tgoop.com/Abumuaz01/1511
Create:
Last Update:
Last Update:
#ሰሞነኛ_ፕሮግራም_ስለ_ሱፊዮች_በራሳቸው_ኪታብ
የዳናው ሸይኽ ልጅ ከፃፉት ኪታብ ለመመልከት ተዛጋጁ
========
የሀገራችን ሱፊይ ዑለሞች ቡዙ የዐቂዳና የቢድዓም ችግር አለባቸው
ከመሆኑም ጋር አብዛኛው ቀልቻ ተብየው ማሕበረ ሰብ የሚሰራውን አፀያፊ ቢድዓ ሲኮንኑ እናስተውላለን።
ስለዚህ የዳኒዩ ሳኒ(داني الثاني)ልጅ ሸይኽ ሙሐመድ አሚን ጉራ በመባል የሚታወቁት ደዋኡል ቁሉብ(دواء القلوب)የሚል ኪታብ
ውስጥ በሀገራችን በሐበሻ ምድር የሚሰራውን አፀያፊ ቢድዓ አስጠንቅዋል እኔም ከዚያ ውስጥ አልፌ አልፌ ላቀርብላቹህ ወደድኩ።
ማሳሰቢያ!!
ከላይ እንደገልፁኩት የሱፊይ መሻይኾችም ሆኑ ኪታባቸው ከችግር አይፀዳም። ሀቅን የገጠመውን ሀቅ ነው ብለን ያልገጠመውን በቁርኣንና ሀድስ መዝነን ካልገጠመ አሽቀንጥረን እንጥለዋለን።ሀቅ ከሁሉም በላይ ወዳጃችን ነው።
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
BY [የገራዶ ደዕዋ]በአቡ ሙዓዝ/አቡ ሰኒያ]
Share with your friend now:
tgoop.com/Abumuaz01/1511