ANDROMEDAETHIO Telegram 931
ታላቅ የምሥራች ለመጻሕፍት ወዳጆች የመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 28ኛው መጽሐፍ
[37 አልፋ 73] ለንባብ በቃ።
👉 በ4 ታላላቅ ምዕራፍ በ476 ገጾች የተዘጋጀው ይህ አስደናቂ መጽሐፍ ከያዛቸው ታላላቅ ጥበቦች ውስጥ፦
👉 የአልፋ እና ዖሜጋ የስመ አምላክ ቀመር በዝርዝር
👉 የመላእክት ዓለምና ስሞቻቸው ሰማያዊ ቀመር
👉 መጽሐፈ ሔኖክን ጨምሮ በአልፋ ብርሃንነት ቀደምት የኢትዮጵያ ሊቃውንት የጻፏቸው ሳይንሳዊ ቀመሮች
👉 ከዕፀ ጥበብ እስከ ዕፀ ሕይወት (Tree of life)

👉 ለመላእክት ከተሰጠው ረቂቅ የብርሃን ዕውቀት እስከ ሔኖክ እስከተማረው መጽሐፈ ራዝኤል

👉 በፒሪዮዲክ ቴብል፣ በDNA፣ በ20ው አሚኖ አሲዶች ውስጥ የተደበቀው ቀመር

👉 በፓይ፣ በፋይ፣ በፊቢኦናቺ ውስጥ ያሉትን ጨምሮ ከጽርሐ አርያም እስከ የአጽናፈ ዓለም ሥሪት እስከ ንዑስ አተም ድረስ ተተንትኖበታል።

[ይህንን መጽሐፍ ማንበብ ከመጥበብ ወደ መጠበብ ያሸጋግራል፤ ወዳጄ ሆይ ከዚህ ዓለም ከመለየቶ በፊት ይህንን ድንቅ ዕውቀት ይቋደሱ በርግጠኛነት ይጠቀሙበታል]

👉 መጽሐፉ በሀሁ የመጻሕፍት መደብር ወይም በተለያዩ የመጻሕፍት መሸጫዎች ይገኛል። መጽሐፉን ለሚፈልጉ 0911006705 ወይም 0924408461 መደወል ይቻላል። ከኢትዮጵያ ውጪ ላሉ ደግሞ በቅርብ ቀን በአማዞን ላይ ይገኛል።
💥💥💥 [37 አልፋ 73] 💥💥💥

tgoop.com/Andromedaethio/931
Create:
Last Update:

BY 37 አልፋ 73

Share with your friend now:
tgoop.com/Andromedaethio/931

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Deputy District Judge Peter Hui sentenced computer technician Ng Man-ho on Thursday, a month after the 27-year-old, who ran a Telegram group called SUCK Channel, was found guilty of seven charges of conspiring to incite others to commit illegal acts during the 2019 extradition bill protests and subsequent months. Over 33,000 people sent out over 1,000 doxxing messages in the group. Although the administrators tried to delete all of the messages, the posting speed was far too much for them to keep up. With Bitcoin down 30% in the past week, some crypto traders have taken to Telegram to “voice” their feelings. To upload a logo, click the Menu icon and select “Manage Channel.” In a new window, hit the Camera icon. In 2018, Telegram’s audience reached 200 million people, with 500,000 new users joining the messenger every day. It was launched for iOS on 14 August 2013 and Android on 20 October 2013.
from us

Telegram 37 አልፋ 73
FROM American