AETHIOP Telegram 4035
ቅዱስ ዮሐንስ ቢራ😡

ለምን ነብዩ መሀመድ ወይም ማርቲን ሉተር ቢራ የሚባል የለም? ምክንያቱ ግልጽ ነው፤ የምንጠጣው እኛው ስለሆንን እኛኑ ለመሳብ ነው።

የቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ነገር ሲገርመን አሁን ደግሞ አሕዛብ በቅዱስ ዮሐንስ ስም ቢራ ይዘው ከች ብለዋል። የቅዱሳንን ገድልና ታሪክ መድገም ቢያቅተን ክብራችንን የሚነካ ነገር ሲደረግ ዝም ብለን ማየት የለብንም። የቅዱስ ጊዮርጊስም ሆነ ቅዱስ ዮሐንስ ስያሜ ያላቸውን መጠጦች ባለመጠጣት ክብራችንን እናስጠብቅ!!!

@Aethiop

tgoop.com/Aethiop/4035
Create:
Last Update:

BY ፀረ ኢሉሚናቲዝም

Share with your friend now:
tgoop.com/Aethiop/4035

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

1What is Telegram Channels? 5Telegram Channel avatar size/dimensions Telegram channels enable users to broadcast messages to multiple users simultaneously. Like on social media, users need to subscribe to your channel to get access to your content published by one or more administrators. Telegram Channels requirements & features During the meeting with TSE Minister Edson Fachin, Perekopsky also mentioned the TSE channel on the platform as one of the firm's key success stories. Launched as part of the company's commitments to tackle the spread of fake news in Brazil, the verified channel has attracted more than 184,000 members in less than a month.
from us

Telegram ፀረ ኢሉሚናቲዝም
FROM American