ክደትሽ_አመመኝ
ትዝታሽ ወጥሮኝ ቃኘሁት ሁዋላዬን
ያኔ አንቺን ሳገኝ ውብ ፅጌሬዳዬን
ለሁለታችን ብቻ የሰጡን ይመስል
ፍቅርን አስረክበው
ሁሉንም አይተናል የለም ያስቀረነው
እንዴት ይረሳኛል ያ ውዱ ጊዚያችን
ከንፈርሽ ከንፈሬን.........
ገላሽም ገላዬን..........
ትንፋሽሽ ትንፋሼን........
በሃሴት የሞሉት ወርቃማው ዘመኔን
እንደምን ረሳለው ቆንጆ ትዝታዬን?
ሁዋላ ምን ሊፈይድ አልፏል እንደታሪክ
እንደናት እንጀራ ምንም ሳትሰስቺ
ፍቅርሽን ሰተሺኝ
አሁን ግን ሌላ ነው አማራጭ አጊንተሽ
ሄደሻል ጥለሺኝ
ንፁህ ልቤን ትተሽ
በቁሜ ቀብረሺኝ
ღ @diyarilov
ትዝታሽ ወጥሮኝ ቃኘሁት ሁዋላዬን
ያኔ አንቺን ሳገኝ ውብ ፅጌሬዳዬን
ለሁለታችን ብቻ የሰጡን ይመስል
ፍቅርን አስረክበው
ሁሉንም አይተናል የለም ያስቀረነው
እንዴት ይረሳኛል ያ ውዱ ጊዚያችን
ከንፈርሽ ከንፈሬን.........
ገላሽም ገላዬን..........
ትንፋሽሽ ትንፋሼን........
በሃሴት የሞሉት ወርቃማው ዘመኔን
እንደምን ረሳለው ቆንጆ ትዝታዬን?
ሁዋላ ምን ሊፈይድ አልፏል እንደታሪክ
እንደናት እንጀራ ምንም ሳትሰስቺ
ፍቅርሽን ሰተሺኝ
አሁን ግን ሌላ ነው አማራጭ አጊንተሽ
ሄደሻል ጥለሺኝ
ንፁህ ልቤን ትተሽ
በቁሜ ቀብረሺኝ
ღ @diyarilov
(:'
አሁን ሌላ ሰው ነኝ
የእውነት እልሀለው የምር ብቻዬን ነበርኩ…ከሰፈሬ እና ከወዳጆቼ ተለይቼ….....እዚ እስር ቤት እመቤቴን እልሀለው ብዙ ነገር ደስ አይልም…
✍ፀሐፊ፡ ፊሊሞን የማርያም ልጅ
🎙አንባቢ፡ Noha
@yegna_photo
አሁን ሌላ ሰው ነኝ
የእውነት እልሀለው የምር ብቻዬን ነበርኩ…ከሰፈሬ እና ከወዳጆቼ ተለይቼ….....እዚ እስር ቤት እመቤቴን እልሀለው ብዙ ነገር ደስ አይልም…
✍ፀሐፊ፡ ፊሊሞን የማርያም ልጅ
🎙አንባቢ፡ Noha
@yegna_photo
(:)
እኔ ደሞ ቶሎ ነው እማምነው…ወሸት
እሚባል ያለ እስካይመስል አምናለው…
…ብቻ ውስጤ እንዲህ ይለኛል…
ችግር የለውም😔😊
✍ፀሐፊ፡ ፊሊሞን የማርያም ልጅ
🎙አንባቢ፡ Noha
@yegna_photo
እኔ ደሞ ቶሎ ነው እማምነው…ወሸት
እሚባል ያለ እስካይመስል አምናለው…
…ብቻ ውስጤ እንዲህ ይለኛል…
ችግር የለውም😔😊
✍ፀሐፊ፡ ፊሊሞን የማርያም ልጅ
🎙አንባቢ፡ Noha
@yegna_photo
(:)
እኔና አንቺ ነበርን ማንም ባልነበረበት ብቻችን ሁሉን ነገር አልፈናል ለብቻችን ግን ..... ይሄ ተፈጠረ ግን ይሄ ደስ አይልም 😳
➯Noha
@yegna_photo
እኔና አንቺ ነበርን ማንም ባልነበረበት ብቻችን ሁሉን ነገር አልፈናል ለብቻችን ግን ..... ይሄ ተፈጠረ ግን ይሄ ደስ አይልም 😳
➯Noha
@yegna_photo
(:)
ሂወቴ ምንም እንኳን እኔ ያንተ አንተ የኔ ባትሆንም ስላወኩህ ግን በጣም ደስተኛ ነኝ .... ፍቅር እንደዚ ነው በሰዎች ደስታ መደሰት እኔም ያንቺ ደስታ ደስታዬ ማድረግ ግድ ይላል .....
➯Noha ።
@yegna_photo
ሂወቴ ምንም እንኳን እኔ ያንተ አንተ የኔ ባትሆንም ስላወኩህ ግን በጣም ደስተኛ ነኝ .... ፍቅር እንደዚ ነው በሰዎች ደስታ መደሰት እኔም ያንቺ ደስታ ደስታዬ ማድረግ ግድ ይላል .....
➯Noha ።
@yegna_photo