ABUMUAZ01 Telegram 1459
♻️ሐዘን እና ትካዜ በቃ!!
  ➠➠➠➠➠➠➠➠➠

          ➧ክፍል  ⓵
بسم الله الرحمن الرحيم

✍️ምስጋና ሁሉ ለአላህ የተገባ ነው። የአላህ ውዳሴ፣ ሰላም እና በረከት በነብያችን ሙሐመድ
በቤተሰቦቻቸው፣ በባልደረቦቻቸው፣ መንገዳቸውን በተከተለ፣ በፈለጋቸው በተመራ፣
ሱናቸውን በተከተለ እና እሰከ ቂያማ ቀን ድረስ ቀናውን መንገድ በተከተለ ላይ ሁሉ ይሁን።

✍️ከዚህ በመቀጠል፡
የተከበራችሁ ወንድሞች ሆይ! የዛሬው ንግግራችን ጊዜው አጭር፣ ነገር ግን ወደ ብዙ
ቅርንጫፎች ስለሚከፋፈል ጉዳይ ነው። የዛሬው ንግግራችን በሁላችንም ላይ የሚከሰት
ጉዳይ ነው። በህጻናችን በትልቆቻችን፣ በወንዶቻችንም በሴቶቻችን፣ በሃብታምም
በድሃም፣ በመሪም በተመሪም የሚከሰት ነው። ጉዳዩ ሰለ ነፍሳችንና ለሷም ሰለሚከሰተው
ሐሳብ እና ትካዜ ነው። ሐሳብ እና ትካዜ አላህ  በኣደም ልጆች ላይ የጻፋቸው ጉዳዮች
ናቸው። ለዚህም አቡ ዳውድ እና ቲርሚዚይ ላይ እንደ ተዘገበው ነብዩ
 እንዲህ በለዋል፡
«إن أصدق الأسماء عند الله  الحارث والهمام» 
«አላህ  ዘንድ ይበልጥ እውነተኛ ስሞች የሆኑት አል-ሓሪሥ (አራሹ) እና አል-ሀማም 
(አሳቢው) ናችው።» የኢስላም ምሁራንም የሚከተለዉን ብለዋል፡ “ እነኚህ ሁለት ስሞች
እውነተኛ ስም ናቸው የተባሉበት ምክንያት የትኛውም የሰው ልጅ እርሻ የሚያርስ ወይም
ከሃሳብ የሆነ ነገር የሚያጋጥመው መሆኑ ስለማይቀር ነው።” ለዚህም አል-ሀማም 
የሚለው የኣደም ልጆች ስም አላህ ዘንድ እውነተኛ ከሆኑት ስሞች አንዱ ነው የተባለዉ ነዉ።

➧ከሰዎች ውስጥ በእርሱ ላይ የሞት ሐሳብ ወይም የመልካም ነገሮች ማምለጥ
ወይም ከመልካም ነገሮች እንዳያመልጠው የሚፈራው ነገር በማምለጡ የሚተክዝ ቢሆን
እንጂ አይገኝም። ሐዘን (ትካዜ) ባለፈ ጉዳይ ላይ ማዘን ወይም መተከዝ ሲሆን፣ ሀም
(ሐሳብ) ደግሞ ወደፊት ሊመጣ ስለሚችል ነገር መጨነቅ ነው።

✍️የተከበራችሁ ወንድሞች ሆይ! ሐሳብ በአላህ  ነብያትና በምርጥ ባሮቹም ላይ በርግጥም
ተከስቷል። ይሄውና ነብይ የነብይ ልጅ እና የነብያት አባት የሆኑት “የዕቁብ” 
እንዲህ እንዳሉ አላህ  በቁርአኑ ነግሮናል ፦

➧ጭንቀቴንና ሐዘኔን ወደ አላህ ብቻ ስሞታ አቀርባለሁ። [ዩሱፍ ፡ 86]

➧ኑሕም  ልጃቸው ባመጸባችው ጊዜ ሐሳብ አጋጥሟቸው ነበር።

➧ኢብራሂምም  አባታቸው በእርሳቸው ላይ ያሳዩትን ጭካኔ አይተዋል። አዩብም 
በሰውነታቸው (ታመው) ተፈትነዋል።

➧ ሉጥም  በእንግዶቻቸው ላይ ተረብሸዋል፤
ባለቤታቸውም እሳቸው ይዘውት በመጡት መልእክት ክዳለች።
 
➧መሓመድም ለሌላ ለማንም ያላጋጠመ ሐሳብ አጋጥሟቸዋል።

➧ነብዩ  ከሐሳብ የተነሳ ወደየት አቅጣጫ መሄድ እንዳለባቸው ማወቅ እስኪሳናቸዉ ድረስ ከባድ ሐሳብ አጋጥሟቸዉ ነበር።

✍️ኢንሻ  አላህ  ይቀጥላል....................

ወደ ቻናላችን  ጆይን በማለት ይቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://www.tgoop.com/abuUseyminabdurehman
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://www.tgoop.com/Abu_hibetillah_Asselfiy

tgoop.com/Abumuaz01/1459
Create:
Last Update:

BY [የገራዶ ደዕዋ]በአቡ ሙዓዝ/አቡ ሰኒያ]

Share with your friend now:
tgoop.com/Abumuaz01/1459

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The group’s featured image is of a Pepe frog yelling, often referred to as the “REEEEEEE” meme. Pepe the Frog was created back in 2005 by Matt Furie and has since become an internet symbol for meme culture and “degen” culture. The imprisonment came as Telegram said it was "surprised" by claims that privacy commissioner Ada Chung Lai-ling is seeking to block the messaging app due to doxxing content targeting police and politicians. To edit your name or bio, click the Menu icon and select “Manage Channel.” Telegram desktop app: In the upper left corner, click the Menu icon (the one with three lines). Select “New Channel” from the drop-down menu. Ng Man-ho, a 27-year-old computer technician, was convicted last month of seven counts of incitement charges after he made use of the 100,000-member Chinese-language channel that he runs and manages to post "seditious messages," which had been shut down since August 2020.
from us

Telegram [የገራዶ ደዕዋ]በአቡ ሙዓዝ/አቡ ሰኒያ]
FROM American