tgoop.com/Abumuaz01/1474
Last Update:
↪️አስደሳች ዜና
➧በየ አይነቱ ታላቅ የዳዕዋ እና የ ONLINE የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም
የፊታችን (ነገ) እሁድ መስከረም ⓵ ቀጥታ በቴሌግራም ግሩፓችን በላይቭ ከምሽቱ ከ3:00 ጀምሮ በየአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋና የንያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ሲጠብቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው።የመስጂዴ ሱና የቦታ ግዥ ሊጠናቀቅ 625,000(ስድስት መቶ ሀያ አምስት ሺህ) ብር ብቻ ይቀራል ።የገዛናቸው ሰዎችም የቀጠሮ ጊዜያችን ደርሶብናል
ስለዚህ እናንተም የበኩለዎን ይወጡ ዘንዳ አሻረዎን እንዲያኖሩ በድጋሜ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
↪️የዳዕዋና የንያ ፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ መሻይኾችና ኡስታዞች በከፊል
① ሸይኽ አወል አህመድ አል ከሚሴ( አቡ አማር) 【ሐፊዘሁሏህ】
② ሸይኽ ሀሰን አሊ (አቡ አብዲሰላም )
【ሐፊዘሁሏህ】
③ ሸይኽ ሙሀመድ መኪን (አቡ አብዲረህማን)【ሐፊዘሁሏህ】
④ ዶ/ር ሰዒድ ሙሳ 【ሐፊዘሁሏህ】
⑤ ኡስታዝ ኸዲር አህመድ አልከሚሴ (አቡ ሓቲም )【ሐፊዘሁሏህ】
⓺ኡስታዝ አብዱሰላም ሀሰን (አቡ አብዲላህ)【ሐፊዘሁሏህ】
⓻ ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ【ሐፊዘሁሏህ】
⓼ ኡስታዝ ሁሰይን አሊ (አቡ አመቲረህማን )【ሐፊዘሁሏህ】
⓼ኡስታዝ ነስረዲን ሙሀመድ (አቡ ሙሀመድ)【ሐፊዘሁሏህ】
⓽ኡስታዝ ሰዒድ ሙሀመድ ኑር 【ሐፊዘሁሏህ】
⓾ አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ (አቡ ረቢዕ)【ሐፊዘሁሏህ】
⓵⓵ አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም 【ሐፊዘሁሏህ】
⓵⓶አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ【ሐፊዘሁሏህ】
⓵⓷ ወንድማችን ኑረዲን አል ዓረቢ【 ሐፊዘሁሏህ】
እና ሌሎቻም የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች የሚሳተፋበት ውብና ማራኪ የሆነ አኼራ የሚሸመትበት ፕሮግራም ነው።
✴️በአቡ ሒበቲላህ (ሀሰይን ኢስማዒል) እና
✴️በአቡ አመቲ ረህማን (አንሷር ሙሀመድ) ፕሮግራም መሪነት የተዘጋጄ
➷➷➷➷➷➷➷
https://www.tgoop.com/mesjidesunnahbedessie8800
BY [የገራዶ ደዕዋ]በአቡ ሙዓዝ/አቡ ሰኒያ]
Share with your friend now:
tgoop.com/Abumuaz01/1474