አጎር ተፈጥሮአዊ ካስታይል ሳሙና 100% ተፈጥሮአዊና ከፍተኛ የማጽዳት ሀይል ያለው ሲሆን ከፍ ያለ ጥራት ካላቸውና በማዕድናት ከበለጸጉ የአትክልት ዘይቶች የተሰራ ነው። ካስታይል ሳሙና በውስጡ ምንም የእንስሳት ስብ እና ተዋጽኦ ስለሌለው ስጋን በማይመገቡ እና ስጋን ጨምሮ ማናቸውንም የእንስሳት ተዋጽኦ በማይመገቡ ሰዎች ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነት አለው።
አጎር ተፈጥሮአዊ ካስታይል ፈሳሽ ሳሙና በተፈጥሮው ሽታ የሌለው በመሆኑ ባለ መዓዛ እንዲሆን ከተፈለገ ማንኛውም አይነት ባለ መዓዛ ዘይት ለሽታ ሊጨመርበት ይችላል። ተፈጥሮን በማይጎዳ አግባብ ሊወገድ የሚችል ሲሆን ከፓራቢን፤ ሰርፋክታንት፤ ሰልፌት፤ የማዕድን ዘይት፤ ፒኢጂ ፒፒጂ ወይም ዲኢኤና ፋታሊቴስ ነጻ ነው። እንደ ሶዲየም ላውሪል ሰልፌት የመሰሉ አረፋ የሚፈጥሩ ንጥረ ነገሮችንም አልያዘም።
አጎር ተፈጥሮአዊ ካስታይል ፈሳሽ ሳሙና የሻምፖ፣ የእጅ ሳሙና፤ የእቃ ማጠቢያ እና የገላ መታጠቢያ ሳሙና ምትክ በመሆን ሊያገለግል ይችላል።
በእንስሳት ላይ ያልተሞከረና የእንስሳት ውጤት ለማይጠቀሙ ሰዎች ተስማሚ የሆነ
ይዘቶች:
ውሃ፤ ሄሊያንተስ አነስ (ሱፍ) የጥራጥሬ ዘይት፤ ኮኮስ ኑሲፌራ (ኮኮናት) ዘይት፣ ኢውሮፒያ ዘይት (ወይራ) የፍራፍሬ ዘይት፤ ሪሰንስ ኮሚውኒስ (ጉሎ) ፍሬ ዘይት፤ ግሊሲሪን
ጥንቃቄ:
በደረቅና ቀዝቃዛ ስፍራ ከጸሀይ ብርሀን ርቆ ይቀመጥ። አዲስ ምርት ከመጠቀምዎ በፊት የእሽግ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል።

ትሬቢያ ንቅለ ተከላን መርጠህ ስለመጣህ እናመሰግናለን!!
ትሬቢያን የፀጉር ንቅለ ተከላ ተሠርተው አመርቂ ለዉጥ ያዩ ደንበኞቻችን ለማየት ና ለበለጠ መረጃ 👇
ቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ https://www.tgoop.com/joinchat-AAAAAES5nBlzSQozkQb1Vg
ቦሌ መድሃኔ ዓለም ሸገር ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን
ይደውሉ፡- 0983101010 - 0983202020 - 0118578657

The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 10 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.