ABULABASHSEN Telegram 1506
🔖ምላስ ማለት አጥንት የለለው አካል ሲሆን ነገር ግን አጥንትን የመስበር አቅም ያለው አደገኛ አካል ነው

ውዱ ነብያችንصلى الله عليه وسلم እንዲህ አሉ ምላሱን እና ብልቱን የጠበቀልኝ ሰው እኔ ጀነትን ዋስ እሆነዋለሁ አሉ ( ቡኻሪ)
ካልተጠነቀቅን በስተቀር የምላስ ጣጣ ዱንያንም አኼራንም ያሳጠናል አቡ ሁረይራ ባስተላለፉት ሀድስ ስለ አንድ በኒ አስራኢል ታሪክ ሲናገሩ ነፍሴ በእጁ በሆነው ጌታ እምላለሁ አንድትን ከሊማ በመናገሩ አኼራውንም ዱንያውንም አጣ ይላሉ
ብቻ ምላስ ከሚያመጣው ጣጣ አንጠንቀቅ

አሏሁ አዕለም

www.tgoop.com/Abulabashsen

tgoop.com/Abulabashsen/1506
Create:
Last Update:

BY قناة أبي العباس Abul abas

Share with your friend now:
tgoop.com/Abulabashsen/1506

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

With the administration mulling over limiting access to doxxing groups, a prominent Telegram doxxing group apparently went on a "revenge spree." Concise Content is editable within two days of publishing On Tuesday, some local media outlets included Sing Tao Daily cited sources as saying the Hong Kong government was considering restricting access to Telegram. Privacy Commissioner for Personal Data Ada Chung told to the Legislative Council on Monday that government officials, police and lawmakers remain the targets of “doxxing” despite a privacy law amendment last year that criminalised the malicious disclosure of personal information. Users are more open to new information on workdays rather than weekends.
from us

Telegram قناة أبي العباس Abul abas
FROM American