ADDIS_MEREJA Telegram 17806
ወላጆች ልጆቻቸውን ከመወለዳቸው በፊት በሚፈልጉት ጾታ፣ ቁመትና የማሰላሰል አቅም እንዲወስኑ የሚያደርግ አዲስ ፈጠራ ይፋ ሆነ🧐!

መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው አዲስ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ለማሰብ የሚከብዱ ፈጠራዎችን ለአገልግሎት አብቅቻለሁ ብሏል፡፡

ሄሊዮስፔክት ጄኖሚክስ የተሰኘው ይህ አዲስ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ልጆች ከመወለዳቸው በፊት ከፍተኛ የማሰላሰል አቅም ወይም አይኪው እንዲኖራቸው የሚያደርግ ነው ተብሏል፡፡ኩባንያው በሰውሰራሽ ቴክኖሎጂ ወይም በህክምና እገዛ በሚወለዱ ህጻናት ላይ በርካታ ሙከራዎችን ሲያደርግ መቆየቱን ዘ ጋርዲያን አስነብቧል፡፡

እንደ ዘገባው ከሆነ ቴክኖሎጂው ወላጆች ልጃቸው በሚፈልጉት ጾታ፣ ቁመት፣ የማሰላሰል አቅም መጠን እና ሌሎችም እንዲወለድ የሚያደርግ ነው፡፡ወላጆች ይህን አገልግሎት ለማግኘት እስከ 50 ሺህ ዶላር መክፈል የሚጠበቅባቸው ሲሆን አገልግሎቱን እያገኙ ያሉ ወላጆች እንዳሉም ተገልጿል፡፡

እስካሁን ለ12 ልጆችን በተፈጥሮ መንገድ መውለድ ላልቻሉ ነገር ግን በህክምና እገዛ ለወለዱ ወላጆች አገልግሎቱ ተሰጥቷቸዋል የተባለ ሲሆን ህጻናቱ በዚህ ቴክኖሎጂ የማሰላሰል አቅማቸው በተፈጥሯቸው ሊያገኙ ከሚችሉት ስድስት እጥፍ የተሻለ ነውም ተብሏል። ቴክኖሎጂው አይኪውን ከመጨመር በተጨማሪ ሊከሰቱ የሚችሉ እንደ የአዕምሮ ህመም፣ ከመጠን በላይ ውፍረትና ሌሎች ስጋቶች ህጻናቱን እንዳያጠቁ የሚያደርግ እንደሆነም ተገልጿል፡

ይህ ቴክኖሎጂ ለአገልግሎት መብቃቱን ተከትሎ አድናቆትና ትችቶችን ያስተናገደ ሲሆን ቴክኖሎጂው የማህበረሰብ ልዩነት እንዲፈጠር የሚያደርግና ተፈጥሮን የሚጋፋ ነው የሚል ትችት ቀርቦበታል፡፡ቴክኖሎጂውን ያበቃው ኩባንያ በበኩሉ አገልግሎቱ ገና በጅምር ላይ መሆኑንና በቀጣይ ለሁሉም እንዲቀርብ ሊደረግ እንደሚችል አስታውቋል(Alain)

@Addis_Mereja

tgoop.com/Addis_Mereja/17806
Create:
Last Update:

BY Addis መረጃ™

Share with your friend now:
tgoop.com/Addis_Mereja/17806

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The optimal dimension of the avatar on Telegram is 512px by 512px, and it’s recommended to use PNG format to deliver an unpixelated avatar. With the administration mulling over limiting access to doxxing groups, a prominent Telegram doxxing group apparently went on a "revenge spree." On Tuesday, some local media outlets included Sing Tao Daily cited sources as saying the Hong Kong government was considering restricting access to Telegram. Privacy Commissioner for Personal Data Ada Chung told to the Legislative Council on Monday that government officials, police and lawmakers remain the targets of “doxxing” despite a privacy law amendment last year that criminalised the malicious disclosure of personal information. A vandalised bank during the 2019 protest. File photo: May James/HKFP. So far, more than a dozen different members have contributed to the group, posting voice notes of themselves screaming, yelling, groaning, and wailing in various pitches and rhythms.
from us

Telegram Addis መረጃ™
FROM American