ABUMUAZ01 Telegram 1504
የሙስጦፋ የአቋም መግለጫ👇👇👇👇

"ከዚህ በላይ ተባብሶ የበለጠ መደባደብ እንዳይመጣ ከየትኛውም ምክክር ከየትኛውም የጋራ እንቅስቃሴ ራሴን አግልያለሁ።"
~~~
ያው እንደሚታወቀው ሰሞኑን በሰፈራቸው በቀላል ነገር ትልቅ ጭቅጭቅ መቶባቸዋል

እና ምን አለ?

መደባደብ እንዳይመጣ ራሴን አግልያለሁ አለ ይህ የሚያሳየው ከመካከላቸው በውይይት ሰአት ለመደባደብ የተዘጋጀ አለ ማለት ነው

ለነገሩኮ በሉጓማ አቅጣጫ ሻፊ አካባቢ የሚኖር ልጅ በቀጨራ ጣቱን ቆርጠውታል ምን አልባት ይሄ ተንኮል እርስ በራሳቸው አይጨካከኑ እንደው ብዬ እንጂ የዱርዬ መንጋ ይሄው ነው ወደ ዱላው ነው ሚያቀናው

ሸይኹል ኢስላምን ቢያስታውሱ ኑሩ የሚያከፍራቸውን በክሪን እንኳ አላከፈሩትም እንኳን ሊደባደቡት ይውርና

ግን እሳቸው ፈርተውና አቅም የላቸው ሁኖ ነው ይሉ ይሆን እንዴ? ጠረጠርኩ

ለማንኛውም የተጣላቹህበት መስአላ አያጣላም።

ሼር አርጉት ቡዙ ገራሚ ነገሮችን ታገኙበታላቹህ

https://www.tgoop.com/nesiha_lesetoch

tgoop.com/Abumuaz01/1504
Create:
Last Update:

BY [የገራዶ ደዕዋ]በአቡ ሙዓዝ/አቡ ሰኒያ]

Share with your friend now:
tgoop.com/Abumuaz01/1504

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Choose quality over quantity. Remember that one high-quality post is better than five short publications of questionable value. Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020. Clear The group also hosted discussions on committing arson, Judge Hui said, including setting roadblocks on fire, hurling petrol bombs at police stations and teaching people to make such weapons. The conversation linked to arson went on for two to three months, Hui said. According to media reports, the privacy watchdog was considering “blacklisting” some online platforms that have repeatedly posted doxxing information, with sources saying most messages were shared on Telegram.
from us

Telegram [የገራዶ ደዕዋ]በአቡ ሙዓዝ/አቡ ሰኒያ]
FROM American