Warning: mkdir(): No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 37

Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/ADDISNEGERZENA/--): Failed to open stream: No such file or directory in /var/www/tgoop/post.php on line 50
አድስ ነገር ዜና@ADDISNEGERZENA P.1765
ADDISNEGERZENA Telegram 1765
Forwarded from Fano Media 24
🙂 አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ

🙂 በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ አይኖርም

🙂 «ሳናጣራ አናስርም፣ አስረን መረጃ አንፈልግም»

🙂 «ወደ ትግራይ አንድ ማክስ እንጅ አንድት ጥይት አልክም»

🙂 «እመኑኝ አሻግራችኋለሁ»

🫢 «ወይዘሪት ብርቱካን ሚቅደሳ ምርጫ አይራዘምም ስላቸው ስልክ ጆሮየ ላይ ዘጉብኝ»

🫢 «በአፍሪክ እንደኔ ብዙ ደጋፊ ያለው መሪ የለም»

🫢 «ከ14ዓመቴ ጀምሬ ለኦሮሞ ህዝብ ታግያለሁ»

🙂 «5 ቢሊዮን ችግኝ የአሜሪካ መንግስት ልትከል ቢል አይችልም፣ እኛ አድርገንዋል»

🫢 «እንድህ አይነት ፋውንቴይንም ሆነ አበባ ዱባይ እና ላስ ቬጋስ እንኳ የላቸውም»

🙂 «እያንዳንዱን የመንግስት ስብሰባ በቀጥታ ለህዝብ እናስተላልፋል»

🙂 በልጅነቴ እናት ቡና ግዛ ብላ ስትልከኝ መኪናየን አስነስቼ ቡርርር እያደረኩ እሄድ ነበር»

🙂 «ከኖቤል ሽልማት የኢትዮጵያ እናቶች የሚመርቁኝ ይበልጥብኛል»

🙂 «ሚዲያ ዘግቶ፣ ተፎካካሪ አስሮ፣ ሃሳብ ዘግቶ የመንደር አለቃ መኮን ይቻላል እንጅ የሀገር መሪ መሆን አይቻልም

🤔 «ሀጫሉን ማንም ሳያውቀው ለ10 ዓመት ያክል ጓደኛዬ ነበር»

🙂«ለማንና እኔን የሚለየን ሞት ነው»

🤔 «አምቦን ኒዮርክ እናደርጋታለን»

🤭 «ሱፊና ሰለፊ አብረው መስገድ የጀመሩት እኔ ከመጣሁ ነው»

🤭 «የወለጋ ህዝብ ውሃ ቡጠይቁት ወተት የሚያጠጣ ነው»

🤔 «ወለጋ ከሄድኩ ይገሉኛል፣ በመጨረሻም ከጅማ ህዝብ ጋር ይጋደላሉ» ( ከላይ ያለው አንብቡት ፕሊስ )

😑 «ፍትሀዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንድካሄድ አደርጋለሁ»

😑 «ስናጠፋ ቆንጥጡን»

🤠«የመለስ ልጅ ነኝ፣ የምርጫ ኮረጆ መገልበጥ አይከብደኝም»

🙂 «አሳምነውን ከእስር ያስፈታሁት እኔ ነኘ»

🙂 «ለማ መገርሳ ትላንት በግልፅ ዛሬ በድብቅ አለቃዬ ነው»

🙂 «ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ»

🙂« ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን መለስ ዜናዊም ያውቁ ነበር»

🙂« ልጅ ሆኜ በሻሻ ላይ ጓደኞቼ ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን ይነግሩኝ ነበር»
….



tgoop.com/ADDISNEGERZENA/1765
Create:
Last Update:

🙂 አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ

🙂 በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ አይኖርም

🙂 «ሳናጣራ አናስርም፣ አስረን መረጃ አንፈልግም»

🙂 «ወደ ትግራይ አንድ ማክስ እንጅ አንድት ጥይት አልክም»

🙂 «እመኑኝ አሻግራችኋለሁ»

🫢 «ወይዘሪት ብርቱካን ሚቅደሳ ምርጫ አይራዘምም ስላቸው ስልክ ጆሮየ ላይ ዘጉብኝ»

🫢 «በአፍሪክ እንደኔ ብዙ ደጋፊ ያለው መሪ የለም»

🫢 «ከ14ዓመቴ ጀምሬ ለኦሮሞ ህዝብ ታግያለሁ»

🙂 «5 ቢሊዮን ችግኝ የአሜሪካ መንግስት ልትከል ቢል አይችልም፣ እኛ አድርገንዋል»

🫢 «እንድህ አይነት ፋውንቴይንም ሆነ አበባ ዱባይ እና ላስ ቬጋስ እንኳ የላቸውም»

🙂 «እያንዳንዱን የመንግስት ስብሰባ በቀጥታ ለህዝብ እናስተላልፋል»

🙂 በልጅነቴ እናት ቡና ግዛ ብላ ስትልከኝ መኪናየን አስነስቼ ቡርርር እያደረኩ እሄድ ነበር»

🙂 «ከኖቤል ሽልማት የኢትዮጵያ እናቶች የሚመርቁኝ ይበልጥብኛል»

🙂 «ሚዲያ ዘግቶ፣ ተፎካካሪ አስሮ፣ ሃሳብ ዘግቶ የመንደር አለቃ መኮን ይቻላል እንጅ የሀገር መሪ መሆን አይቻልም

🤔 «ሀጫሉን ማንም ሳያውቀው ለ10 ዓመት ያክል ጓደኛዬ ነበር»

🙂«ለማንና እኔን የሚለየን ሞት ነው»

🤔 «አምቦን ኒዮርክ እናደርጋታለን»

🤭 «ሱፊና ሰለፊ አብረው መስገድ የጀመሩት እኔ ከመጣሁ ነው»

🤭 «የወለጋ ህዝብ ውሃ ቡጠይቁት ወተት የሚያጠጣ ነው»

🤔 «ወለጋ ከሄድኩ ይገሉኛል፣ በመጨረሻም ከጅማ ህዝብ ጋር ይጋደላሉ» ( ከላይ ያለው አንብቡት ፕሊስ )

😑 «ፍትሀዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ እንድካሄድ አደርጋለሁ»

😑 «ስናጠፋ ቆንጥጡን»

🤠«የመለስ ልጅ ነኝ፣ የምርጫ ኮረጆ መገልበጥ አይከብደኝም»

🙂 «አሳምነውን ከእስር ያስፈታሁት እኔ ነኘ»

🙂 «ለማ መገርሳ ትላንት በግልፅ ዛሬ በድብቅ አለቃዬ ነው»

🙂 «ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ»

🙂« ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን መለስ ዜናዊም ያውቁ ነበር»

🙂« ልጅ ሆኜ በሻሻ ላይ ጓደኞቼ ጠቅላይ ሚ/ር እንደምሆን ይነግሩኝ ነበር»
….

BY አድስ ነገር ዜና


Share with your friend now:
tgoop.com/ADDISNEGERZENA/1765

View MORE
Open in Telegram


Telegram News

Date: |

How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) Commenting about the court's concerns about the spread of false information related to the elections, Minister Fachin noted Brazil is "facing circumstances that could put Brazil's democracy at risk." During the meeting, the information technology secretary at the TSE, Julio Valente, put forward a list of requests the court believes will disinformation. Hui said the messages, which included urging the disruption of airport operations, were attempts to incite followers to make use of poisonous, corrosive or flammable substances to vandalize police vehicles, and also called on others to make weapons to harm police. 2How to set up a Telegram channel? (A step-by-step tutorial)
from us


Telegram አድስ ነገር ዜና
FROM American