🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮
እድሜ መጨመራችን ከአስተሳሰባችን ማደግ ጋር አብሮ ሲቀየር ካላገኘነው የእድሜያችን ቁጥር እንጂ እኛ አላደግንም!... አምና እንቅፋት ሆነው ላስቸገሩን ችግሮች ዛሬም ድረስ መፍትሄ መስጠት ካልቻልን መፍትሄ እንኳን ባንሰጥ የመፍትሄውን መንገዶች መጏዝ ካልጀመርን እመኑኝ አሁንም አላደግንም አልኖርንም!... ትላንት ፍላጎታችን ለነበሩ ነገሮች ዛሬም ድረስ ፍላጎታችን እንደሆኑ ካሉ ነገም ፍላጎት ሆነውብን እንዳይቀሩ ዛሬ ጀምረን ለነሱ መስራት መጀምር አለብን ... ሁሉም ሰው ይገባኛል ብሎ የመረጠውን ህይወት እየኖረ ነው :: ታድያ እኔ, አንተ እና አንቺስ??? ምን ይገባናል ትላላችሁ? ... ይገባኛል የምንለውን መርጠን መኖር የእኛ ድርሻ ነው::
መልካም ቀን!
📍 @yourstressfreezone
ይግቡ ቤተሰብ እንሁን ያማረ ነገን እንፍጠር::
ለሀሳብ አስተያየቶ @stressfreezonebot መጠቀም ይችላሉ::

💭💭💭💭💭💭💭💭💭💭💭💭
አብዛኞቻችን የሚያስፈልገን ላይ ሳይሆን ደስ የሚለን ላይ ተጥደናል:: የሚያስፈልገን በርትቶ መስራት ሆኖ ሳለ ረፍት ላይ ነን, ማንበብ ያስፈልገናል ግና ያለንን ጊዜ በስልክ እናሳልፋለን ምክንያቱም ደስ ይላል , ስፓርት መስራት ያስፈልገናል ግን ደግሞ ከብርድልብስ መውጣቱ ደስ አይለንም ስለዚህ አንወጣም, ሀሳብ እና ውይይቶችን መልመድ ያስፈልገናል ግን ደግሞ ምርጫችን ቧልት እና ፌዝ ነው , አላማ ያስፈልገናል ሳያስቡ መኖር ግን ደስ ስለሚል አላማውን እንተወዋለን... ሌላም ብዙ ብዙ ከሚያስፈልገን ይልቅ ደስ ከሚለን ነገር ጋር ተወዳጅተን የምናጠፋቸው ጊዜያት በርካታ ናቸው:: የሚያስፈልገንን ማድረጋችን ከዛሬ ተሻጋሪ የሆነ ማንነትን መፍጠር ሲያስችለን ደስ የሚያሰኘን ላይ መጣዳችን ደግሞ ዛሬም ነገም ከተመሳሳይ ጥያቄ እንዳንተርፍ ምክንያት ይሆናል:: እናም ምን ለማለት ነው ከሚያስደስተን ይልቅ የሚያስፈልገን ላይ ማተኮሩ የሚያኮራ ማንነት ላይ ያደርሰናልና እናስብበት::
መልካም ምሽት!

🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬
እንዳሰቡት ሳይሆን ሲቀር ይደክማል, ይሰለቻል, ይታክታል:: አዲስ ነገር አለመኖር ተስፋ ያስቆርጣል,እስከ መቼ ያሰኛል:: ለዚህ ለዚህ ለምን ወደ ምድር መጣሁም ያስብላል:: ሞት ያምራል,መኖር ያስጠላል::.... ሁላችንም ጋር መሰል ቀናቶች አይጠፉም ምናልባት ይሄን ስሜት ሊሰጡን የሚችሉ እውነቶቻችን ይለያዩ ይሆናል እንጂ
ወዳጆቼ, በማትሞላ አለም ውስጥ ተገኝተን መሙላትን አንጠብቅ እንደነገሩ ባለን እንንፏቀቅ:: ማድረጋችን,መሞከራችን የሚሞላት ከመሰለን ተሳስተናል; በመሞከራችን ግን ቢያንስ ማለፊያ እናገኛለን:: ማለፊያዋ ላይ ደግሞ ጣዕም መፈለግ... ጣፋጩንም,መራራውንም, ጣዕም አልባውንም .... ሁሉንም ማጣጣም

🪩🪩🪩🪩🪩🪩🪩🪩🪩🪩🪩🪩
ህይወት ወጥ የሆነ ቅርፅ እና ህግ የላትም:: ምናልባት ለሁሉም ሰው እውነት የሚሆኑ ጉዳዮች ቢኖሩም አብዛኞቻችን እንደማንነታችን እና እንደኖርንበት ዘዬ ቦታ የምንሰጣቸው ጉዳዮች ይለያያሉ:: ላንተ ህይወት ወሳኝ የሆነው ነገር ለሌላው ምንም ሊሆን ይችላል:: ለሌላው ዐለም የሆነ ነገር ደግሞ ላንተ ምንም ... በጋራ የሚያስጉዙንን በጋራ ይዘን ያለያዩንን ደግሞ ተቀብሎ መቀጠል ብልሃት ይጠይቃል ...ብልህ መሆኑ ምርጫ አልባ ከመሆኑ ጋር:: ካልሆነ ግን ሁሌም እኔ ብርጭቆ ልሁን አንተ ውሃ ሁንልኝ አይነት መኗኗር ከባድ ነው ምክንያቱም ሁሉም የሚኖረው ራሱ በሰራው የብርጭቆ ቅርፅ ነውና

🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️
ግብ አለኝ ብለህ ታስባለህ?... ጎበዝ... ለግብህስ እየለፋህ ነው?... በጣም ጥሩ... የሄድክበት መንገድ ልክ ሳይሆን ቀርቶ ያሰብከውን ውጤት ባታመጣስ?... ግብህ ልክ እንዳልሆነ ይሰማሃል?እኔ በቃ አይሆንልኝም ብለህ እንድታስብ ያደርግሃል? የማይነጋ ሚመስል ጨለማ ይወርሃል? ቤትህን ዘግተህ አለም በቃኝ ያሰኝሃል?.... የመሻትን መኖር ለማሰብ የሚደረግ ትግል ሁሉ እነዚን እና መሰል ስሜቶች ማስተናገድ ይጠይቃል:: የምትፈልገው ቦታ ለመድረስ ምን ያህል ትዕግስት እና ቁርጠኝነት እንዳለህ ለማወቅ ይፈትንሃል:: ... ብቻህን አይደለህም ስኬትን የሚሹ ሁሉ የሚያልፉበት የስሜት ጉዞ ነው:: አይዞህ, በርታ, ከትላንት ጉዞህ የተማርከውን ትምህርት ይዘህ መንገድ ቀይር እንጂ ችግሩን ወደ አንተ አልያም ወደ ግብህ አትውሰድ! ሰዐት ሲበላሽ ባትሪው እንጂ ሰዐቱ አይቀየርም:: ምክንያቱም ለመበላሸቱ ምክንያት የሆነው ባትሪው ስለሆነ... አንተም መቀየር ያለብህ ያልተሳካበትም መንገድህን እንጂ ግብህን ወይም ራስህን አይደለም!

🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘🔘
ደስተኛ አይደለንም ግን እንደሆንን ለማስመሰል እንሞክራለን:: እንሰርቃለን ሌባ ነን ብለን ግን አናምን:: ከስልካችን ጋር ያለን ግንኙነት እጅግ የበዛ ሆኖ የስልክ ሱሰኛ መሆናችንን ሲነገረን አይ እንላለን.... ሌሎችም ነገሮች ላይ እንዲሁ:: .... እኔንም ጨምሮ የአብዛኞቻችን ችግር ከራሳችን ጋር መሸዋወድ ይመስለኛል:: ስለምናደርጋቸው ነገሮች እውነት እያደረግናቸው ነው የሚለውን አምነን አንቀበልም, ማመናችን የሆነ ነገር የሚያጎልብን ያህል ይሰማናል:: ችግሩን ካላመንን ደግሞ መፍትሄ ያስፈልገናል ብለን አናስብም ተከትሎን ይኖራል:: በሽታውን ያልተናገረ መድሀኒት አይገኝለትም እንዲሉ ከራሳችን ጋር ታማኝ መሆን ካልቻልን ባለንበት መቀጠላችን እሙን ነው:: ችግራችንን ከራሳችን ጋር በታማኝነት መፍታት መጀመራችን የተሻለ የነገ ማንነትን መፍጠር ሲያስችለን አለማመናችን ግን ነገም ዛሬ ያለንበት ቦታ ላይ ቆሞ ቀር ያደርገናል:: ስለዚህ ከኖርነው የተሻለ ማንነት ለመገንባት ከራሳችን ጋር ታማኝ እንሁን የዛሬው መልዕክት ነው::
መልካም አመሻሽ!

አንተ ጋር ያለን እውነት ሰዎች እንዲረዱ ስትል አቅምህን አታባክን:: አንተ ለራስህ ያመንከውን ነገር ለማሳካት አንተ ብቻ ማመንህ በቂ ነው ምክንያቱም ሰዎች ውጭህን እንጂ ውስጥህን መመልከት ስለማይችሉ ... ይሄ ማለት ግን ሚሊየነር ሆኜ አድራለው የሚል ስሜትህን ከማመን ጋር አይደለም... መሆን ያለበትንና ማድረግ ያለብህን ከማድረግ ጋር እንጂ

🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
የህይወት እድሎችን ስትሞክር ከፊት ለፊት ያለውን ብቻ ስትጠብቅ ካላሰብከው እና ከጀርባህ የሚመጣው እድል እንዳያልፍህ ተጠንቀቅ... ስኬትን ከአንድ አቅጣጫ ብቻ ሳይሆን ከሁሉም አቅጣጫ ፈልገው ምክንያቱም ወጥ የሆነ መስመር የለውምና ካላሰብከው በኩልም ሊመጣ ስለሚችል...

🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
የህይወት ሩጫ በተመሳሳይ የመሮጫ 24 ሰዐት ትራክ ውስጥ ይሁን እንጂ ሁሉም በየራሱ ፍጥነት የየራሱን ዙር የሚያጠናቅቅበት ነው:: አንዱ ከአንዱ ተወዳድሮ ማሸነፍ ሳይሆን ራስን ከራስ ጋር በማፎካከር የሚደረግ ሩጫ :: ከሰው ጋር ፉክክር ሲጨመርበት ግን ከራስ የመሮጫ እድሜ እንደመቀነስ ይሆናል ምክንያቱም የሁሉም ሰው የዙር ብዛት የተለያየ ነውና.... አብዛኞቻችን ዙሩን መጨረስ ላይ እንጂ እንዴት እና በምን ሁኔታ የሚሉ ጉዳዮች ላይ ስንጨነቅ አንታይም ... ስለ እንዴት መጨነቃችን ግን ከሩጫው መጠናቀቅ ተከትሎ ስለሚኖረን ሽልማት አልያም መና መቅረት ወሳኝ ይመስለኛል

መድከምህ የውድቀት ምልክት እንደሆነ አይሰማህ እንዲያውም ብዙ የመስራት እና ረፍት የመፈለግ ሊሆን ስለሚችል ተረጋግተህ ቆም ብለህ የምታስብበት ጊዜ አበጅ... ትላንትህን ገምግም, ዛሬህን ቃኝ, ስለ ነገህ አቅድ ምክንያቱም በአዲስ ጉልበት የመጀመርን አቅም ታካብትበታለህና

🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀
በራስ መተማመን ማለት ሰዎች በትችላለህ አጥር ሰርተው ይፋ እንድታወጣው ያደረጉህ ችሎታ ብቻ ሳይሆን ሰዎች አትችለውም እያሉህ ውስጥህ ግን አይ ሂድ ግፋበት የሚልህ ነው:: አንዳንዴ ግን መቻልህን ብቻ ሳይሆን አለመቻልህንም ማመንህ ነው::

🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
አንዳንዴ የጠየቅከው ሁሉ አይሰጥህም :: የተመኘኸው ሁሉ ያንተ አይሆንም :: መሆን ያለበትን እና የሚገባህን ግን ይሰጥሃል:: ከፍላጎትህ በላይ የሚያስፈልግህን ያውቃልና ወይ ምላሹን ያዘገያል አልያ የጠየከውን ይነፍግሃል:: የእሱ አድራጊነት በፈለገውም ቢሆን አይጠየቅም ያንተ ባርነት ግን ባልተሳካው ፍላጎትህና የተነፈግክ በመሰለህ ነገር ላይ ይፈተናል ... ትዕግስት ታጣለህ... ህይወትህ ላይ ስለሚሆነው ሁሉ ነገር ምክንያቱን አለማወቅህ ለምን ያሰኝሃል:: ግን እመነኝ ሁሉንም አዋቂ የሆነው ጌታ ስላንተ የተሻለ ስለሚያውቅ ለእርሱ መተውህ ለጥያቄህ ምላሽ መሆን ይችላል:: ... ሞክረው ታርፍበታለህ!

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
ሁሉንም ነገር ባንተ እውቀት ልክ ለመመዘን አትሞክር:: በተለይ ደግሞ ስሜትን ... ያወቅከው የሚመስልህን ነገር ሁሉ ታውቃለህ ማለት አይደለም :: አንተ የምታውቀው ራስ ምታት ሌላው ሰው ከሚታመመው ራስ ምታት ጋር ተመሳሳይ እንደሆነ አስበህ “ደግሞ ለራስምታት” አትበል ... ሁሉም በየራሱ ክብደት አለው:: የአንተ እውቀት ስፋት ትንሽ መሆኑን መረዳት ከፈለክ የሰማይን ከፍታ የምታስበበትን ጥግ መለስ ብለህ ተመልከት ... በየቀኑ ምታየው ስለርቀቱ ግን ያለህ አእምሮኣዊ ምስል በምታውቀው የከፍታ ርቀት ብቻ የተሳለ እንጂ በየቀኑ እንደመመልከትህ እርግጥ ያልሆነ ... አለማወቅህ የዚን ያህል ነው!
መልካም ጁምዐ!

🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈
ህይወት አንዳንዴ የማትገፋ ተራራ ትሆንና ሁሉም ነገር ክብድ ይላል:: ቀላል የነበረው ከእንቅልፍ መንቃት ሳይቀር ባዕዳ የሚሆንበት አጋጣሚ አለ:: ታድያ እንዲህ ሲገጥመን ትንንሽ የደስታ ጥርቅሞችን መፈለግ ምናልባትም ቦታ ያልሰጠናቸው ቀላል ነገሮች ውስጥ የሆነ ጣዕም መፈለግ ... ውሃ ጠምቶን ስንጠጣ ያለውን እርካታ የመሰለ, ደክሞን ልብሳችንን ቀይረን አልጋችን ላይ እርፍ ስንል ያለውን አይነት ... ቀላል ግን የሆነ ጣዕም ያላቸው ስሜቶች ማድመጥ ለጊዜውም ቢሆን መሻገሪያ ይሆኑናል::
ተመልሰናል እንደማለት... 😊

ጥሩ ሁኔታ ላይ ላትሆን ትችላለህ, መኖር አስጠልቶህ ሊሆን ይችላል, ችግርህንም የሚጋራ እውነተኛ ወዳጅ አጥተህም ይሆናል, ረጅም እና መፍትሄ አልባ የመሰለው የህይወትህ ጨለማ አስፈርቶሃል ... አንድ ነገር ላስታውስህ ... የሌሊት ርዝማኔ 12 ሰዐት እንደሆነ የምታውቀው እውነት ቢሆንም ስትታመም,ስትጨነቅ አልያም እንቅልፍ እምቢ ሲልህ ግን በጣም የረዘመ ይመስልሃል እንደሚነጋ እያወቅክ አይነጋም? ስትል ትጠይቃለህ:: ምናልባትም አንዷ ሌሊት የአመታትን ያህል የቆየች ያህል ይሰማሃል ... እውነታው ግን ምድር ህጏን ላንተ ስትል አለመቀየሯ ነው:: ቋሚ በሆነው ህግ ላይ ያንተ እይታ ግን ነገሩን ቀይሮታል... የህይወትህም ጨለማ እንደዛው ነው ማይነጋ እንደመሰለው ረጅም ለሊት ግና እንደሚነጋው ... ምትችለው እንዳልመሰልህ ግን በልክህ እንደተዘጋጀው ጊዜውን ጠብቆ የሚፈታ አልያም ትርጉም የሚሰጥ... እስከዛ ድረስ ግን አይዞህ! ላንቺም ነው እሺ!

አባታቸው እጅጉን ጠጪ የነበረ ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ ይባላል:: አንደኛው የአባቱን ጠጪ መሆን ያደረሰባቸውን ቀውስ በማየት መጠጥን አምርሮ ጠላ በደረሰበት ላይደርስ ምሎ ህይወቱን በጥሩ ሁኔታ እየመራ ይገኛል :: ሌላኛው ደግሞ የአባቱን ሁኔታ በመድገም ቁጭ እንደአባቱ ጠጪ ሆኖ አረፈው ህይወቱንም የአባቱን ፈለግ ተከትሎ እየመራ ይገኛል:: ... ሁለቱም ወንድማማቾች ያደጉበት መንገድ ተመሳሳይ ቢሆንም በህይወት መንገድ ምርጫቸው ግን ተለያይተዋል:: ትላንት ከመጣንበት ሁኔታ በላይ ዛሬ የምንመርጠው ምርጫ ህይወታችንን ማቃናትም ማበላሸትም ይችላል:: ... የተሰጠንን መቀበል አልያም የመረጥነውን መውሰድ ... ለዚህም ይመስለኛል ህይወት የምርጫ ጉዳይ ነው የሚባለው!

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
… ብዙዎቻችን ለውጥን ስናስብ የምንደገፈው 'ከ' ፍለጋ ምክንያት እንደረድራለን:: ከዚህ በኇላ , ከዛሬ ጀምሮ , ከሚቀጥለው አመት ጀምሬ ... ምንደረድራቸው ብዙ አሉ:: ምናልባትም ለአእምሮ ማሳመኛ ከመፈለግ የዘለለ ያን ያህል ለለውጣችን ትርጉም የሌላቸው ... የሆነው ሆኖ ብዙዎቻችን ለለውጥ መነሻ የምናደርገው የጊዜን መቀያየር እንደመሆኑ መጠን መድረስ የምንፈልጋቸውን ከፍታዎች መድረስ እንችል ዘንድ ጅማሮ መሆን ሚችል ጊዜ ላይ ተገኝተናል:: ...ህይወት ናዕላህን አዙራው ትመኘው የነበረው ሁሉ ምኞት ብቻ ሆኖ እንደቀረ አታስብ ... ይልቁንም ምን ማሳካት ትፈልግ እንደነበር ለማስታወስ ሞክር ...ከዚያም ለማድረግ የሚያስፈልግህን ዘርዝር... ከዘረዘርከው ውስጥ ደግሞ በሚቀልህ ጀምር ... ያቺን ጅማሮ ግድ የለህም ዛሬ ጀምራት ... ተጠራቅማ ህልምህን እውን ታደርግልህ ይሆናል::

የት እንዳለህ እስካላወቅክ ድረስ ወዴት የሚለውን ጥያቄ መልስ ማግኘት ይከብድሃል:: ምክንያቱም የምትፈልግበት መድረስ የምትችለው ካለህበት ተነስተህ ስለሆነ... አሁን ያለህበትን ካመንክ መሆን ለምትፈልገው የሚጠበቅብህን ትግል ለማድረግ ራስህን ታዘጋጀዋለህ ... አልያ ግን ፍላጎቶችህን ሁሉ ቆንጆ ህልም አድርገህ ታስቀራቸዋለህ ... እናም ምን ልልህ ነው መሄድ ከምትፈልግበት አንፃር አሁን ያለውን ማንነትህን እውነት አብጥረህ ካጠናህ የምትሄድበትን አማራጭ ማግኘትህ አይቀርምና ያለህበትን ፈትሽ ለማለት ነው::

የዛሬ ሁነቶች ትርጉም ሚገባህ ስትሻገረው ነው... ተወሰዱብኝ አልያም አጣኇቸው ብለህ የምትላቸው ነገሮች ሁሉ መካሻው ምን እንደሆነ ምትረዳው ምትኩ ሲሰጥህ ነው:: ... ኸድር ነፍሱን ያጠፉት ልጅ በተሻለ አዛኝ ልጅ ሊተካ ባይሆን ባልተወሰደ ነበር:: መርከቢቷም ባትነወር በንጉሱ ትቀማ ነበር:: ... እናም ምን ልልህ ነው ዛሬ ማጣት የሆኑ ጉዳዬችህ ሁሉ ለተሻሉ ማግኘቶች እንደሆኑ እርግጠኛ ሁን! ማጣትን ማስተናገድ ቀላል ነው እያልኩህ አይደለም ግን ቢሆንም የተሻለው እየመጣ እንደሆነ በማሰብ ተፅናና ... ላንቺም ነው እሺ!