tgoop.com/Abumuaz01/1468
Create:
Last Update:
Last Update:
#ወንጀል_ሲበዛ_ሚስትና_በቆሎ_ሳይቀር_ያምፃል
ﻗﺎﻝ ﺃﺑﻮ ﻋﻠﻲ ﺍﻟﻔﻀﻴﻞ ﺑﻦ ﻋﻴﺎﺽ ﺍﻟﺘﻤﻴﻤﻲ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ:
ፉደይል እንድህ ይላሉ
ﺇﻧﻲ ﻷﻋﺼﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﺄﻋﺮﻑ ﺫﻟﻚ ﻓﻲ ﺧﻠﻖ ﺩﺍﺑﺘﻲ ﻭﺟﺎﺭﻳﺘﻲ.
"እኔ አሏህን እወነጅላለሁ እና (ውጤቱን)በእንሰሳዎቸና በአገልጋዮቼ ባህሪ ላይ አውቀዋለሁ"
ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﺭﺟﺐ ﺍﻟﺤﻨﺒﻠﻲ ﻳﻌﻨﻲ
ኢብኑ ረጀብ እንድህ በማለት የፉደይልን ንግግር ያብራሩታል
ﺃﻥ ﺧﺎﺩﻣﻪ ﻳﺴﻮﺀ ﺧﻠﻘﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﻻ ﻳﻄﻴﻌﻪ
"አገልጋዩ በባለቤቱ ላይ ፀባዩ ይከፋል አይታዘዘውም"በማለት ይተነትናሉ
ﻭﺣﻤﺎﺭﻩ ﻳﺴﺘﻌﺼﻲ ﻋﻠﻴﻪ ﻓﻼ ﻳﻮﺍﺗﻴﻪ ﻟﺮﻛﻮﺑﻪ
"አህያውም በሱ ላይ ያምፅበታል ለመጋለብ አይታዘዘውም"
ﻓﺎﻟﺨﻴﺮ ﻛﻠﻪ ﻣﺠﻤﻮﻉ ﻓﻲ ﻃﺎﻋﺔ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺍﻹﻗﺒﺎﻝ ﻋﻠﻴﻪ
መልካም ነገር ሁሉ አሏህን በመገዛትና ወደሱ በመዞር ውስጥ ተሰብስቧል
ﻭﺍﻟﺸﺮ ﻛﻠﻪ ﻣﺠﻤﻮﻉ ﻓﻲ ﻣﻌﺼﻴﺔ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺍﻹﻋﺮﺍﺽ ﻋﻨﻪ
መጥፎ ነገር ሁሉ አሏህን በማመፅና ከሱ በማፈንቀጥ ውስጥ ተስብስቧል
(ﺍﻟﺘﻔﺴﻴﺮ ﻻﺑﻦ ﺭﺟﺐ ﺝ (1ﺹ 579)
www.tgoop.com/nesiha_lesetoch
www.tgoop.com/nesiha_lesetoch
BY [የገራዶ ደዕዋ]በአቡ ሙዓዝ/አቡ ሰኒያ]
Share with your friend now:
tgoop.com/Abumuaz01/1468