Telegram Web
እ ጠ ብ ቅ ሻ ለ ሁ !

ኤልያስ ሽታኹን

በሶፊ😃

👉👂😌 @bestletters
ልነግርሽ ነበረ ☹️

ከበላይ በቀለ ወያ 👏

"ወንዶች እብድ ሴት ይመቻቸዋል ስለተባሉ ብቻ ያበዱ ብዙ ሴቶች አሉ።"

©በሶፊ

👉👂😍 @bestletters
ከተቀደደው ማስታወሻ 😍
©ሶፊ

Post card story by sofi

(ከ112 ሰው 61 ሰው በድምፅ ብሏል...እነሆኝ በምርጫችሁ።)

👉👂🙄 @bestletters
የሶፊ ደብዳቤ

ቁጥር አይታወቅም🙅‍♂


"ብዙ ውብ የመሰሉኝ ቃላት ሊገልፁሽ ስላልቻሉ ሰርዣቸዋለሁ..."


"እሳት ሲሆን ኑሮሽ ወርቅ የሆንሽው አንቺ
ነጥረሽ እየወጣሽ ደክሜ እንዳልቀር የምታበረቺ
ምሰሶ ሳትሆኚው ጎጆ መች ይቆማል
ሙሉነት ያላንቺ እንዴት ይታለማል"

እናቴ💙

#Worth to share ❤️

👉👂😮 @bestletters
ሞኝ ነኝ አይደል?!

ከተቀደደው ማስታወሻ
©ሶፊ

👉👂🤌❤️ @bestletters
(ተመልሻለሁ ለማለት ያህል...)


ይድረስ ለከዳሽኝ

ሳቅና ፈገግታሽ ምነው አልጥም አለኝ
ልቤም ከልቡ ውስጥ ፍቆሻል መሰለኝ፡፡


#ኃይሌ
ሰላም ተወዳጆች!

ዛሬ አንድ ነገር ላስቸግራችኹ...
YouTube account ዛሬ ከፍቻለኹ "አሽቃባጭ tube" ይሰኛል።
በዚህ YouTube የተለያዩ አስደናቂ ነገሮች እንዲውም ወደፊት የተለያዩ የጥበብ ስራ ልናቀርብላችኹ አስበናል።

ዛሬ ለቅምሻ "የአለማችን አጭሩ ሰርግ" በተሰኘ በተለየ አቀራረብ አዘጋጅተንላችኋል።

ከእናንተ የሚጠበቀው subscribe ማድረግ እንዲሁም ለወዳጆቻችሁ መጋበዝ ነው።

እንደማታሳፍሩኝ እርግጠኛ ነኝ።
©ሶፊ
የኃይሌ ስራዎች/ሊቤርታስ/ pinned «ሰላም ተወዳጆች! ዛሬ አንድ ነገር ላስቸግራችኹ... YouTube account ዛሬ ከፍቻለኹ "አሽቃባጭ tube" ይሰኛል። በዚህ YouTube የተለያዩ አስደናቂ ነገሮች እንዲውም ወደፊት የተለያዩ የጥበብ ስራ ልናቀርብላችኹ አስበናል። ዛሬ ለቅምሻ "የአለማችን አጭሩ ሰርግ" በተሰኘ በተለየ አቀራረብ አዘጋጅተንላችኋል። ከእናንተ የሚጠበቀው subscribe ማድረግ እንዲሁም ለወዳጆቻችሁ መጋበዝ ነው። እንደማታሳፍሩኝ…»
ደጅሽን የምስም ልክ እንደ መቅደሴ፣
ወድጄሽ አይደለም አፍቅራሽ ነው ነፍሴ፡፡
የሰቀቀን ኑሮን ኖሪያለሁ አልልም፣
እኔ ብሶተኛ የእንባ ውሽንፍር ከአይኖቼ ማይደርቅ፣
እናቴ እንስፍስፍ ስለኔ ስታስብ አንድም ቀን የማስቅ፣
በዚህ መሀል ነበር ስጋዋ ያለቀው ሰርክ ስትሳቀቅ፡፡
ኃይሌ
በቀን ከ 30 ሺህ ብር ጀምሮ መስራት የሚፈልግ አሁን በ @hag0909 ያውራኝ
ለሴቶች በጣም ይፍላል፡፡ ለወንድ ደሞ ሴቶች ሲገቡ ኮሚሽን ይሰጣል፡፡
አንቺ app ሊንክ  ስልክልሽ አውርደሽ ትመዘገቢያ 200pt ይሰጥሻል፡፡ በኤጀንሲ ስር ተመዝግበሽ ላይቭ ለ1ሰዓት ስትቆዪ 1000 ፖይንት ይሰጥሻል፡፡ ራስሽ ኤጀንት ሆነሽ ለ1ሰዓት ላይቭ ስትቀመጪ 5000 ይሰጥሻል...2ሰዓት ከተቀመጥሽ 10000 ይሰጥሻል
2025/04/11 13:07:12
Back to Top
HTML Embed Code: