ውድ የዲጅታል አርቲስቶች ይህንን ገፅ ለናንተ እናስተዋውቅ @tibebinprint ይባላል። ማንኛውንም አይነት ስራ ለደምበኞቻችሁ፣ ለግለሰብ ሆነ ለድርጅት ፕሪንት በማድረግ የምትሸጡበት ፕላትፎርም ነው። ፔጃቸውን ላይክ በማድረግ የበለጠ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ
.
#tibeb #tibebinprint #sellyourart
.
@yehadigitalart
.
#tibeb #tibebinprint #sellyourart
.
@yehadigitalart
✨"I'm trying more and more to be myself, caring relatively little about whether people approve or not."
Vincent Van Gogh
#digitalart #vangogh
@yehadigitalart
Vincent Van Gogh
#digitalart #vangogh
@yehadigitalart
በሀገር ልጅ አሸነፈ 🏆
በኢትዮጲያ ሀገር በኛው ልጆች በ @behagerlij "ዛሬም አርበኛ" የተሰኘ አጭር አኒሜሽን ፊልም UK በሚዘጋጀው የአፍሪካ አጭር አኒሜሽን ፊልም ዘርፍ፣ በተመልካቾች ምርጫ ተሸላሚ ሆኗል፣ እጅግ በጣም ደስ ይላል...እውነት በሀገር ልጅ ያስብላል...ሁሉም የበሀገር ልጅ ተሳታፊዎች እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት እንወዳለን ! 🎉🎥🎬
ጥሩ ትረካ ይዘት ያለው ፊልም ነው ተመልከቱ
👇
https://youtu.be/Ff1zfmPU_IM?si=LWIH5blD-AjntT3h
#behagerlij #zaremarbegna #winner #Awardwinner #shortfilm #animatedshort #TAASE #AudienceAward #AfricanAnimation #UKDebut #Grateful #Storytelling #AnimationMatters #yeha

Artists don't create society, they reflect it ...
2023 Best of Illustration by ©The Time Of Ethiopia
#YDX #yeha #yehadigitalart #ethiopia #digitalart #art