tgoop.com/Al_Felah_Studio/21
Create:
Last Update:
Last Update:
ይህንን ዱዓ አብዙ👇
عَنْ عَائِشَةَ قَالَتْ : قُلْتُ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، أَرَأَيْتَ إِنْ عَلِمْتُ أَيُّ لَيْلَةٍ لَيْلَةُ الْقَدْرِ، مَا أَقُولُ فِيهَا ؟ قَالَ : " قُولِي : اللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ تُحِبُّ الْعَفْوَ ؛ فَاعْفُ عَنِّي ".
رواه الترمذي وأحمد وصححه الألباني رحمهم الله
አዒሻ رضي الله عنها ለነብያችን صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብላ ጠየቀቻቸው፦"አንቱ የአሏህ መልእክተኛ ሆይ! ሌሊቷ የለይለቱል ቀድር ሌሊት መሆኗን ባውቅ በሷ ምን ልበል?"አለቻቸው።
እሳቸውም፦ اللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ تُحِبُّ الْعَفْوَ ؛ فَاعْفُ عَنِّي ".በይ አሏት
(አሏሁመ ኢንነከ ዐፍውን ቱሂቡል ዐፍወ ፏዕፉ ዐንኒ)
በሱጁድም እጃችን በማንሳትም ማረኝ እንበለው።መሃሪ ነው ይቅር ባይ ነው ቸር ነው።
ጆይን እያላችሁ👇👇
https://www.tgoop.com/Al_Felah_Studio/21
BY ♻️አል_ፈላህ_ስቱዲዮ♻️
Share with your friend now:
tgoop.com/Al_Felah_Studio/21