tgoop.com/Abumuaz01/1501
Create:
Last Update:
Last Update:
የሰለፎቹን መንገድ ትቶ በሌላ የተሰማራ ወደ ጥፋት ነው ሚያደርሰው
ኢብኑ ቁዳማ እንድህ ይላሉ
قال ابن قدامة المقدسي رحمه الله
ومن سلك غير طَرِيق سلفه أفضت بِهِ إلى تلفه ومن مال عَن السّنة فقد انحرف عَن طَرِيق الجنَّة
ከሰለፉ መንገድ ውጭ በሆነ ነገር የተሰማራ ወደ ጥፋት ነው ሚያደርሰው
فاتَّقُوا الله تَعالى وخافوا على أنفسكُم فَإن الأمر صَعب
ጉዳዩ ከባድ ነውና አሏህን ፍሩ ለራሳቹህም ተጠንቀቁ!!
وما بعد الجنَّة إلّا النّار وما بعد الحق إلّا الضلال ولا بعد السّنة إلّا البِدْعَة
ከጀነት ቡሃላ እሳት ከእውነት ቡሃላ ጥመት ከሱና ቡሃ ቢድዐ እንጂ ሌላ የለም
{تحريم النظر في كتب الكلام ١/٧١}
https://www.tgoop.com/nesiha_lesetoch
BY [የገራዶ ደዕዋ]በአቡ ሙዓዝ/አቡ ሰኒያ]
Share with your friend now:
tgoop.com/Abumuaz01/1501