Telegram Web
Forwarded from iBEX PHOTOGRAPHY (YD_Habesha)
በዚህ ውድድር ላይ አጠቃላይ አሸናፊ በመሆን አንደኛ ለሚወጡ የ1,000 ብር ሽልማት እንዲሁም በሁለተኛና በሶስተኛ ደረጃ ለሚያጠናቅቁ እንደየ ዘርፋቸው #Young Studio Photography እና Videography ስራውን የሚሰራላቸው ይሆናል።


መወዳደሪያችሁን ለመላክ እነዚህን ተጠቀሙ

@zoki9
@YoungstudioBot

መልካም ዕድል

https://www.tgoop.com/yungstudio

https://www.tgoop.com/yungstudiochatroom
Forwarded from iBEX PHOTOGRAPHY (YD_Habesha)
#ፎቶ በማንሳት( photography )
#በአጫጭር Tik Tok ቪዲዮ
#በሞዴሊንግ
#በትወና
እንዲሁም
#በስዕል

መወዳደር የምትፈልጉ የመወዳደሪያ ስራችሁን በመላክ መወዳደር እና ማሸነፍ ትችላላችሁ።

መወዳደሪያችሁን ለመላክ እነዚህን ተጠቀሙ

@zoki9
@YoungstudioBot

መልካም ዕድል

https://www.tgoop.com/yungstudio

https://www.tgoop.com/yungstudiochatroom
Forwarded from iBEX PHOTOGRAPHY (YD_Habesha)
#ፎቶ በማንሳት( photography )
#በአጫጭር Tik Tok ቪዲዮ
#በሞዴሊንግ
#በትወና
እንዲሁም
#በስዕል

መወዳደር የምትፈልጉ የመወዳደሪያ ስራችሁን በመላክ መወዳደር እና ማሸነፍ ትችላላችሁ።

መወዳደሪያችሁን ለመላክ እነዚህን ተጠቀሙ

@zoki9
@YoungstudioBot

መልካም ዕድል

https://www.tgoop.com/yungstudio

https://www.tgoop.com/yungstudiochatroom
🇪🇹እንኳን ደስ ያለን🇪🇹

ታላቁ የህዳሴ ግድብ በዛሬው እለት በ375 ሜጋ ዋት ኃይል ማመንጨት ጀምሯል‼️
❤️🇪🇹

#እትዮ_ኮንስትራክሽን
https://www.tgoop.com/yehabeshakeshtoch
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።

በ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሊሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል ፈተና በተለያዩ ሀገራዊ ምክንያቶች ወደ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ተሸጋግሮ በሁለት ዙር መሰጠቱ ይታወቃል።

የመጀመሪያው ዙር የሲቪክስ ፈተና በሁሉም ትምህርት ቤቶች በሚባል ደረጃ የውጤት መመሳሰልና ግሽበት ታይቶበታል። ስለሆነም የሲቪክስ የፈተና ውጤት ለዩኒቨርስቲ መግቢያ መወዳደሪያነት #እንዳያገለግል ተወስኗል።

በሌሎቹ የትምህርት ዓይነቶች የተገኘው የውጤት ትንተና ሲታይ ምንም ዓይነት ችግር የሌለበት በመሆኑ እንዲመዘገብ ተደርጓል።

ለከፍተኛ ትምህርት ገብተው ለመማር ብቁ የሚሆኑ ሁሉም ተማሪዎች ለመግቢያነት የሚያገለግሉ የትምህርት ዓይነቶችን አጠቃላይ አማካይ ነጥብ 50% እና በላይ ያመጡ ተማሪዎች ይሆናሉ።

ለምሳሌ በሰባት የትምህርት ዓይነት ተፈትነው ከ600 ለሚያዝላቸው ተማሪዎች አማካይ ውጤት 300 እና በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል።

ይህ በዲህ እንዳለ በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ገብተው ለሚማሩ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲዎችን የመቀበል አቅም በማገናዘብ ዝርዝር የመግቢያ ነጥብ ወደፊት ይገለፃል።

ተማሪዎች የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም ውጤታቸውን ማወቅ ይችላሉ።

1) በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብሳይት፡- result.neaea.gov.et

2) በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት፡- result.ethernet.edu.et

3) በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- @moestudentbot

4) በ9444 SMS)፡- በመልክት ማስተላለፊያ መጻፊያ ላይ የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት ወደ 9444 በመላክ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

(የአገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ)

@tikvahethiopia
Watch "የሉአል ምርጥ የቲክቶክ ስራዎች ይወዱታል ይመልከቱት" on YouTube
https://youtu.be/DX-zelnKdVU
አድዋ!💚💛❤️

የጥቁር ህዝቦች ኩራት፣ የነፃነት አርማ
የኢትዮጵያውያን የአንድነት ምሰሶ
በደምና አጥንት የተፃፈ ደማቅ ታሪክ!

እንኳን ለ126ኛው የአድዋ ድል በአል አደረሳችሁ።

https://www.tgoop.com/yehabeshakeshtoch
sign up to get a 10 US Dollar newcomer bonus! I made more than 200 US Dollars by watching the video here, so you can try it. https://jc6-video.xyz/2919431740081244/
https://www.tgoop.com/+d3SRpUKGWtZlODg0
ስለጥቃቅን እውቀት ልንገሩቹ ስለዘይቶን ቅጠልና ፍሬ ያውቃሉን እንግዲያውስ
የዘይቶን ቅጠል ጥቅሙ
1 ለጉንፋን
2 ለካንሰር
3በወር አበባ ጊዜ በህመም ለምትሰቃዩ ሴቶች
5ለአስም
6ለአራርጅክ
ይጠቅማል አጠቃቀሙ ቅጠሉን ወይ አድርቃቹ ወይ እርጥቡን አፍልቶ መጠጣት
ሰላም ሰላም

#ዋሳ ፕሮዳክሽን

#ነፃ የፎቶ ፕሮግራም

ፎቶ መነሳት ለምቶዱ ታዋቂ ዝነኛ የፎቶ ሞዴል መሆን ለምትፈልጉ በሙሉ ዋሳ ፕሮዳክሽን የምስራች ይላችኋል።

ለ2 ሳምንት የሚቆይ ፎቶ ሞዴሎችን ብቻ የሚያካትት ነፃ የፎቶ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።

#እንዳያመልጣችሁ

👉Apply ለማድረግ አስፈላጊ የሆኑ መስፈርቶች

ጥሩ የSocial Media ተሳትፎ
ለ Portrait
,street photography እንዲሁም
fashion phototgraphy ላይ ጥሩ እይታ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።


ለመመዝገብ
2 portrait , 2 full size ፎቶ ይላኩ።

👇👇👇👇👇👇👇
@wasaproduction1
@Wasaproductionhelpbot
#Update

የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆኗል።

ትምህርት ሚኒስቴር የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ አድርጓል።

የ2013 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ መንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች ምደባ ተደርጓል።

ከዚህ በፊት በተገለጸዉ የመቁረጫ ነጥብ እና ከኦሮሚያ፣ አማራ፣ አፋርና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ተጨማሪ ተማሪዎች ምደባ የሚያስገኝላቸው ውሳኔ መተላለፉ ይታወሳል፡፡

በዚህም መሰረት ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ የተመደቡበትን ዩኒቨርስቲ ለማየት በድህረገፅ፡-https://result.ethernet.edu.et ፣ በSMS፡- 9444 እንዲሁም በቴሌግራም፡- @moestudentbot መጠቀም ይችላሉ።

ተማሪዎች ከምደባ ጋር ተያይዞ ላላችው ማንኛውም ጥያቄ በድህረገፅ https://complaint.ethernet.edu.et በማመልከት ጥያቄዎቻቸውን ማቅረብ ይችላሉ፡፡

ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ሚያዝያ 24/2014 ዓ.ም ድረስ ተገቢዉን ዝግጅት አድርገው የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሃ ግብር የሚያሳዉቁ በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊዉን ዝግጅት እንዲያደርጉም ሚኒስቴሩ ጥሪ ያቀርባል፡፡

@tikvahethiopia
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​👤 •​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ቬሮኒካ አዳነ
🔊 • ኩርፊያ
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​🎙 ሙዚቃውን Download ለማረግ🎙
💵●0.78Birr on "Data package
💵● 0.98Birr on "Mobile Data
🏷● Size 4.0MB

🇪🇹▬▬▬▬▬▬▬▬▬
@MARAKI_MUSIC
@yehabeshakeshtoch
🇪🇹▬▬▬▬▬▬▬▬
ቬሮኒካ አዳነ
✰@MARAKI_MUSC✰ኩርፊያ
Join Us 🀄️@MARAKI_MUSIC
@yehabeshakeshtoch
━━━━━━━━━━━
══°©£×~€~¥•®• ══
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​👤 •​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ቴዲ አፍሮ
🔊 •ናዕት
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​🎙 ሙዚቃውን Download ለማረግ🎙
💵●0.88Birr on "Data package
💵● 01.28Birr on "Mobile Data
🏷● Size 5.9MB

🇪🇹▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Join us @yehabeshakeshtoch
🇪🇹▬▬▬▬▬▬▬▬
2024/06/30 19:58:26
Back to Top
HTML Embed Code: