Telegram Web
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ?
የኔ ካስቲንግ ቆንጅዬ ለሆኑ 10 ሴት ዳንሰኞች እና ሰራተኛ ይፈልጋል ዱባይ ሀገር ሄዳችሁ መስራት ለምትችሉ እና የተሟላ ፖስፖርት ያላችሁ ፎቶ ላኩልኝ እና በውስጥ መስመር አዋሩኝ
ኦድሽን
ሳልቃን ፊልም ፕሮዳክሽን እና ሪች ፊልም ፕሮዳክሽን የተለያዩ የጥበብ ስራዎችን ሲሰሩ መቆየታቸው ይታወቃል ከነዛም መሀል በጥቂቱ ፦ አፄ ማንዴላ፣ ድንግሉ፣ ሚስቴን ዳርኴት፣ ባለ ቀሚስ፣ ሌባ እና ሌባ፣ አልሞቷል እና ህሊና ተከታታይ ድራማ ይጠቀሳሉ።
አሁንም ለመስራት በተዘጋጁት ድራማ እና ፊልም ላይ ተዋናዮችን በመምረጥ ላይ ይገኛሉ
በመሆኑም ዕረቡ ታህሳስ 16/2017 ከጠዋቱ 3 - 7 ሰአት ልደታ አካባቢ በሚገኘው መኮንን ቢተው ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ላይ ባለው ክሊንገር ሲኒማ በመገኘት ኦድሽን መውሰድ ይችላሉ!!!

በተጨማሪም ስታንት ማን ይፈለጋል!!
ከ እንግዳሰው ሀብቴ (ቴዲ) ጋር በመልክ እና በቁመት የሚቀራረብ ሰው ይፈለጋል!!!
ለአስቸኳይ ስራ ነው የምታውቁት ንገሩት
ለአስቸኳይ ስራ ነው የምታውቁት ንገሩት
ለአስቸኳይ ስራ ነው የምታውቁት ንገሩት
ጥር ,2,3" 4እና ጥር 8,9,10  በሁሉም የመንግስትና የግል ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል
2025/04/04 19:26:38

❌Photos not found?❌Click here to update cache.


Back to Top
HTML Embed Code: