Telegram Web
㈀ ㈀㈀ⴀ 㤀ⴀ㈀㜀开㈀㈀✀㐀 ✀㔀㔀✀
匀甀瀀攀爀 嘀漀椀挀攀 刀攀挀漀爀搀攀爀
አድስ ሙሓደራ መስከረም (17/2015)ማክሰኞ ማታ

ሙሓደራ ቁ• ⑥

ርዕስ• የሱፍያኑ_ሰውሪ አደራ

አቅራቢ አቡ ሙዓዝ (ሀሰን ኢድሪስ)

www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
ሽልማት ያለው ጥያቄ
<=><=><=><=><=>
የ ሃያ አምስቱን ነበያቶች ስም በሚከተሉት ሩሙዞች(ጠቋሚ ፊደላቶች) አስቀምጡ

ጥቅሱ ይሄ ነው👇👇

أ يهم شذ نص زد عسل

አዩሁም ሸዘ ነሰ ዚድ ዐሰል

أ
ي
ه
م
ش
ذ
ن
ص
ز
د
ع
س
ل

በነዚህ ፊደሎች ስም ስሙ የሚጀምረውን ነቢይ በፊደሎች ፊት ለፊት ፃፉ

ለምሳሌ أ አሊፍ ላይ ኣደምን በመጀመሪያ ትጠቅሱና ሌሎቹንም  ትጨምራላቹህ።

ሽልማቱ ከዱዓ ባሻገር ሙሉ ለሙሉ ለፃፈ የ 50 ብር ካርድ ቀጥሎ ሞከራ ላደረገ የ 25 ብር ካርድ ነው ተሳተፉና ከዚህ በታች ባለው ቦት አስቀምጡልን

ጥያቄው የሚቆየው አስከ ነገ ጁሙዓ 4 ሰአት ድረስ ነው

አዘጋጅ አቡ ሙዓዝ

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
www.tgoop.com/abumuazhusenedris

https://www.tgoop.com/abumuazhusen_bot
㈀ ㈀㈀ⴀ 㤀ⴀ㌀ 开㄀㈀✀㌀㌀✀㐀㈀✀
匀甀瀀攀爀 嘀漀椀挀攀 刀攀挀漀爀搀攀爀
የጁሙዐ ኹጥባ

ርዕስ• የመውሊድ ቢድዓነት

ቦታ ገራዶ ቢላል መስጊድ

አቅራቢ አቡ ሙዓዝ(آل أبادر)

መስከረም (20/2015)
https://www.tgoop.com/mrkezu_Selefiyah
ሱፍዮችና መንገዳቸው
ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን ኢድሪስ
#አዲስ_ሙሐደራ

መስከረም (29/2015) ክፍል…⑦
→ርዕስ↓

ሱፍዮችና መንገዳቸው

🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን ኢብኑ ኢድሪስ

يوم الأحد الثالث عشر لعام ألف وأربع مأة وأربعة وأربعين 1444 للهجرة

www.tgoop.com/abumuazhusenedris/6373
www.tgoop.com/abumuazhusenedris/6373
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ወላሂ ነብዩ እራሳቸው የመውሊድን ቀን አታክብሩ ቢሉን እንኳ እናከብረዋለን!" እያለ ነው ይሄ ሱፊ።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tgoop.com/IbnuMunewor
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ውድና የተከበራቹህ በዓለም ላይ ያላቹህ ሙስሊም ወገኖቻችን ሆይ

እነሆ ስለ ውርስ(ከሞት ቡሃላ ገንዘብን ለወገን ስለ ማከፋፈል)የምንማማርበትና የምንጠያየቅበት ግሩፕ ከፍተናል።

ሼር እያደረጋቹህ ለሁሉም ተደራሽ ይሁንና በዚህ ጉዳይ የተደናገረው ሰው ጥያቄውን እያቀረበ ከዑለሞች በኩል መልስ ይሰጠዋል

https://www.tgoop.com/yewursewqet
ስለ ውርስ እውቀት ምን ያህል ያውቃሉ⁉️

ﻋﻠﻢ ﺍﻟﻔﺮﺍﺋﺾ ﻣﻦ ﺃﺟَﻞِّ ﺍﻟﻌﻠﻮﻡ  ﻭﺃﺭﻓﻌﻬﺎ ﻗﺪﺭﺍً ﻭﺃﻋﻈﻤﻬﺎ ﺃﺟﺮﺍً ﻭﺃﻋﻤﻬﺎ ﻧﻔﻌﺎً

የ ውርስ እውቀት የ(ፈራኢድ እውቀት) ከተከበሩ እውቀቶች ደረጃቸው ከፍ ካሉት ምንዳቸው ከተላቁት ጥቅማቸው አዳራሽ ከሆኑት (እውቀቶች)አንዱ ነው

ﻭﻷﻫﻤﻴﺘﻪ ﻭﺣﺎﺟﺔ ﺟﻤﻴﻊ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺇﻟﻴﻪ ﺗﻮﻟﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﺰ ﻭﺟﻞ ﺑﻴﺎﻥ ﺍﻟﻔﺮﺍﺋﺾ ﺑﻨﻔﺴﻪ

አሳሳቢ ለመሆኑና ሰዎችን የሚያስፈልግ ለመሆኑ አሏ ሱብሓነሁ ወተዓላ ውርስን ማንራራትን በራሱ ሀላፊነትወሰደ


ﻓﺒﻴَّﻦ ﻣﺎ ﻟﻜﻞ ﻭﺍﺭﺙ ﻣﻦ ﺍﻟﻤﻴﺮﺍﺙ، ﻭﻓﺼّﻠﻬﺎ ﻏﺎﻟﺒﺎً ﻓﻲ ﺁﻳﺎﺕ ﻣﻌﻠﻮﻣﺎﺕ

ለሁሉም ወራሽ ከውርስ ገንዘብ የሚደርሰውን አሏህ አብራራ በ አብዛኛው በታወቁ አንቀፆች ላት ገልፇታል።


https://www.tgoop.com/yewursewqet
https://www.tgoop.com/yewursewqet
የውርስ እውቀት ከባድ እና አንገብጋቢ ለመሆኑ አሏሁ ሱብሓነሁ ወተዓላ ራሱ ነው በአንቀፆቹ ያብራራው

لِّلرِّجَالِ نَصِيبٌ مِّمَّا تَرَكَ الْوَالِدَانِ وَالْأَقْرَبُونَ وَلِلنِّسَاءِ نَصِيبٌ مِّمَّا تَرَكَ الْوَالِدَانِ وَالْأَقْرَبُونَ مِمَّا قَلَّ مِنْهُ أَوْ كَثُرَ ۚ نَصِيبًا مَّفْرُوضًا


ለወንዶች ወላጆችና የቅርብ ዘመዶች ከተዉት (ንብረት) ፋንታ (ድርሻ) አላቸው፡፡


ለሴቶችም ወላጆችና የቅርብ ዘመዶች ከተዉት ከእርሱ ካነሰው ወይም ከበዛው ፋንታ አላቸው፡፡ የተወሰነ ድርሻ (ተደርጓል)፡፡

www.tgoop.com/yewursewqet
www.tgoop.com/yewursewqet
እውቀትና ተግባር ይተርጉመን!!

ይህንን ሰማይና ምድር ጀነትና ጀሀነም ሰውና ጅን የተፈጠረበትን የአሏህን ሸሪዓ ተሸክመን የሸሪዓውን መመሪያ መወጣት የግድ ነው።

አብዛኞቻችን የየራሳችንን ኃላፊነት መወጣት ያዳገተን ሰዎች ነን

ለምሳሌ ሰለፊዩን ወጣት ብንመለከተው ሶሻል ሚዲያ ላይ ጠንክሮ ሲሰራነሰ ያንበሳውን ድርሻ ሲይዝ ይስተዋላል።

ይሄ ጥሩ ተግባር የሚያስመሰግን ተግባር ነው ግን ጥያቄው እቤቱ ተገዝቶ ያለውን ኪታብ እየቀራው ነው ወይ?

ማታ ከመስጊድ ሲመጣ ሻይ ወይ ቡና እስከ ሚደርስ ይመለከተዋል? እስኪርቢቶ አንስቶ እያፀና ምልክት እያደረገ ይታያል?

ወቶ እስከሚሀባ ኪታቡ ይናፍቀዋል?የሆነ ቦታ ላይስ ተቀምጦ ሞባይሉን ሲያነሳ በሞባይሉ ላይ ያለውን ኪያብ ይሆን የሚያነበው?

ይሄ ለውንዶቹ ነው የሴቶቹንማ ተደፍኖ ይቀመጥልን ሳይታለም የተፈታ ነው።

ይሄንን ስል ግን ከነጭራሻቸው አንባቢ የለም እያልኩ አይደለም ግን ሰማይ ላይ እንደምንሰራው ምድር ላይ እየሰራን አይደለም ነው ፅንሰ ሐሳቤ።

www.tgoop.com/nesiha_lesetoch
www.tgoop.com/nesiha_lesetoch
አድስ ደርስ በላይቭ

متن الرحبية في علم الفرائض

የፈራኢድ መትን (ረሐቢየህ)



https://www.tgoop.com/yewursewqet
ታላቅ የደዕዋ ድግስ
👆👆👆👆👆👆
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
እነሆ በተለያዩ ርዕሶች የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ሲቀርብላቹህ በታላቅ ደስታ ነው።

ስለሆነም በዚህ የከበረ የደዕዋ ጊዜ ሁላቹህም ስራቹህን አመቻችታቹህ ሁላቹህም ሞባይላቹህን አንስታቹህ ወደ ላይቭ የደዕዋ ፕሮግራማችን ተሳትፋቹህ ተቃሚ እንድትሆኑ ለመጠቆም እንወዳለን።

ዛሬ ሐሙስ ማታ ከ ሶስት ሰአት ተኩል ቡሃላ ኢንሻአሏህ (3:30)

ተጋባዥ እንግዶቻችን

① ሸይኽ ሙሀመድ መኪን

②አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይር

③አቡ ሀፍሷ ኢማም አያሌ

④እና ሌሎችም ተጋባዢ እንግዶች አሉ እንዳያመልጥወ

አዘጋጅ እና አቅራቢ ኡስታዛችን አቡ ሙዓዝ (ሀሰን ኢንድሪስ
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል

https://www.tgoop.com/abumuazhusenedris
Audio
خطبة الجمعة

የጁሙዓ ኹጥባ
عن سيرة النبي ﷺ

ርዕስ•👇👇
የነቢዩን የሒዎት ታሪክ በጨረፍታ

አቅራቢ አቡ ሙዓዝ

ሞት ለማን ይቀራል⁉️
فالموت لا والدًا يبقي ولا ولدا
ولا صغيرا ولا شيخا ولا أحدَا

مات النبي فلم يخلد لأُمَّته
لو خلَّد اللهُ حيًّا قبله خلدَا

للموت فينا سهامٌ غير مخطئة
مَنْ فاته اليوم سهمٌ لم يفته غدَا

ما ضرَّ مَنْ عرَف الدنيا وغرتها
ألَّا ينافس فيها أهلها أبدَا

https://www.tgoop.com/abumuazhusenedris
Audio
አድስ ሙሓደራ
#√√√√

ቦታ•…በተማሪዎች (በሸምስያ)መስጅድ


ርዕስ…•ጓደኛህን ምረጥ

አቅራቢ•…አቡ ሙዓዝ ሐሰን ኢድሪስ

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
www.tgoop.com/abumuazhusenedris
ማስታወሻ!!

ዛሬ ከ 1 ሰአት ቡሃላ የፈራኢድ(ውርስ)ደርስ በላይቭ ይኖረናል ኢንሻ አሏህ።

ﺑﺎﺏ ﺍﻟﺮﺑﻊ

ﻭﺍﻟﺮُّﺑْﻊُ ﻓَﺮْﺽُ ﺍﻟﺰَّﻭْﺝِ ﺇﻥْ ﻛﺎﻥ ﻣَﻌَﻪْ
ﻣِﻦْ ﻭَﻟَﺪِ ﺍﻟﺰﻭﺟﺔِ ﻣَﻦْ ﻗَﺪْ ﻣَﻨَﻌَﻪْ

ﻭﻫْﻮَ ﻟِﻜُﻞِّ ﺯﻭْﺟَﺔٍ ﺃﻭْ ﺃﻛْﺜَﺮَﺍ
ﻣﻊْ ﻋَﺪَﻡِ ﺍﻷﻭْﻻﺩِ ﻓﻴﻤﺎ ﻗُﺪِّﺭَﺍ

ﻭﺫِﻛْﺮُ   ﺃﻭْﻻﺩِ    ﺍﻟﺒَﻨﻴﻦِ    ﻳُﻌﺘَﻤَﺪْ
ﺣَﻴْﺚُ ﺍﻋْﺘَﻤَﺪْﻧﺎ ﺍﻟْﻘَﻮْﻝَ ﻓﻲ ﺫِﻛْﺮِ ﺍﻟﻮَﻟَﺪْ

ﺑﺎﺏ ﺍﻟﺜﻤﻦ

ﻭﺍﻟﺜُّﻤْﻦُ ﻟِﻠﺰَّﻭْﺟَﺔِ ﻭﺍﻟﺰَّﻭْﺟﺎﺕِ
ﻣﻊَ ﺍﻟﺒَﻨﻴﻦَ ﺃﻭْ ﻣﻊَ ﺍﻟﺒَﻨﺎﺕِ

ﺃﻭْ ﻣَﻊَ ﺃﻭْﻻﺩِ ﺍﻟﺒَﻨﻴﻦَ ﻓﺎﻋْﻠَﻢِ
ﻭﻻ ﺗَﻈُﻦَّ ﺍﻟﺠَﻤْﻊَ ﺷَﺮْﻃﺎًﻓﺎﻓْﻬَﻢِ

https://www.tgoop.com/abumuazhusenedris
ታላቅ ሙሓደራ በኦን ላይን

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
እነሆ ዛሬ ከምሽቱ 3:30 ሶስት ሰአት ተኩል ጀምሮ ታላቅ የሙሓደራ ድግስ አለን ኢንሻአሏህ

ርዕስ "የዑለሞች ሞት ታላቅ መከራ ነው" የሚልና ተያያዥ ነጥቦች ይጠቀሳል

እስከዚያ ሼር እያደረግን ተደራሽነቱን እናስፋ

በዚሁ አጋጣሚ ሙሓደራው መጨረሻ ላይ በዚህ ዙሪያ ያለውን ሐሳብ መናገር የሚፈልግ ወንድም ወይም ዳዒ ካለ ቀድሞ ከታች ባለው ቦት ያሳውቀኝ።

https://www.tgoop.com/abumuazhusenedris
የፈራኢድ(ውርስ)ደርስ ዛሬ ከ ዐሱር ቡሃላ 10:30 ላይ ይኖረናል ኢንሻ አሏህ

ﺑﺎﺏ ﺍﻟﺜﻠﺚ

ﻭﺍﻟﺜُّﻠْﺚُ ﻓﺮْﺽُ ﺍﻷُﻡِّ ﺣﻴْﺚُ ﻻ ﻭَﻟَﺪْ
ﻭﻻ ﻣِﻦَ ﺍﻹِﺧْﻮَﺓِ  ﺟَﻤْﻊٌ ﺫُﻭ ﻋَﺪَﺩْ

ﻛﺎﺛْﻨَﻴْﻦِ ﺃﻭْ ﺛِﻨْﺘَﻴْﻦِ ﺃﻭْ ﺛَﻼﺙِ
ﺣُﻜْﻢُ ﺍﻟﺬُّﻛُﻮﺭِ ﻓﻴﻪِﻛﺎﻹِﻧﺎﺙِ

ﻭﻻ ﺍﺑْﻦُ ﺇﺑﻦٍ ﻣَﻌَﻬﺎ ﺃﻭ ﺑِﻨْﺘُﻪُ
ﻓﻔَﺮْﺿُﻬﺎ ﺍﻟﺜُّﻠْﺚُ ﻛﻤﺎ ﺑﻴَّﻨْﺘُﻪُ

ﻭﺇﻥْ ﻳﻜُﻦْ ﺯﻭﺝٌ ﻭﺃﻡٌ ﻭﺃﺏُ
ﻓﺜُﻠُﺚُ ﺍﻟﺒﺎﻗﻰ ﻟَﻬﺎ ﻣُﺮَﺗَّﺐُ

ﻭﻫﻜَﺬﺍ ﻣﻊْ ﺯﻭْﺟَﺔٍ ﻓﺼَﺎﻋِﺪﺍ
ﻓﻼ ﺗَﻜُﻦْ ﻋَﻦِ ﺍﻟﻌُﻠﻮﻡِ ﻗﺎﻋِﺪﺍ

ﻭﻫُﻮَ ﻻﺛْﻨَﻴْﻦِ ﺃﻭ ﺍﺛْﻨَﺘَﻴْﻦِ
ﻣِﻦْ ﻭَﻟَﺪِ ﺍﻷُﻡِّ ﺑِﻐَﻴْﺮِ ﻣَﻴْﻦِ

ﻭﻫَﻜﺬﺍ ﺇﻥْ ﻛَﺜُﺮُﻭﺍ ﺃﻭْ ﺯَﺍﺩُﻭﺍ
ﻓَﻤﺎ ﻟَﻬُﻢْ ﻓِﻴﻤﺎ ﺳِﻮﺍﻩُ ﺯﺍﺩُ

ﻭﻳَﺴْﺘَﻮِﻱ ﺍﻹِﻧﺎﺙُ. ﻭ ﺍﻟﺬُّﻛُﻮﺭُ
ﻓِﻴﻪِ ﻛَﻤﺎ ﺃﻭْﺿَﺤَﻪ ﺍﻟْﻤَﺴْﻄُﻮﺭُ

www.tgoop.com/abumuazhusenedris

https://www.tgoop.com/yewursewqet
ታላቅ የደዕዋ ድግስ

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ውድና የተከበራቹህ በደሴና አካባቢዋ ያላቹህ ወንድም እህቶች ሰላማቹህ ይብዛ እያልን

ለመጪው ጁሙዓ ታላቅ የደዕዋ ፕሮ ግራም ስናዘጋጅ በታላቅ ደሰወታ ነው።

ስለሆንም ከጁሙዓ ሶላት ቡሃላ ሻርፕ 8:00 ላይ ሱና መስጂድ እንድንገናኝ ስንል ከወዲሁ ለመጠቆም እንወዳለን።

ማሳሰቢያ!!
ኖርማል ደዕዋ ብቻ ነው በሚል ሒሳብ እንዳትዘናጉ ሌላ አስቸኳይ ጉዳይም ስላለን እንደቀላል አይታቹህ እንዳትቀሩ  መልክቱን ለሁሉም ተደራሽ አድርጋቹህ በተጠቀሰው ሰአት እንገናኝ።

ቦታ:ሱና መስጂድ
ቀን:ጁሙዐ
ሰአት:ስምንት ሰአት።

www.tgoop.com/abumuazhusenedris
2024/12/02 02:20:16
Back to Top
HTML Embed Code: