የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ታሪክ በዩትዩብ ቻናላችን ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/cYk6Yr9wjNA?si=SK1E0g7cMrKYNklp
https://youtu.be/cYk6Yr9wjNA?si=SK1E0g7cMrKYNklp
የእግዚአብሔርን ፈቃድ ልትረዳ የምትችለው ሁልጊዜ አንተ በምትፈልገው መንገድ ብቻ እንዲሠራ ባለመጠበቅ ነው። አንዳንዴ በአንተ እና በአምላክህ ሐሳብ መካከል የሰማይና የምድር ያህል ልዩነት ሊኖር ይችላል። ራሱ ባለቤቱም "ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፥።እንዲሁ መንገዴ ከመንገዳችሁ አሳቤም ከአሳባችሁ ከፍ ያለ ነው" ብሎናል።(ኢሳ 55፥9) "ፈቃድህ ይሁን" ብለህ ከጸለይህ በኋላ "የምትፈልገውን ብቻ በመጠባበቅ" ፈጣሪህን የፈቃድህ አገልጋይ አታድርገው። በጸሎትህ አምላክ የሚወደውን ወይም ፈቃዱን ማወቅ ከፈለግህ "አንተ የምትወደውን" እንደ ብቸኛ መልስ አትጠባበቅ።
ዲያቆን አቤል ካሳሁን
ኅዳር 17/ 2015 ዓ.ም.
አዲስ አበባ
ዲያቆን አቤል ካሳሁን
ኅዳር 17/ 2015 ዓ.ም.
አዲስ አበባ
"ከሞትክ በኋላ ሰዎች በምን ያህል ፍጥነት እንደሚረሱህ ብታውቅ ኖሮ በህይወትህ ውስጥ ከእግዚአብሔር በቀር ማንንም ለማስደሰት አትፈልግም ነበር።"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
@zeekeranio
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
@zeekeranio
ድንቅ ሕይወት የሚቀይር ምክር በዩትዩብ ቻናላችን 👇👇👇
https://youtu.be/nfGl2WIOs6o?si=uKxKT8XSzFRvwL2P
https://youtu.be/nfGl2WIOs6o?si=uKxKT8XSzFRvwL2P
YouTube
ድንቅ ምክር በዲያቆን አቤኔዘር #orthodoxtewahdo #ethiopia