[የአንድሮሜዳ ልዩ ሥልጠና]
ዕውቀትን ለተጠማ አእምሮዎ የጥበብን ድግስ በዚህ ክረምት አዘጋጅቷል።
ሥልጠናው ከ9 ዓመት በላይ ላሉ ሁሉ ከሐምሌ 1 ጀምሮ ይሰጣል።
👉ሥነ ፈለክ፣ አቡሻህር (Astronomy)
👉ግእዝ ቋንቋ (Geez)
👉 ሀገራዊ ጥበባት (Indigenous wisdom)
👉 ቀመረ ፊደል (Gematria)
👉 ትምህርተ ዕፀዋት (Botany)
ለማንኛውም መረጃ 0900 02 02 02 ወይም
0900 03 03 03 ይደውሉ።

[ኢት አንድሮሜዳ ልዩ የክረምት ሥልጠና]
👉 ዕውቀትን ለተጠማ አእምሮዎ የሀገርዎንና ሳይንሳዊውን የጥበብን ድግስ በዚህ ክረምት አዘጋጅቷል።
👉 ሥልጠናው ከ9 ዓመት በላይ ላሉ ሁሉ ከሠኔ 30 ጀምሮ ይሰጣል። የትምህርት ዓይነቶቹም
👉ሥነ ፈለክ፣ አቡሻህር (Astronomy)
👉ግእዝ ቋንቋ (Geez)
👉 ሀገራዊ ጥበባት (Indigenous wisdom)
👉 ቀመረ ፊደል (Gematria)
👉 ትምህርተ ዕፀዋት (Botany)
👉 ሥነ ምግባር (Ethics)
ለማንኛውም መረጃና ምዝገባ 0900 02 02 02 ወይም
0900 03 03 03 ይደውሉ።
👉 ወይም ቢሮ በአካል በመቅረብ (ከመገናኛ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ሱመያ መስኪድ እንዳለፈ መልካይ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302)
• Email: [email protected]

👉 1 ሳምንት ብቻ ቀረው

"የአምላክ እናት ሆይ አልተለየሽኝም"
ታላቅ የምሥራች (የፍልሰታ ስጦታ) ለመጻሕፍት አንባብያን 27ኛው ዐዲሱ የመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ "ነገረ ማርያም በሊቃውንት ክፍል 2" መጽሐፍ ታትሞ ለአንባብያን ቀረበ። ይኽ መጽሐፍ ልዩ የሚያደርገው ከ4ኛው - 9ኛው ክፍለ ዘመን የተነሡ 26 ታላላቅ ሊቃውንት ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም የጻፉትን ያካተተ ሲኾን፤ እነዚኽም፦
✍️ ቅዱስ ኤጲፋንዮስ ዘሳለሚስ
✍️ ቅዱስ ቄርሎስ ዘኢየሩሳሌም
✍️ ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳርያ
✍️ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ
👉 ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ
👉 አንፊሎኪየስ ዘኢኮንየም
👉 ቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ
👉 አምብሮስ ዘሚላን
💥 ቅዱስ ጀሮም
💥 አውግስጢኖስ ዘኂጶ
💥 ቅዱስ ቄርሎስ ዘእስክንድርያ
💥 ፕሮክልዩስ ዘቁስጥንጥንያ
☀️ቴዎዶጦስ ዘእንቆራ
☀️ ካኤሉስ ሴዱሊስ
☀️ ጴጥሮስ ክሪሶሎጎስ (ቃለ ወርቅ)
☀️ ሳዊሮስ ዘአንጾኪያ
✍️ ቅዱስ ያሬድ
✍️ ሮማኖስ ማሕሌታይ
✍️ አካቲስት መዝሙር
✍️ ጎርጎርዮስ ዘቶረስ
💧 ቬናንትዩስ ፍርቱናቱስ
💧 ጎርጎርዮስ ታላቁ
💧 ኢሲዶሬ ዘሳቪሌ
💧 ጀርመኑስ ዘቁስጥንጥንያ
💥 እንድርያስ ዘክሪቴ
💥 ዮሐንስ ዘደማስቆ ይገኙበታል።
💥 ይኽንን በሕይወት ዘመንዎ ሊያነቡት ሊኖሮት፤ የአምላክ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም የተሰጣትን ክብር የሚያሳውቆት መጽሐፍ ነው።
💥ከ5 ዓመት በፊት ወጥቶ የነበረው "ነገረ ማርያም በሊቃውንት ክፍል 1" ከ1ኛው - 3ኛው ክፍለ ዘመን የተነሡትን የ25 ሊቃውንት ትምህርት ያካተተ ሲኾን በኹለቱ መጻሕፍት የ51 አባቶች የነገረ ማርያም ትምህርትን ለአንባብያን አቅርቤያለሁ። በሱባኤያችሁ እያነበባችሁ ተጠቀሙበት።
☀️ የመጽሐፉ አከፋፋይ ሀሁ መጻሕፍት መደብር
አድራሻ ቁ. 1 ስታድየም ናሽናል ታወር ግራውንድ ፍሎር
☀️ 2 ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ሕንጻ
ወይም ስ.ቁ 0911006705/ 0924408461 ያገኙታል።
ዋጋው 350 ብር ሲኾን በውጭ ላሉ አንባብያን በቅርቡ በአማዞን ላይ ይለቀቃል።
"ጸሎታ ለማርያም ወስእለታ ያድኅነነ እመዐተ ወልዳ"
(የእመቤታችን ጸሎትና ልመና ከልጇ ቁጣ ያድነን)

እፎይይይ 27ኛዋ መጽሐፌን ነሐሴ 2/ 2015 ዓ.ም. በእጆቼ ታቀፍኩ። የአምላክ እናትን የምትወዱ ሁሉ የበለጠ ፍቅሯ እንዲበዛላችሁ የ26 ሊቃውንት የነገረ ማርያም ትምህርት የያዘውን "ነገረ ማርያም በሊቃውንት ክፍል 2" ከማለቁ በፊት ፈጥናችሁ በእጃችሁ አስገብታችሁ አንብቡ።
ሀሁ መጽሐፍት መደብር
አድራሻ ቁ. 1 ስታድየም ናሽናል ታወር ግራውንድ ፍሎር
2 ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ሕንጻ
ስ.ቁ 0911006705/0924408461
ሀሁ መጽሐፍት መደብር
አድራሻ ቁ. 1 ስታድየም ናሽናል ታወር ግራውንድ ፍሎር
2 ሜክሲኮ ደብረ ወርቅ ሕንጻ
ስ.ቁ 0911006705/0924408461