Telegram Web
Watch "የኦርዮን የተዘረጋ ሰይፍ" on YouTube
https://youtu.be/A0RfIN26P-Q
ለ2 ወራት ከ YouTube ርቄ ነበር አሁን ግን ዛሬ ረቡዕ በግንቦት 2 ከምሽቱ 2:22 ላይ ረቂቅ ምስጢርን ይዤላችሁ እቀርባለሁ። በየቀኑም ከ20 ላልበለጡ ደቂቃዎች ብርሃን የኾነውን ጥበብ በአምላክ ፈቃድ እለቅላችኋለሁ።
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
Watch "የግእዝ ፊደላት ያላቸው ከፍተኛ መንፈሳዊ ኀይልና ምስጢር (ክፍል 2)" on YouTube
https://youtu.be/D0R-d1RDBBg
ዛሬ ቅዳሜ ከምሽቱ 2:22 ላይ የግእዝ ፊደላት ከፍተኛ መንፈሳዊና ረቂቅ ኃይል ክፍል 3 ልብን ከመክፈቻው የቀመር 32 ኮድ ጋር በዚኽ Youtube channel ላይ ለ20 ደቂቃዎች ይዤላችሁ እቀርባለሁ። ጠቢባን ሆይ ዝግጁ እንሁን።
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
Watch "DNA ኮድ በቀመረ ግእዝ (ድንቅ ነው) የግእዝ ፊደላት መንፈሳዊ ኃይል" on YouTube
https://youtu.be/7EF186e_x_Y
👉 (አስቸኳይ) ክቡራን ሆይ በክረምት ጊዜ በተቋማችን በአንድሮሜዳ ስም ለልጆች ሥልጠና እንሰጣለን በሚል በሐሰት በስማችን የሚጠቀሙ ገንዘብ የሚጠይቁ እንዳሉ ሰምተናል። ብዙዎችም እየደወላችሁ ነግራችሁናል።
👉 የአንድሮሜዳ የሥልጠና ተቋማችን ግን የክረምት የአንድሮሜዳ ሥልጠና ምዝገባ አስካሁን ያልጀመርን ሲሆን ምዝገባ የምንጀምረው በሚቀጥሉት ሳምንታት ሲኾን ሥልጠናውም ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ታላላቅ ተመራማሪዎችን ሥልጠናው ላይ የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ታላላቅ ዕውቀቶችንና ዘመናዊውን ሳይንስን የያዙ ትምህርቶችን
👉 ግእዝ፣ ሥነ ፈለክ፣ ቀመረ ፊደል፣ ሥነ ዕፀዋትና በሌሎችም ጥበቦች ባለፈው ዓመት በሰጠንበት "ዓለም ሲኒማ" በሠኔ መጨረሻ ጀምረን ክረምቱን የምንሰጥ ይሆናል።
👉 ይህንንም በሚቀጥሉት ጊዜያት የምንገልጽላችሁ ሲሆን በስማችን ከሚያታልሉ እንድትጠበቁ ስንል መልእክታችንን እናስተላልፋለን።
(ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ)
(ዶ/ር ጌትነት ፈለቀ)
ዛሬ ከምሽቱ 2:15 ላይ "የዓለም ፍርሃት የሆኑት 8ቱ አጥፊዎች ነፋሳት በመጽሐፈ ሔኖክ" በሚል ርዕስ የ YouTube ሥርጭት ይኖረናል።
ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
2025/07/13 15:36:21
Back to Top
HTML Embed Code: