Telegram Web
‼️………ወሏህ!! ጉዳዩ ከባድ ነው‼️

እንድህ በቀላል የሚታሰብ አይደለም

قــال الإمـام إبـن الـقيـم
            رحمـہ اللـہ تعالـﮯ :

بكى سفيان الثوري ليلة إلى الصباح
فلما أصبح قيل له كل هذا خوفا من الذنوب؟

ሱፍያን ከለሊት እስከ ንጋት አለቀሱ ሲነጋ ጊዜ ይህ ሁሉ ከወንጀል ፍርሃት ነው? ተባሉ

فأخذ تبنةً من الأرض وقال: الذنوب أهون من هذا

የሆነ ገለባ ያዙና ወንጀልማ ከዚህ የቀለለ ነው


وإنما أبكي من خوف سوء الخاتمة

እያለቀስኩ ያለሁት ፍፃሜ እንዳይከፋብኝ ነው አሉ

الداء والدواء صـ412

www.tgoop.com/Abumuaz01
www.tgoop.com/Abumuaz01
#ጉድ_በሉ_ከመልካም_ሰዎችጋ_ጓደኝነት_መፍጠር_ለእንሰሶቹም_ይጠቅማል

قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:

ሸይኽ ፈውዛን እንድህ አሉ

صحبة الصالحين ينتفع بها حتى البهائم

ከደጋግ ሰዎች ጋር መቆራኘት እንሰሳዎቹ እንኳ ሳይቀሩ ይጠቀሙባቸዋል

كما حصل للكلب الذي كان مع أصحاب الكهف

ከዋሻዎቹ ሰዎች ጋር እንዳለው ውሻ ክስተት

فقد شملته بركتهم فأصابه ما أصابهم من النوم على تلك الحالة العجيبة وصار له ذكر وخبر وشأن

በትክክል በረከታቸው አካታዋለች በዚያች አስደናቂ በሆነች ሁኔታ የተኟት እንቅልፍ እሱንም አጋጥማዋለች ለሱም ዜና ሚስጥር ዝና ተቀምጦለታል

مختارات من الخطب المنبرية: ص(١١٤)

www.tgoop.com/nesiha_lesetoch
www.tgoop.com/nesiha_lesetoch
#ዙበይር_ደፍጦ_ሚስቱን_በጥፊ_መታት

#የት_አሉ_ሴቶቹ⁉️የት አሉ ወንዶቹስ⁉️

ማነው በአሁን ሰአት ራሱን ያዘጋጀ⁉️ ማነው ቤቱ የቻለው በእውነት⁉️ ማነው ያለፈውስ አልፏል የወደፊት ሂዎቴን አስተካክላለሁ ብሎ የቆረጠ⁉️

ማነው ቤቱን ከማያስፈልጉ እንግዶች የሸበበ⁉️ ማነው ከምር⁉️ኧረ ማነው⁉️

ራሴም ተጠያቂ ነኝ‼️


ዙበይር እና ባለቤቱ


تَزوَجَ الزُبَير بن العوَام - رَضِيَّ اللَّهُ عَنه —امرَأة اشتَرَطَت عَليه أن لا يَمنعَهَا مِن صَلاةِ العِشَاء فِي مَسجِدِ النَّبيُّ - صَلَّى اللَّهُ عَليه وسَلم

ዙበይር ኢብኑልዓዋም ረዲየሏሁ ዐንሁ ከነቢዩﷺ ዐለይሂ መስጊድ የዒሻ ሶላት እንዳከለክላት መስፈርት አርጋበት አጋባት


فَلمَّا أرَادَت أن تَخرُج إلى العِشَاءِ شَقَّ ذَلك عَلى الزُبَير ،

ከዚያም ወደ መስጊድ ልትወጣ ስትል ዙበይር ከበደበት

فَلمَّا رَأت ذَلك قَالت : مَا شِئتُ ، أتُرِيدُ أن تَمنَعنِي ؟!

እሷም የሱን ቅሬታ ስታይ የፈለኩትን መሆን እችላለሁ ልትከልክለኝ ትችላለህ⁉️በፍፁም አለችው

فَلمَّا عَيلَ صَبرُه خَرجت لَيلَة إلى العِشَاءِ فَسبَقَها الزُبَير فَقَعدَ لَهَا عَلى الطَرِيقِ مِن حَيثُ لا تَراه
فَلمَّا مَرَت جَلَسَ خَلفَهَا فَضَّرَبَ بِيَدِه عَلى عَجزِهَا ، فَنَفرَت مِن ذَلك ومَضَتَ

ትእግስቱ ሲፈታተነው ወደዒሻ ወጣችና ዙበይርም በመንገድ ላይ ቀድሟት ሳታየው ደፍጦ ጀርባዋ ላይ በጥፊ ጨብ አርጎ መታት ያኔ እሷም በርግጋ ሄደች


فَلمَّا كَانت الليلَة المُقبِلَة سَمِعَت الأذَان فَلم تَتَحرك 

በቀጣዩ ለሊት አዛን እየሰማች ምንም ሳትንቀሳቀስ ቀረች

فقَال لهَا الزُبَير :مَا لَكِ ؟! هَذا الأذَان قَد جَاء !

ዙበይርም ምን ሆንሽ ይሄው አዛን ተባለኮ አላት

فَقَالت :واللَّه ، لَقد فَسَدَ النَّاسُ فِي هَذا الزمَان.


በጌታዬ ይሁንብኝ በእርግጥ በአሁኑ ሰአት ሰዎች ተበላሽተዋል አለች

[ التَمهِيد || ٢٣ / ٤٠٦ ]

ወሏሂ ተገረሚ እህቴ አስተውይበት እውነት አንች ከሚመለከቱሽ ሸሪዓ ከፈቀደለሽ ወንዶች ውጭ ያላስፈላጊ ነገር በሶሻል ሚዲያ አታወሪም⁉️

መቶ በላይ ደንበኛ የሉሺም⁉️አበሉገሌ የአኺራ ወንድሜ ነው ለአሏህ ስል እወደዋለሁ ግን ስለማይፈቀድልኝ በኮንታክቱ ገብቼ አረብሸውም ብለሽ ያስቀመጥሺው የሱና ወንድም ይኖርሻል⁉️ ወዳ ወዲህ ሳትይ ይኖርሻል ወይ⁉️መልሱን ከልብሽ ዱቅ አሏህን ታዛቢ አድርገሽ።

አንተስ ወንድሜ ራስህን እንዴት አየህው⁉️ እውነት እንደ ዙበይር በሚስትህ ላይ ክትትልህ የጠነከረ ነው⁉️

ያናገሩህን የሶሻል ሚዲያ አዳኝ ሴቶችን ለመቋቋምና ለመሸሽ ዝግጁ ሁነሃል⁉️

ሁላችንም ከዚህ በፊት ጠንካራ ካልሆን አሁን ቆርጠን እንነሳ እንወስን።

ጥንቅር በአቡ ሙዓዝ

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
#አይንን_ለውበት_ብሎ_መኳል

አይንን ለማስዋብ መኳል ለወንድም የተፈቀደ ነው ወይስ ለሴት ብቻ??

‏الاكتحال الذي هو لتجميل العين، هل هو مشروع للرجل أم للأنثى فقط؟

የሚመስለው ለሴት ብቻ የተፈቀደ ነው
الظاهر انه مشروع للأنثى فقط

ወንድማ አይኑን ለማስዋብ የሚያስፈልገው አይደለም

أما الرجل فليس بحاجة إلى تجميل عينيه. 

الشرح الممتع 1/110‎ ابن_عثيمين

www.tgoop.com/Abumuaz01
የተከዘ ወንድምን ማሳሳቅ ተወዳጅ ነው

‏قال الحافظ ابن حجر -رحمه الله- :

ኢብኑ ሐጀር ኢንዲህ ይላሉ

الإنسان إذا رأى صاحبه مهمومًا استُحِبَّ له أن يُحدِّثه بما يزيل همَّه ويطيِّب نفسه

ማንም ሰው ጓደኛውን ተክዞ ሲያየው ትካዜውን በሚያስወግድ ነገር ሊያወራውና ነፍሱን ሊያስደስተው ይወደድለታል

لقول عمر بن الخطاب رضي الله عنه: (لأقولنَّ شيئًا يضحك النبي ﷺ).

ዑመር ኢብኑል ኸጧብ እንድህ ይሉ ነበር

"እኔ መልእክተኛውን የሚያስቅ ነገር እናገር ነበር"
فتح الباري ٣٦٣/٩

https://www.tgoop.com/Abumuaz01
#መስከረም_1_ለሙስሊሞች_ኃይማኖታዊ_ባህላዊም_ባዓላቸው_አይደለም!!

ሙስሊሞች እንደ ስማቸው ለመፅፋቸው ታዛዦች ለመመሪያቸው ታዛዦች ናቸው።

ታዲያ እንዲያ ከሆነ መስከረም 1ን ለማክበር ቁራጭ መረጃ ሳይኖራቸው እኔዴት ይዳፈራሉ?

ጭራሽ መስከረም አንድን እንደ ኢትዮ አቆጣጠር 2015 እያሉ ከመሰየም ያለፈ በሌላ በኃይማኖታዊ መንፈስ ሊመነዝረው አይገባም።

ስለሆነም መስከረም 1 ፌጦ መፈጥፈጥ በዓል ብሎ ስጋ ማዘጋጀት አዳድስ ልብስ መልበስ አይፈቀደም

ማሳሰቢያ!!

መስከረም አንድን በዓል ነው ብሎ ሳያስብ አዳድስ ልብስ መልበስና ጥሩ መግቦችን መመገብን ባጣቃላይ ባዘቦት ቀን የሚጠቀማቸውን ነገራቶች መጠቀምን ሸሪዓችን አይከለክልም።

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
#ወንጀል_ሲበዛ_ሚስትና_በቆሎ_ሳይቀር_ያምፃል

ﻗﺎﻝ ﺃﺑﻮ ﻋﻠﻲ ﺍﻟﻔﻀﻴﻞ ﺑﻦ ﻋﻴﺎﺽ ﺍﻟﺘﻤﻴﻤﻲ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ:

ፉደይል እንድህ ይላሉ

ﺇﻧﻲ ﻷﻋﺼﻲ ﺍﻟﻠﻪ  ﻓﺄﻋﺮﻑ ﺫﻟﻚ ﻓﻲ ﺧﻠﻖ ﺩﺍﺑﺘﻲ ﻭﺟﺎﺭﻳﺘﻲ.

"እኔ አሏህን እወነጅላለሁ እና (ውጤቱን)በእንሰሳዎቸና በአገልጋዮቼ ባህሪ ላይ አውቀዋለሁ"

ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﺭﺟﺐ ﺍﻟﺤﻨﺒﻠﻲ ﻳﻌﻨﻲ

ኢብኑ ረጀብ እንድህ በማለት የፉደይልን ንግግር ያብራሩታል

ﺃﻥ ﺧﺎﺩﻣﻪ ﻳﺴﻮﺀ ﺧﻠﻘﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﻻ ﻳﻄﻴﻌﻪ

"አገልጋዩ በባለቤቱ ላይ ፀባዩ ይከፋል አይታዘዘውም"በማለት ይተነትናሉ

ﻭﺣﻤﺎﺭﻩ ﻳﺴﺘﻌﺼﻲ ﻋﻠﻴﻪ ﻓﻼ ﻳﻮﺍﺗﻴﻪ ﻟﺮﻛﻮﺑﻪ

"አህያውም በሱ ላይ ያምፅበታል ለመጋለብ አይታዘዘውም"

ﻓﺎﻟﺨﻴﺮ ﻛﻠﻪ ﻣﺠﻤﻮﻉ ﻓﻲ ﻃﺎﻋﺔ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺍﻹﻗﺒﺎﻝ ﻋﻠﻴﻪ

መልካም ነገር ሁሉ አሏህን በመገዛትና ወደሱ በመዞር ውስጥ ተሰብስቧል

ﻭﺍﻟﺸﺮ ﻛﻠﻪ ﻣﺠﻤﻮﻉ ﻓﻲ ﻣﻌﺼﻴﺔ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺍﻹﻋﺮﺍﺽ ﻋﻨﻪ ‏

መጥፎ ነገር ሁሉ አሏህን በማመፅና ከሱ በማፈንቀጥ ውስጥ ተስብስቧል

(ﺍﻟﺘﻔﺴﻴﺮ ﻻﺑﻦ ﺭﺟﺐ ﺝ (1ﺹ 579)

www.tgoop.com/nesiha_lesetoch
www.tgoop.com/nesiha_lesetoch
Audio
ከሐይቅ በታች ጃሬ ካምቡ ላይ ወደ ሁለት ሺ የሚሆኑ የወለጋ ተፈናቃዮች አሉ

እና እዚያ ቤትሰብ ለማየት ሂደን መስጊድ ላይ ማስታወሻ ቢጤ በተውሒድና ሽርክ ዙሪያ አደረግንላቸው

ምንም እንኳ ዘግይቼ ስለቀዳሁት ቡዙው ቢያመልጠኝና ከርቀት ስለሆንኩ ድምፁ ቢርቅም ጠቃሚ ቁም ነገር ስላለው አዳምጡት።

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
www.tgoop.com/abumuazhusenedris
Audio
አዛን ሲሰር ዜና ዘጋበቢው እንኳ ፀጥ አለ

የዱሮ እናቶች አዛን ሲደረግ ጅቡ እንኳ መጮሁን ያቋርጣል ይሉ ነበር ታሪኩ እውነት ባይሆንም

ዛሬ ግን አዛን ሲደረግ መከታተል ቀርቶ ፀጥታው ተነፍጓል።

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
Audio
خطبة الجمعة.

የጁሙዐ ኹጥባ

بعنوان.

أثار الذنوب على المذنب

የወንጀል ተፅኖ በወንጀለኛው ላይ

من فوائد ابن القيم

ከ ኢብኑል ቀይም ጠቃሚ ጥቆማዎች

نذكر عشرة أشياء

አስሮቹን እንጠቅሳለን

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
ዘርን የሚያወድስ አንድ አንቀፅ አይገኝም

‏قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله:

"ولهذا ليس في كتاب الله آية واحدة يمدح فيها أحدًا بنسبه ولا يذم أحدًا بنسبه


ለዚህማ ሲባል በአሏህ ቁርኣን ውስጥ አንድን ሰው በዘሩ ሚያወድስ ወይም በዘሩ ሚኮንን አንድ አንቀፅ እንኳ የለም


وإنما يمدح بالإيمان والتقوى ويذم بالكفر والفسوق والعصيان

ሚያሞግሰው በእምነትና አላህን በመፍራት ብቻ ነው የሚኮንነውም በክህደት በጋጠ ወጥነትና በወንጀል ብቻ ነው

فجعل الفخر بالأحساب من أمور الجاهلية"..

በክብር መፎከረን ከመሃይማን አጀንዳዎች አድርጎታል
التفسير الكبير (٤٢/٤)

https://www.tgoop.com/Abumuaz01
ባለ ትዳሮች ሁላችንም ልንታረምበት የሚገባ ነጥብ

በፍች አታስፈራራት አንችም አታስፈራሪው

ሸይኽ ሙሐመድ አማን አልጃሚ አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ አሉ

قال الشيخ محمد الجامي - رحمه الله - :

*« ليس من حسن العشرة مع النساء ، أن تكون المرأة تحت التهديد والإنذار بالطلاق في كل مناسبة »

በየ አጋጣሚው ሴቲቱ በፍች ማስፈራራት ስር መሆኗ ከሴትጋ በመልካም መኗኗር ከሚባለው አይደለም።

|[ المصدر: قرة عيون الموحدين (٣٩) ]|

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
www.tgoop.com/abumuazhusenedris
↪️አስደሳች  ዜና
➧በየ አይነቱ ታላቅ የዳዕዋ እና  የ ONLINE የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም
የፊታችን (ነገ) እሁድ መስከረም ⓵ ቀጥታ በቴሌግራም ግሩፓችን በላይቭ ከምሽቱ ከ3:00 ጀምሮ  በየአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋና የንያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ሲጠብቃችሁ በታላቅ ደስታ ነው።የመስጂዴ ሱና የቦታ ግዥ ሊጠናቀቅ 625,000(ስድስት መቶ ሀያ አምስት ሺህ) ብር  ብቻ ይቀራል ።የገዛናቸው ሰዎችም የቀጠሮ ጊዜያችን ደርሶብናል
ስለዚህ እናንተም የበኩለዎን ይወጡ ዘንዳ አሻረዎን እንዲያኖሩ በድጋሜ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
↪️የዳዕዋና የንያ ፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ መሻይኾችና ኡስታዞች በከፊል
① ሸይኽ አወል አህመድ አል ከሚሴ( አቡ አማር) 【ሐፊዘሁሏህ】
② ሸይኽ ሀሰን አሊ (አቡ አብዲሰላም )
【ሐፊዘሁሏህ】
③ ሸይኽ ሙሀመድ መኪን (አቡ አብዲረህማን)【ሐፊዘሁሏህ】
④ ዶ/ር ሰዒድ ሙሳ 【ሐፊዘሁሏህ】
⑤ ኡስታዝ ኸዲር አህመድ አልከሚሴ (አቡ ሓቲም )【ሐፊዘሁሏህ】
⓺ኡስታዝ አብዱሰላም ሀሰን (አቡ አብዲላህ)【ሐፊዘሁሏህ】
⓻ ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ【ሐፊዘሁሏህ】
⓼ ኡስታዝ ሁሰይን አሊ (አቡ አመቲረህማን )【ሐፊዘሁሏህ】
⓼ኡስታዝ ነስረዲን ሙሀመድ (አቡ ሙሀመድ)【ሐፊዘሁሏህ】
⓽ኡስታዝ ሰዒድ ሙሀመድ ኑር 【ሐፊዘሁሏህ】
⓾ አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ (አቡ ረቢዕ)【ሐፊዘሁሏህ】
⓵⓵ አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም 【ሐፊዘሁሏህ】
⓵⓶አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ【ሐፊዘሁሏህ】
⓵⓷ ወንድማችን ኑረዲን አል ዓረቢ【 ሐፊዘሁሏህ】
እና ሌሎቻም የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች የሚሳተፋበት ውብና ማራኪ የሆነ አኼራ የሚሸመትበት ፕሮግራም ነው።
✴️በአቡ ሒበቲላህ  (ሀሰይን ኢስማዒል) እና
✴️በአቡ አመቲ ረህማን (አንሷር ሙሀመድ) ፕሮግራም መሪነት የተዘጋጄ
 ➷➷➷➷➷➷➷
https://www.tgoop.com/mesjidesunnahbedessie8800
📍 قال الشيخ/ سليمان الرحيلي وفقه الله:

فالذي أنصح نفسي به وإخواني طلاب العلم أن نَلزم طريقة العلماء الربانيين، وأن نعرف لأبي حنيفة رحمه الله فضله في الفقه وإمامته في الفقه، وأما الحق فإنه يُنصر ويُظهر ولو خالفه من خالفه، لكن لا يُطعن في العلماء الربانيين الذين شهد لهم أهل العلم بالإمامة في الدين وسُلّمت لهم الراية.

📚 الإعلام بالأئمة الأربعة الأعلام صـ ٢٧

📌قناة فوائد الشيخ أ.د. سليمان الرحيلي

www.tgoop.com/Drsuleiman
↪️የጥበበኛው ዓሊም ንግግር↩️

قال الإمام ابن القيم -رحمه الله تعالى- :

ኢብኑ_ልቀይም (رحمه الله تعالى)እንድህ አሉ

مجالسة الصالحين تحولك من ستة إلى ستة:

ከደጋግ ሰዎች ጋ መቀማመጥ ከ 6 ስድስት ነገር ወደ 6 ስድስት ነገር ታሸጋግረሃለች

1- من الشك إلى اليقين

1/ ከጥርጣሬ ወደ እርግጠኝነት


2- ومن الرياء إلى الإخلاص

2/ ከይስሙልኝ ወደ ማጥራት

3- ومن الغفلة إلى الذكر

3/ ከዝንጋቴ ወደ (አላህን)ማስታዎስ

4- ومن الرغبة في الدنيا إلى الرغبة في الآخرة

4/ ከዱንያ ጉጉት ወደ አኺራ ጉጉት

5- ومن الكبْر إلى التواضع

5/ ከኩራት ወደ መተናነስ


6- ومن سوء النية إلى النصيحة.

6/ ከክፉ ንያ ወደ መልካም ንያ

📓إغاثة اللهفان(1/136)

ኢغاሰቱ_ለህፋን (1/136)

http://www.tgoop.com/abumuazhusenedris
Audio
አድስ ሙሓደራ መስከረም ① (2015)እሁድ ቀን

ሙሓደራ ቁ• ①

ርዕስ

ትክክለኛው ኃይማኖት ማለት እስልምና ብቻ ነው።

ስፍራ ደጋንና ገርባ መካከል ቻይኖች ካምብ ከወለጋ የተፈናቀሉት ሙስሊሞች መስጂድ ውስጥ

አቅራቢ #አቡ_ሙዓዝ ኣሉ አባድር

በውስጡ በጣም ጠቃሚ ነጥቦች ተዳስውበታል

ከተጠቀሱት ነጥቦች ውስጥ ሰዎች ድናቸውን ጠንቅቀው ካለ ማወቃቸው የተነሳ

ሲያማቸው አር ማረኝ እያሉ ሽንት ላይ ይተፋሉ
የሰው ቤት በድንጋይ ይደበድባሉ

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
www.tgoop.com/abumuazhusenedris
Audio
አድስ ሙሓደራ መስከረም ① (2015) እሁድ ቀን

ሙሓደራ ቁ• ②

ስያሜ

አላዋቂ ቢኖርም አይቆጠር ቢሞትም ቁጥር አያጎድል

الجاهل إن عاش غير معدود وإن مات غير مفقود

ስፍራ

ኮምቦቻ ሜትሮሎጂ ሰፈር ከሸይኽ አሕመድ አወቀ መስጂድ የኣደም መስጂድ በመባል ትታወቃለች

አቅራቢ #አቡ_ሙዓዝ_ኣሉ_አባድር

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
Irreechaa
<unknown>
" إريتشا في عشر دقائق "

"Irreecha daqiiqaa 10 kessatti "


Fuad mohammed
https://www.tgoop.com/fuadorodurus
ሁሌ ማዘን ሁሌ ትካዜ!!

በጥምቧ ዘረኝነት ሳቢያ የቡዙ ሰዎች ሂዎች እንደ ጉንዳን እየረገፉ ነው

አሁንም ከበዚህ በፊቱ የባሰ የታፍኖ መወሰድና መገደል ዘመቻው እንደቀጠለ ነው

ወለጋ ነቀምት ላይ ከ 3ቀን በፊት አንድ የሱና ወንድማችን የ 3 ልጆች አባት በኦነጎች ታፍኖ ከህፃን ልጁ ተነጥሎ ተወሰደ!!

የሚገርመው ይሄ ወንድም የዛሬ አመት የተውልድ ሰፈሩ አቤ ደንጎሮ ወረዳ ላይ ታፍኖ ከ 5 ወር በላይ ታስሮ ተለቋል

የዛሬው ግን የመጨረሻ የሂዎት መቀፀፍ መልክት ውስጥ ነው ያስገቡት

የመጀመሪያ ልጁ ከ 11 አመት በላይ በተለያዩ ህመሞች ውስጥ የሚኖር ሲሆን ሳይሰለቹ በትንሹ በ 2 ወር አንድ ጊዜ በአመት 6 ጊዜ ከፍተኛ ህክምና እያደረጉለት ነው የሚኖሩት

ከዚህ አኳያ አድስ አበባ የሚከታተሉለትን ህክምና መድኃኒት ስላለቀበት በቀጠሮው መሰረት ልጁን ይዞ ሂዶ ቸክ አስደርጎ ሲመለስ

ነቀምቴ አልጋ አድሮ ያጣውን መድኃኒት ገዝቶ ወደ አንገር ጉትን በጧት ተሳፍሮ ሲሄድ መንገድ ላይ አስቁመው አማረኛ ተናጋሪዎቹን በመምረጥ ከሌሎች እኛ ያማናቃቸው አማረኛ ተናጋሪዎች ጋር አፍነው ወስደዋቸዋል።

ይባስ ልብ የሚያደማቸው ነገር እነሱ ታፍነው ሲያዙ ህፃኑን ልጅ ሌሎች ሰዎች በእግራቸው ውስጥ በማስገባት ሸሽገው ለመስኪኗ እናቱ አብቅተውታል

የሚገርመው ነገር ልጁ አባቱን ሲያስታውስ በእንባ እየረጬ ሰዎችን ማናገር አለመቻሉ ነው

ያረብ ህዝባችን ከዘረኝነት አውጣልን ለግፈኞችም ቀን አውጣላቸው።

www.tgoop.com/Abumuaz01
www.tgoop.com/Abumuaz01
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ውድና የተከበራቹህ ወንድም እህቶች

በአል ኢሕሳን መርከዝ የክረምት ኮርስ ላይ ሲቀሩ የነበሩ አሁንም እየተቀሩ ያሉ ደርሶች በዚህ ቻናል ይለቅቅላቹሃል ኢንሻአሏህ

www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
2024/12/02 09:38:24
Back to Top
HTML Embed Code: