tgoop.com/Andromedaethio/934
Last Update:
37 አልፋ 73 መጽሐፍ የተወሰደ
👉ከአዳም ዠምሮ ስንቈጥር ልክ 8ተኛ ትውልድ ላይ ስንደርስ ለየት ያለ ነገር እናገኛለን፡፡ ይኸውም ረዥም [ ሕ ]ይወትን በምድር ላይ በብቸኝነት ያሳለፈው ማቱሳላ ብቻ ሲኾን 969 ዓመት ኖሯል (ዘፍ 5 27)፡፡
👉 8ተኛ ትውልድ የኾነው ማቱሳላ የኖረበት ዕድሜን ስንቀምረው 9 + 6 + 9 = 24 ይመጣል፡፡ 24 ደግሞ የሕይወት ቀመር የኾነው 8 + 8 + 8 ሲደመር የሚመጣ ነው፡፡
👉 በጽርዕ “ኪርዮስ” ማለት ጌታ ሲኾን የመደበኛ ቀመሩም 800 ነው፡፡ ወደ አንድ አኃዝ ሲለወጥ 8 ነው፡፡ K ΥΡΙΟΣ = 20 + 400 + 100 + 10 + 70 + 200 = 800 = 8 + 0 + 0 = 8
👉 ይኸውም ሊታወቅ የማቱሳላ አባት ሥጋዊ ሞትን ሳያይ የተሰወረው ሔኖክ የስሙ መነሻ ፊደል የሕይወት ቀመር በኾነው በ8ተኛው ፊደል [ ስመ ሐ ] የሚዠምር ነው፡፡
👉 አካኼዱን ቀመሩ 111 ከኾነው ከአልፋ ጋር በማድረጉ ሥጋዊ ሞትን ሳያይ ተሰውሯል (ሔኖ 5 ፥ 24)፡፡ ይኽነን ምስጢር የሚገልጥልን የስሙን ቀመር ስናውቅ ነው፡፡ ስሙን ስንቀምር ...
(የሀሁ_መጻሕፍት_መደብርና በመጻሕፍት መደብር በውጪ ላሉ በአማዞን በቅርቡ
አድራሻ ቁ.1 አራት ኪሎ አብርሆት ጎን
2 ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ
ስ.ቁ 0911006705/0924408461 ያገኙታል
የነፍሶትን ክብርና ብርሃን ይዩበት። መልካም ንባብ።
BY 37 አልፋ 73
Share with your friend now:
tgoop.com/Andromedaethio/934