tgoop.com/Abumuaz01/1502
Last Update:
🔊ታላቅ የዳእዋ ግብዣ በደሴ መንበረ ጸሀይ ሁዘይፋ በስጂድ !!
➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲➲
➲ነገ መስከረም 8/1/2015 ከጧቱ 2ሰአት ጀምሮ በአላህ ፈቃድ በደማቅ ይካሂዲል እናም ተጋባዢ እንግዶችስላሉ በደሴ ና አካባቢዋ ያላችሁ የሱና ወንድም ናእህቶች የዳኤዋው ተካፋይ እንድትሆኑ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
🔊ከተጋባዥ እንግዶቻችን መካከል👇
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
⓵🎙ሸህ መሀመድገዛል ከኩታበር ፦ስለተውሂድ!!
⓶🎙ሸህ ሀሰን አሊ ፦ስለ ሞት አስፈርነት!!
⓷🎙ሸህ መሀመድ መኪን፦ ስለ ልብስ አለባበስ!!
⓸🎙ሸህ አህመድ አወቀ ከኮቻ ፦ስለ ወላጅ ሀቅ!!
⓹🎙ሸህ ጀማል ዘሀቢ ፦ ስለ አስቲቃማ!!
⓺🎙 ሸህ ሰይድ ፈትህ ፦ ስለ ቢድአ!!
❼🎙 ሸህ በድሩ ሰይድ ፦7ቱ አጥፊ ወንጀላቶች!!
❽🎙ሸህ በድሩ ሜጠሮ ፦ ስለ ተውበት!!
❾🎙ሸህ መሀመድ አረብ ፦ ስለ ሶላት!!
❿🎙ኡስታዝ አቡ ሙአዝ ፦ ስለ ሰለፍያ ምንነት!!
❶❶🎙 ኡስታዝ አቡ ረይስ ፦ስለ አንድነት!!
❶❷🎙 ኡስታዝ መሃመድ ሀሰን ጁድ፦ ስለ ኢልም አስፈላጊነት!!
➬ሌሎችም በስም ያልተጠቀሱ ኡስታዞች ይታደማሉ።
📲በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል የሚተላለፍበት ቴሌግራምአድራሻ ይቀላቀሉ ሸር ያድርጉ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://www.tgoop.com/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://www.tgoop.com/Abu_hibetillah_Asselfiy
BY [የገራዶ ደዕዋ]በአቡ ሙዓዝ/አቡ ሰኒያ]

Share with your friend now:
tgoop.com/Abumuaz01/1502