙሽሪት ቦታ አድርጌ በሰርጌ ቀን ስለማደርገው የሙሽራ ቀሚስ አልም ነበር፡፡ “ የኛ ሙሽራ ዘመናይ ...” የሚለውን የሰርግ ዘፈን በጣም እወደው ነበር፡፡
የሰርጌ ቀን በዚህ ዘፈን ከእናትና አባቴ ጋር እስክስ እንደምንል አስብ ነበር፡፡ ግን ምን ያደርጋል? በልጅነቴ አውሬ ሴትነቴን ቀማኝ፡፡ አባቴም በመኪና አደጋ ከመደፈሬ ሰባት ወር በፊት ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡
የዛሬ ዓመት የቅርብ ጓደኛዬ ስታገባ አንደኛ ሚዜ ነበርኩ፡፡ ለሷ የኪራይ የሙሽራ ቀሚስ እየዞርን ስንፈልግ የሙሽራ ቀሚስ ፍቅሬ ተቀሰቀሰብኝ። አንዱ ቤት በጣም የምወደው አይነት የሙሽራ ቀሚስ አየሁ፡፡ ጓደኞቼን ካለካሁት ብዬ አስቸገርኩ።
ከዚያን ቀን በፊት ወንድን በፍቅር እንደማላስጠጋ፤ የመውለድ እና የማግባት ምኞት እንደሌለኝ ስለሚያውቁ ሙሽራ ቀሚስ ልልበስ ማለቴ ተአምር ነው የሆነባቸው፡፡ ልብሱ ደግሞ የክፋቱ ክፋት ልክክ አለብኝ፡፡ ያንን ቀሚስ ለብሼ መስታወት ፊት ስቆም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ፡፡
እዚያች ክፍል ውስጥ ወድቆ ለቀረው ሴትነቴ አለቀስኩ፡፡ እኛ ቤት “የኛ ሙሽራ ዘመናይ ... ሎሚ ጣሉባት በደረቷ...” እንደማይባል ሳስብ አለቀስኩ፡፡ ስም ላይ ግን ሀበሻ ግን ምን ነክቶት ነው ስምን መላዕክ ያወጣዋል ብሎ የሚያስወራው? ሃሰት ነው!!! እዚያች ክፍል ውስጥ ነፍሴን ማወቅ ስጀምር ሄኖክ እላዬ ላይ ወጥቶ እራሱን እያመቻቸ ነበር።
መድኀኒት ቢጤ ሰጥተውኝ ስለነበር መጀመሪያ ምን እያደረገ እንደሆነ በደንብ አልገባኝም ነበር። ባለ በሌለ ሀይሉ ክብረ ንፅህናዬን ሲገስ ግን ያኔ በደንብ ነቃሁ፡፡ ሄኖክ የመፅሐፍ ቅዱስ ስም ነው፡ ፡
ሄኖክ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ስላሳመረ ወደ ሰማይ የተነጠቀ ፃድቅ ነው፡፡ ይሄኛው መላጣው ሄኖክ ደግሞ በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ አራት ጊዜ በሃይል ደፍሮኝ በቁሜ ገሃነም አስገብቶኛል፡፡
ይቀጥላል .... "እንባ 😔😢😭"

"ህመምና ሥቃይ ሁል ጊዜ ለትልቅ ብልህነት እና ለጥልቅ ልቦና አስፈላጊ ናቸው ፡፡ ይመስለኛል በጣም ታላቅ የሆኑ ሰዎች በምድር ላይ ታላቅ ሀዘንን ያስተናገዱ ናቸው ብዬ አስባለሁ ፡፡
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
Telegram
♡ፍቅር አና ሂወት♡
ሃሳብ አስታያየት:- @Badmemories7
ሰጥቼሽ ነበር ሳልሰስት ሁሉንም
ፍቅር ባለእዳ አንቺን ቢያደርግሽም
ምንም ሳትረጂኝ
ባዶ አስቀርተሽኝ
ከትመሻል ከማላዉቀዉ ስፍራ
የዋህዉ ልቤ ባዶነቱን ፈራ
ብቻ ሰጥቼሽ ነበር ካስታወሺኝ አሁን
የሌላ አትሁኝብኝ ምኞቴ ነዉ
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
ፍቅር ባለእዳ አንቺን ቢያደርግሽም
ምንም ሳትረጂኝ
ባዶ አስቀርተሽኝ
ከትመሻል ከማላዉቀዉ ስፍራ
የዋህዉ ልቤ ባዶነቱን ፈራ
ብቻ ሰጥቼሽ ነበር ካስታወሺኝ አሁን
የሌላ አትሁኝብኝ ምኞቴ ነዉ
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
Telegram
♡ፍቅር አና ሂወት♡
ሃሳብ አስታያየት:- @Badmemories7
🙇♀🙇♀🙇♀ እንባ 😔😢😭"
ክፍል ....... 5⃣
✍......ደግሞ እንዴት እንደሚስገበገብ? የተደፈርኩት የቤተሰቦቹ ቤት ውስጥ በተሰጠው ሰርቪስ ክፍል ውስጥ ነው። በእናት አባቴ ሱቅ ውስጥ አብሯቸው የሚሰራ የሃያ ሰባት አመት ጎረምሳ ነበር፡፡ ፓርቲውን ያዘጋጀው የሱ ታናሽ ወንድም ነበር፡፡
ሁለተኛ ደፋሪዬ ደግሞ ዳግምይባላል፡፡ የሰፈራችን ልጅ ነው፡፡ በደንብ አንግባባም ነበር፡፡ እርሱ ነው “ቆይና እኔ እሸኝሻለሁ” ብሎ ከጓደኞቼ ነጥሎ አስቀርቶ ለዚህ ስቃይ የዳረገኝ፡፡ በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ ሶስት ጊዜ ደፍሮኛል፡፡ ሙሉ ስሙ መሆን የነበረበት ዳግማዊ ሳጥናኤል ነበር፡፡ እሱ ግን ዳግም ፍሰሃ ይባላል፡፡ ድንቄም!!!
ሶስተኛው ደፋሪዬ የፓርቲው አዘጋጅ የሄኖክ ታናሽ ወንድም አድነው ነው፡፡ እዚያች ክፍል ውስጥ ከአርብ ከምሽቱ አራት ሰዓት ገብቼ ቅዳሜ ከምሽቱ አራት ሰዓት ስወጣ አንዴ ብቻ ነው የደፈረኝ፡፡ ሳይፀፅተው አይቀርም፡፡
ወደ ቤቴ ልሄድ ስል መፀዳጃ ቤት የወሰደኝ፤ ሰፈሬ ድረስ የሸኘኝ እርሱ ነው፡፡ ቢሆንም ግን ደፍሮኛል፤ ከመደፈርም አላዳነኝም፡፡
ከዚህ ነገር የምትረዱት… ስምን ፈፅሞ መላክ አያወጣውም!!!
ፆታዊ ፍቅር
.....✍
በደረሰብኝ ጥቃት ምክንያት ወንድን እንደ ስራ ባልደረባ ወይም እንደ ወንድም ወይም እንደ ንፁህ ጓደኛ ካልሆነ እንደ ፍቅረኛ አላቀርብም፤ አልመኝም።
ሁሉም ወንድ አንድ እንዳልሆነ ባውቅም ወንድን ማቅረብ አቃተኝ፡፡ እህ ብዬ ባላደምጣቸውም “ወደድኩሽ” ያሉኝ ወንዶች ገጥመውኛል፡፡ አላመንኳቸውም!!!
ባለፈው ዓመት ግን የማላልፈው ነገር ገጠመኝ፡ ፡ ኤልያስን ከአስራ ሶስት ዓመት በኋላ ቢሮዬ ለጉዳይ መጥቶ አገኘሁት፡፡ ገና ሳየው ልቤ ድንግጥ አለ፡ ፡ እርሱም ደስ ብሎት ሰላም አለኝ፤ ሳመኝ፡፡ ሻይ፤ ቡና፤ ማኪያቶ፤ ምሳ፤ እራት ተገባበዝን፡፡
አንድ ቀን እንዲህ አለኝ፤
“ሰሞኑን ምን እንደሆነ አላውቅም፤ ወንድ እንደምትፈሪ ገብቶኛል፡፡ የደረሰብሽ ነገር እንዳለ ያስታውቃል፡፡ ግን እኔ ወድጄሻለሁ፡፡ የልጅነቴ ነሽ፤ በፍቅር አብረሽኝ ብትሆኚ ደስ ይለኛል፡፡”
በፍፁም ትህትና እንደማልፈልገው ነገርኩት፡፡ ወንድም እና እህት እንደሆንን አስረዳሁት፡፡ ሰማያዊ ግርግዳ ያለበት ክፍል አብረን ብንገባ እና ግራጫውን በር ብንዘጋ አውሬ እንደሚሆንብኝ አውቃለሁ፡፡
ግን ለምንድን ነው አብሬው ስሆን ደስ የሚለኝ? ምን ልሁን ብሎ ነው የምወዳቸውን ዘፈኖች የሚዘፍነው? ለምንድን ነው እንዲያቅፈኝ የምፈልገው? ላብድ ነው እንዴ? እርሱም እኮ ወንድ ነው!!! ግን እርሱ ለምን አይርቀኝም? ሲደውል ካላነሳሁ ይመጣል፡፡
ፊት ስነሳው ስጦታ ገዝቶ ይመጣል። ደግሞ አንዳንዴ ይጠፋብኛል፡፡ ከዚያ ፈልጌ አገኘዋለሁ፡፡ ያኔ ደግሞ እርሱ ደስ ይለዋል። ምን አደርግለታለሁ ግን? እኔ ሙሉ ሴት አይደለሁም። የሆነ የጎደለኝ ነገር አለ፡፡ እነ ሄኖክ ያበላሹት። አረንጓዴ አልጋ ልብስ ላይ ተቆርጦ የቀረ።
ከዚያ ክፍል ማነው የሚያወጣኝ? ማነው በሩን የሚከፍትልኝ?
ይቀጥላል ....." እንባ 😔😭😂"

አንድ ልብ
በኔና ባአንቺ ህይወት
የጋራ ፍቅር እንጂ ለኔ ለኔ አይሰረም፣ አንዲት ደምስር እጂ ሁለት ልብ የለም፣
ባንዱ ልባችን ውስጥ መውደድ ወይ ደም ካለው፣
አንቺ ስታፈቅሪኝ እኔ ደም እረጫለሁ፣
ትንፋሽሽ ትንፋሼ ቃልሽ ሁሉ ቃሌ፣ያንድ ምንጭ ቅጂ ነው አካልሽ ካካሌ፣
መጥገቤ ባንቺ አንጀት ነውን ሚለካው
አንቺ በጠጣሽው እኔነኝ ምረካው።
የህይወትን መስመር ተጋርተን ስናልፈው፣
ባንዲት ቀለበት ነው ከብረንምንዳረው፣
በኔና አንቺ ዓለም ፍቅር የሚሰምረው፣
ተግባብተን ባንድ ልብ ያፈቀርን ለት ነው።

"ተበዳይ ዝም ሲል ተከሳሽ ይሆናል"
......አንዳንዴ መናገር ባለብን ቦታ መናገር ሳንችል ስንቀር ፤ መገኘት በነበረብን ቦታ ሳንገኝ ስንቀር
እኛ ፈልገንም ይሁን ሳንፈልግ እራሳችንን እንደ ስህተተኛ እናስቆጥራለን
....ሁሌ ተናጋሪ መሆን ተገቢ አደለም ቢያንስ ግን መናገር እንዳለብን በተሰማን ጊዜ እንናገር
.....እያንዳንዱ ቦታ መገኘት ባንችል መቅረት የሌለብን ቦታ አንቅር

ያንድ ቀን ጥፋቴን መሳሳቴን አይተህ
ድክመቴን አጉልተህ ስተቴ ቢገባህ
ያለፈዉን ዘመን የደግነት ግዜ
የዜያን የቸር ወራት የልገሳ ግዜ
ጠፍቶብህ ርግጠህ ደምስሰክ አጥፍተህ
አትችለውም ያልከኝ
ከቦታዬ አንስተህ ከምድቤ ነቅለህ
ከኖሩት ዝቅ አረገህ ከሞቱት ከፍ አርገህ
እህ
ለአንድ ቀን ጥፋት ለትንሹ ክፍተት
የኔን ስብዕና ጥላሸት አልብሰህ
አምላክ የፈጠርኝ ወደዚህ ያመጣኝ
እሱ ሰርቶኝ እንጂ እሱን ሁኜ አልመጣሁ
እስኪ ተመልከተኝ መላ አካላቴን
አጢነህ መርምረህ ፈልገህ ብታየው
ሙሉ ፉጥር እንጂ መላእክ አደለሁ
እንኳን እኔ ቀርቶ ከዘመናት በላይ
ከሽ እላፊ ግዜ የተገኘሁ ፍጡር
ከዚያ ከርባዳው ብቻውን የመጣው
አዳም እንኳን ሳይቀር ሰርቶ ነበር ስተት
የዛሬ እኔነቴ ለትናንቱ መጥፊያ
የማንነት ደወል ለዛሬ መፍርሻ
ሆኖም ዛሬ ብገኝ በስተቴ ዋሻ
አትችልም አትበለኝ
የመቻሌን ውጤት የስራዬን ፍና
ከኔ በፊት አንተ ተንብየሀል እና
አትችልም ብትለኝ መቻሌን ለመድኩኝ
አትችልም ስላልከኝ መቻሌን አወኩኝ
አትችልም ብትለኝ መቻሌን አመንኩኝ
ባንተ ቋንቋ ቅኔ አትችልም ባይ ሆሄ
የኔን ስብዕና የመቻሌን ሻማ አብርተሀልና
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
ድክመቴን አጉልተህ ስተቴ ቢገባህ
ያለፈዉን ዘመን የደግነት ግዜ
የዜያን የቸር ወራት የልገሳ ግዜ
ጠፍቶብህ ርግጠህ ደምስሰክ አጥፍተህ
አትችለውም ያልከኝ
ከቦታዬ አንስተህ ከምድቤ ነቅለህ
ከኖሩት ዝቅ አረገህ ከሞቱት ከፍ አርገህ
እህ
ለአንድ ቀን ጥፋት ለትንሹ ክፍተት
የኔን ስብዕና ጥላሸት አልብሰህ
አምላክ የፈጠርኝ ወደዚህ ያመጣኝ
እሱ ሰርቶኝ እንጂ እሱን ሁኜ አልመጣሁ
እስኪ ተመልከተኝ መላ አካላቴን
አጢነህ መርምረህ ፈልገህ ብታየው
ሙሉ ፉጥር እንጂ መላእክ አደለሁ
እንኳን እኔ ቀርቶ ከዘመናት በላይ
ከሽ እላፊ ግዜ የተገኘሁ ፍጡር
ከዚያ ከርባዳው ብቻውን የመጣው
አዳም እንኳን ሳይቀር ሰርቶ ነበር ስተት
የዛሬ እኔነቴ ለትናንቱ መጥፊያ
የማንነት ደወል ለዛሬ መፍርሻ
ሆኖም ዛሬ ብገኝ በስተቴ ዋሻ
አትችልም አትበለኝ
የመቻሌን ውጤት የስራዬን ፍና
ከኔ በፊት አንተ ተንብየሀል እና
አትችልም ብትለኝ መቻሌን ለመድኩኝ
አትችልም ስላልከኝ መቻሌን አወኩኝ
አትችልም ብትለኝ መቻሌን አመንኩኝ
ባንተ ቋንቋ ቅኔ አትችልም ባይ ሆሄ
የኔን ስብዕና የመቻሌን ሻማ አብርተሀልና
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
Telegram
♡ፍቅር አና ሂወት♡
ሃሳብ አስታያየት:- @Badmemories7
አንዳንዴ እራስ ወዳድ መሆን አለብን ብዬ አስባለው አው መሆን አለብን ምክኛቱም ሁሉም ለራሱ ስሜት እንጂ ለአንተ ግድ ስለሌለው እሱ ስለሚያስበዉ ነገር እንጂ አንተ ስለምታስበዉ ነገረ ግድ ስለማይሰጠው የራሱ ተሰሚነት እንጂ የአንተ ማውራት ለሱ ሰሜት ሰለማይሰጠዉ....🥀🥀................
ወዳጄ እራስ ወዳድ ሁን የዛኔ ሁሉም ትኩረታቸዉን ወደ አንተ ያረጋሉ እስከዛሬ ስላረከው እያንዳንዷን ነገር ተሰብስበዉ
ማዉራት ይጀምራሉ ይሳለቁብሀል ወዳጆቼ ናቸው ያልካቸው እንኳን አይቀሩም....... 😏 የዛኔ ለራስህ እንዲ ብለህ ንገረዉ አንተ ከማንም በላይ ጠንካራ ነህ 💪 እነሱ ስለሚያወሩት ነገር አትጨነቅ ማውራት ስራቸዉ ነው በለዉ አንተ ግን ማንነትህን ሰረተህ አሳያቸዉ 😈 እነሱ ተሰብስበው አንተ ላይ ሚስቁት አንተ ልዩ ስለሆንክ ነው አንተም ግን ከልብህ ሳቅባቸዉ ምክያቱም ሁሉም አንድ አይነት ስለሆኑ😆😆😆😆
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
ወዳጄ እራስ ወዳድ ሁን የዛኔ ሁሉም ትኩረታቸዉን ወደ አንተ ያረጋሉ እስከዛሬ ስላረከው እያንዳንዷን ነገር ተሰብስበዉ
ማዉራት ይጀምራሉ ይሳለቁብሀል ወዳጆቼ ናቸው ያልካቸው እንኳን አይቀሩም....... 😏 የዛኔ ለራስህ እንዲ ብለህ ንገረዉ አንተ ከማንም በላይ ጠንካራ ነህ 💪 እነሱ ስለሚያወሩት ነገር አትጨነቅ ማውራት ስራቸዉ ነው በለዉ አንተ ግን ማንነትህን ሰረተህ አሳያቸዉ 😈 እነሱ ተሰብስበው አንተ ላይ ሚስቁት አንተ ልዩ ስለሆንክ ነው አንተም ግን ከልብህ ሳቅባቸዉ ምክያቱም ሁሉም አንድ አይነት ስለሆኑ😆😆😆😆
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
Telegram
♡ፍቅር አና ሂወት♡
ሃሳብ አስታያየት:- @Badmemories7
ህይወት ማለት ዛሬ እንዳየናት የምታብረቀርቅ ቀስተ ደመና አይደለችም ይልቁኑ ከውበትዋ ጀርባ እጅግ አስቀያሚ ጓዳዎች አሏት። ህይወት በየምትሰጥህ ፈተና የምትሰነዝርብህ ጡቻ ይከብድህ ይሆናል አንድ ጊዜም አይደለም እጅግ ብዙ ጊዜ ነገር ግን ለስኬት መድረስህ ሚወሰነው በህይወት ጡቻ መሸነፍህ ሳይሆን የምትሰነዝረውን ተቋቁመህ ሳትዘረር ዳግም ጉዞ መቀጠል ነው።
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
Telegram
♡ፍቅር አና ሂወት♡
ሃሳብ አስታያየት:- @Badmemories7
እንባ"😭😭😭"
(---- የመጨረሻ ክፍል----)
ቅዠት
-------
በሳምንት ሁለት ሶስቴ ቅዠት ያስቸግረኛል። የሚቀረና የወንድ ትንፋሽ፤ ግራጫ የብረት በር፤ ስግብግብ የወንድ እጆች፤ የሶስት ወንድ ጠረን፤ ሰማያዊ ግርግዳ፤ ስደፈር እቆጥረው የነበረው ጣራ፤ የማይነጋ ሌሊት፤ ከብልቴ የወጣ ደም፤ አረንጓዴ አልጋ ልብስ፤ እንባ፤ ፍራቻ… በቅዠቴ ውስጥ አሉ።
አንዴ ከቃዠሁ ተመልሼ መተኛት አልችልም፡፡ ሲቆይ ሲቆይ ጋብ ብሎልኝ እንጂ መጀመሪያ ሰሞንማ በእንቅልፍ እጦት አስራ አንደኛ ክፍልን ደግሜያለሁ። አሁን አሁን ቅዠቴ መልኩን ቀይሯል፡፡
ኤልያስ መጥቶ ከአልጋው ላይ ሲያነሳኝ፤ ከሶስቱ ጋር ስለእኔ ሲደባደብ፤ ተዋት ብሎ ለእኔ ሲከራከር ወይም ከደፋሪዎቼ ሊያድነኝ ሲሞክር ይታየኛል፡፡ ላብድ ነው እንዴ?
አባ ማርቆሬዎስ
--------------
የኤልያስ ፍቅር እያየለብኝ መጣ፡፡ ግን ደግሞ ፍቅረኛው መሆንም አቃተኝ፡፡
የንስሃ አባቴ ጋ ሄድኩና ለማንም ያልነገርኩትን ታሪኬን ነገርኳቸው። በሩን ከፍተው ከዚያች ክፍል እንዲያወጡኝ ለመንኳቸው፡ ብስራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አፀዱ ውስጥ ተቀምጠን ተናዘዝኩላቸው፡፡
እህ ብሎ የሚያደምጥ ከተገኘ መናገር ደስ ይላል ለካ፡፡
“ወለተ ማርያም፤ መፍትሄው እኮ በእጅሽ ነው፡ እርግጥ የደረሰብሽ ነገር አሰቃቂ እንደሆነ ይገባኛል፡
እግዚያብሔር ይመስገን ላልተፈለገ እርግዝና ወይም በሽታ አለመጋለጥሽ ደስ ይላል፡፡ ግን አሁን ጊዜው ነው፡”
“ለምኑ?”
አልኳቸው ግራ እንደተጋባሁ፡፡
“ይቅር ለማለት” አሉኝና እርፍ፡፡
“እኮ ደፋሪዎቼን ይቅር ልበል?”
“አዎ ልጄ፡፡ ይቅር ለእግዚአብሔር በያቸውና በሩን ከፍተሽ ውጪ፡፡ የበሩ እጀታ ከውስጥ ነው፡፡ ይቅር የምትይው ለራስሽ ነው፡፡ ከዚህ በሁዋላ የበደሉሽን በደል ይዘሽ ላለመዞር ይቅር ለእግዚአብሔር በያቸው፡ ፡ ዘመንሽን ሙሉ እዚያች ክፍል ተዘግቶብሽ ላለመኖር ስትይ ይቅር በያቸው፡፡
“እንዴ አባ …” አልኩ ግራ ገብቶኝ፡፡ “ይቅር ማለት ከባድ ነው፡፡ ነገር ግን እርሱ ይቅር እንዳለን የበደሉንን ይቅር ማለት አለብን፡፡ እስከመቼ የነሱን ሀጥያት ይዘሽ ትዞሪያለሽ? እስከመቼ በነሱ ሀጥያት እራስሽን ትቀጫለሽ?” ወደ መቅደሱ ሮጥኩና ተንበረከኩ፡፡ ስነሳ ኤልያስ ትዝ አለኝ፡፡ ደወልኩለት፡፡ ፊልም አብረን ልንገባ ተስማማን።
ሰው እንዳለቀሰ አይቀርም
😭😭😭 ..... 😁😁😁
አስታየትውን 👉 @Badmemories7

ሰዎችን በልቤ ማስቀመጥ ከተውኩ ቆየሁ በመዳፌ ነው የማስቀምጣቸው
በእምነት የተደገፍኳቸው ሰዎች ጥለውኝ በሄዱ ቁጥር ስወድቅ የሚሰበረው ያመነው ልቤ ነው። ከዚህ ሁሉ ይልቅ በመዳፌ ይዤ መሄድ ሲፈልጉ መውደቅ አያስፈልግም መልቀቅ ብቻ ነው ። ያኔ መሄድ ለነሱ ቀላል እንደሆነ ሁሉ ለእኔም መልቀቅ ይቀለኛል።
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
በእምነት የተደገፍኳቸው ሰዎች ጥለውኝ በሄዱ ቁጥር ስወድቅ የሚሰበረው ያመነው ልቤ ነው። ከዚህ ሁሉ ይልቅ በመዳፌ ይዤ መሄድ ሲፈልጉ መውደቅ አያስፈልግም መልቀቅ ብቻ ነው ። ያኔ መሄድ ለነሱ ቀላል እንደሆነ ሁሉ ለእኔም መልቀቅ ይቀለኛል።
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
Telegram
♡ፍቅር አና ሂወት♡
ሃሳብ አስታያየት:- @Badmemories7
ህይወት ማለት ዛሬ እንዳየናት የምታብረቀርቅ ቀስተ ደመና አይደለችም ይልቁኑ ከውበትዋ ጀርባ እጅግ አስቀያሚ ጓዳዎች አሏት። ህይወት በየምትሰጥህ ፈተና የምትሰነዝርብህ ጡቻ ይከብድህ ይሆናል አንድ ጊዜም አይደለም እጅግ ብዙ ጊዜ ነገር ግን ለስኬት መድረስህ ሚወሰነው በህይወት ጡቻ መሸነፍህ ሳይሆን የምትሰነዝረውን ተቋቁመህ ሳትዘረር ዳግም ጉዞ መቀጠል ነው።
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
♡ፍቅር አና ሂወት♡
https://www.tgoop.com/yefkr_hiwat
Telegram
♡ፍቅር አና ሂወት♡
ሃሳብ አስታያየት:- @Badmemories7
♥️🌸ማፍቀርም ሆነ መፈቀር የማንኛውም ሰብአዊ ፍጡር ባህሪ ነው። ፍቅር መስዋትነት ነው ላፈቀሩት ሰው ደስታ ፣ሰላም ፣ምቾት፣እረፍት ሲሉ የራስን ደስታ አቶ ራስን አሳልፎ እስከመስጠት ድረስ የሚከፈለውን ዋጋ ነው።
የእውነት ያፈቀረ ሰው ለኔለኔ ከሚል ስሜት የፀዳ ፥ ለኔ ከማለት ይልቅ ለወደደው ሰው ራሱን ሳይሰስት መስጠት ነው ለኔ።🌹🌺♥️ ፍቅር ማለት
ለኔ ይሄ ነው