Watch "ልባችንና አንጎላችንን በቁጥርና በፊደል [ለ] የመክፈት ጥበብ" on YouTube
https://youtu.be/cYlCw82wBq0
https://youtu.be/cYlCw82wBq0
YouTube
ልባችንና አንጎላችንን በቁጥርና በፊደል [ለ] የመክፈት ጥበብ
ሊታይ የሚገባው አነዚህን 32 የጥበብ መንገዶችን ካወቁ አጽናፈ ዓለምን በቀላሉ ይረዳሉ
Watch "ከጠፈር እስከ DNA ኮድ በፊደል ገ እና በቁጥር 73 የመክፈቻ ጥበብ" on YouTube
https://youtu.be/qumfbJzbip8
https://youtu.be/qumfbJzbip8
YouTube
ከጠፈር እስከ DNA ኮድ በፊደል ገ እና በቁጥር 73 የመክፈቻ ጥበብ
ይህንን ካወቅህ በቀላሉ የአጽናፈ ዓለም ቁልፍ ይኖርሃል
ዛሬ ኀሙስ ከምሽቱ 2:13 ላይ ከ13 ዓመቷ የአንድሮሜዳ ታዳጊዋ ከሔሜን ቴዎድሮስ ጋር ስለ ረቂቁ ዓለም ስለሜታፊዚክስ አስገራሚ ቆይታ ከዶክተር ሮዳስ ታደሰ ጋር ታደርጋለች፤ በሰዓቱ ከልጆቾ፣ ከቤተሰቦቾ ጋር ያደረጉትን ድንቅ ውይይት በDr Rodas Tadese YouTube Channel ይከታተሉ።
Watch "የ13 ዓመቷ አስደናቂዋ የሜታፊዚክስ አጥኚ" on YouTube
https://youtu.be/FmXy5jBCAL4
https://youtu.be/FmXy5jBCAL4
YouTube
የ13 ዓመቷ አስደናቂዋ የሜታፊዚክስ አጥኚ
ልጆቻችኹን በዕውቀት ለማራቀቅ ከፈለጉ ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ
ዛሬ ረቡዕ ከምሽቱ 2:14 ላይ ድምፆች፣ ቅላጼዎች፣ ዜማዎች ሕመምን የመፈወስ አቅማቸውና የመጉዳት ኃይላቸው፤ ሕፃናት በማሕፀን እያሉ በዜማ ማስደሰት እንዴት እንደሚቻል በ Dr Rodas Tadese YouTube ይቀርባልና እንዳያመልጦት።
Watch "ዜማና የፈውስ ኃይሉ፤ ራሳቸውን የሚስቱና የሚወድቁት ለምን?" on YouTube
https://youtu.be/d9JMxS-PzBE
https://youtu.be/d9JMxS-PzBE
Watch "ዕፅዋትን የሚያሳድግ የዜማ ድምፅ" on YouTube
https://youtu.be/P0DbG0NjqK4
https://youtu.be/P0DbG0NjqK4
YouTube
ዕፅዋትን የሚያሳድግ የዜማ ድምፅ
ባዕድ ፍጡራንን እስክንድር የጠበቀበት ድምፅ
ዛሬ ዐርብ 2:28 ላይ ዓለም በዚህ ሳምንት በከፍተኛ ኹኔታ ድንጋጤ ውስጥ ስለጣለው አራቱ መናፍስት የታሰሩበት የኤፍራጥስ ወንዝ መድረቁና ከውስጡ እየተሰሙ ያሉ ድምፆችን አስመልክቶ ወቅታዊ መረጃን በDr Rodas Tadese Youtube Channel ላይ ይዤላችሁ እቀርባለሁ።
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
Watch "በትንቢት የተነገረው ኤፍራጥስ መድረቅ ጀመረ ... 4ቱ መናፍስት ታስረውበታል" on YouTube
https://youtu.be/HxLijc7Yn6A
https://youtu.be/HxLijc7Yn6A
YouTube
በትንቢት የተነገረው ኤፍራጥስ መድረቅ ጀመረ ... 4ቱ መናፍስት ታስረውበታል
ወቅታዊ መረጃ
ዛሬ ሰኞ ከምሽቱ 2:22 ላይ "ኢትዮጵያ እጆቿን ስትዘረጋ፣ ሰባቱ ቀዳዳዎች ሲከፈቱ" በሚል ርእስ በDr Rodas Tadese YouTube Channel ላይ ምርጥ መርሐ ግብር ይቀርብላችኋል።
[ጠቢባን በሰዓቱ እንገናኝ]
[ጠቢባን በሰዓቱ እንገናኝ]
Watch "ኢትዮጵያ እጇን ስትዘረጋ [ሀ] ሰባቱ ቀዳዳዎች ሲከፈቱ" on YouTube
https://youtu.be/GQgqqRZ6pp4
https://youtu.be/GQgqqRZ6pp4
YouTube
ኢትዮጵያ እጇን ስትዘረጋ [ሀ] ሰባቱ ቀዳዳዎች ሲከፈቱ
5ቱ የብርሃን ቀመር ይገለጣል
ዛሬ ኀሙስ ከምሽቱ 2:12 ላይ "3 6 9 የአጽናፈ ዓለም ቁልፍ በግእዝ ፊደል" በሚል ርእስ በጣም ጥሩ ነገር ይዤላችሁ የምቀርብ ሲኾን የኒኮላ ቴስላ አስደናቂ ቀመርንም ከኢትዮጵያ ዕውቀት ጋር ይዤላችሁ እቀርባለሁ።
Dr Rodas Tadese Anderomeda YouTube Channel
Dr Rodas Tadese Anderomeda YouTube Channel