📸 📸 📸 📸 📸 📸 📸 📸 📸 📸 📸 📸
በግልም🤵 ሆነ ለሁለት👫 አሊያም በGroup የተነሳችሁት ፎቶ ካለ ላኩልን ቻናላችን ላይ ፖስት እናደርጋለን
@Username528
@Pop_fas
@Ab_Real0
@Vivaaaaaa

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
የ2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል።
በተፈጥሮ ሳይንስ ለወንድ 380 ሲሆን ለሴት ደግሞ 368 መሆኑ ተገልጿል፡፡
በማህበራዊ ሳይንስ ለወንድ 370 ሲሆን ለሴት 358 መሆኑ ይፋ ተደርጓል።
#ኤፍቢሲ #MoSHE
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
የ2013 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል።
በተፈጥሮ ሳይንስ ለወንድ 380 ሲሆን ለሴት ደግሞ 368 መሆኑ ተገልጿል፡፡
በማህበራዊ ሳይንስ ለወንድ 370 ሲሆን ለሴት 358 መሆኑ ይፋ ተደርጓል።
#ኤፍቢሲ #MoSHE
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
ቅሬታ አቅራቢዎች ተማሪዎች :
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ከተደረገ በኃላ ቅሬታ አለን የሚሉ ተማሪዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ጥያቄ እያቀረቡ/የቲክቫህ አባላትም ቅሬታቸውን ልከዋል።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ በአ/አ ቅሬታ አለን የሚሉ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዛሬ በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ፊት ለፊት ተሰባስበው ጥያቄ እንዳቀረቡ በላኩት መልዕክት አሳውቀውናል።
ተማሪዎች ጥያቄ ?
በተማሪዎች በኩል የሚመጡት ጥያቄዎች መካከል ዋነኛው "የማለፊያ ነጥብ ይቀነስልን" የሚል ነው። ተማሪዎቹ ለዚህ ምክንያት የሚሉት በሀገሪቱ የነበረው ሁኔታ ታሳቢ ሊደረግ ይገባ ነበር የሚል ነው። ተማሪዎቹ ነባራዊ ሁኔታ እያሉ የገለፁት ፥ "በሀገሪቱ የነበረ አለመረጋጋት፣ ኮሮና፣ የትምህርት ቤት ዝግጅት እጥረት፣ የተማሪዎች አእምሮ ቀውስ" የሚሉትን ነው።
ቅሬታ አቅራቢ ተማሪዎቹ "የግል ተቋማት መግቢያ ነጥብ" እንዲቀንስልን ሲሉም ጠይቀዋል።
በተጨማሪ የሚመለከታቸው አካላት ስለፈተናው አፈታተን ቁጥጥር ይፈትሹልን ሲሉም ቅሬታ አቅርበዋል፤ ይህም የፈተና ስርቆት፣ አስተማሪ ለተማሪ መልስ መስጠቱ፣ ተማሪ መኮራረጁ፣ ስልክ ይዞ መግባቱ፣ ቸልተኝነት የነበረው ፍተሻ፣ በገንዘብ ስልክ ማስገባት፤ ኢንተርኔት አለመዘጋቱ" የሚሉት ናቸው።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከቤተሰቦቹ በርካታ የቅሬታ መልዕክት ያገኘ ቢሆንም አጠቃላይ ቅሬታ አቅራቢዎቹን /የውጤት ችግር አለብን የሚሉትን ተማሪዎችን አጠቃላይ ቁጥር ማወቅ አልተቻለም።
ተማሪዎቹ አለን ለሚሉት ጥያቄ እና ቅሬታ ምላሽ እንዲሰጡ የሚመለከታቸውን አካላት ለማግኘት ጥረት ብናደርግም ለዛሬ አልተሳካልንም።
More : telegra.ph/Tikvah-Family-04-12
@tikvahethiopia

፨ይቺን ነገር ትክክለኛ ጊዜዋ ደረሰ 👇
https://www.tgoop.com/g12student/898
📌ሰሞኑን ስለ ዩንቨርሲቲዎቻቹህ መረጃ ከነባር ተማሪዎች እንዲደርሳቹህ ለማድረግ እሞክራለህ👍
🙌መልካም አዳር🙌

#669 ያመጣው ተማሪ ብሩክ ባልካቸው አንደኛ ምርጫው አልደረሰውም 😳
፨ሁለተኛውን አድርጉልኝ ብሏቸው ነው ወይስ ....🤔
#አልገባኝም_አመዳደባቸው 🤷♂
@Zanyc @Zanyc
፨ሁለተኛውን አድርጉልኝ ብሏቸው ነው ወይስ ....🤔
#አልገባኝም_አመዳደባቸው 🤷♂
@Zanyc @Zanyc
፨አዲስ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገቡ ተማሪዎች ምደባ ይፋ ተደርጓል!
📌ምደባችሁን ለማየት👇
http://result.neaea.gov.et/home/placement

ግሩፑ ተከፍቷል ሁላችሁም የተመደባችሁበትን ካምፓስ እየላካችሁ አብሯቹ የተመደበ ሰው ካለ ማወቅ ትችላላችሁ።
🛎የምታውቋቸውን ተማሪዎች ግሩፑ ላይ Add ያድርጉ።
@Naf_fresh_students
@Naf_fresh_students
@Naf_fresh_students
#Share
🛎የምታውቋቸውን ተማሪዎች ግሩፑ ላይ Add ያድርጉ።
@Naf_fresh_students
@Naf_fresh_students
@Naf_fresh_students
#Share
Forwarded from ZSecuredTech-Cybersecurity Training & Consultancy (Zíd@n ye ñ@zü)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Join 👉 @Ethiopia_TikTok1
size 3.6MB
#Share
size 3.6MB
#Share
Forwarded from ATC NEWS (M J)
#DebreBirhan_Universitiy
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ግንቦት 5 እና ግንቦት 6 የነበረው ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የግቢው ተማሪዎች ህብረት ምክትል ፕሬዝዳንት አሳውቆናል ።
በነገው ዕለት የተራዘመው የመግቢያ ቀን እንደሚነገርም ጨምሮ ገልፆልናል።
መረጃው ላልደረሳቸው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አንደኛ ዓመት ተማሪዎች ሼር አድርጉላቸው።
♻️ለአስተያየት ፣ ለጥቆማ አልያም ለጥያቄ👇👇👇
@atc_newsbot
🔔ትምህርት ነክ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
@atc_news @atc_news

Forwarded from ®Adama Tech Zone® (Zíd@n ye ñ@zü)
ይህንን ሊንክ ተጠቅመው ቦቱን start ይበሉት በተለይ የፎቶ ውድድር ላለባችሁ በጣም ጠቃሚ ቦት ነው👍👌👌
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://www.tgoop.com/NitroSeenBot?start=1280558968