ከጳጉሜን 4 - 6 በእንጦጦ ፓርክ ልዩ ልዩ ኢትዮጵያ ዝግጅቶችና የሥነ ፈለክ ምልከታዎች የሚደረጉ ሲሆን ሰማይን በመመልከት ሰማያዊ ምስጢሮችን በመረዳት አብረን እናሳልፍ ለተጨማሪ መረጃ 0901002282 በዚህ ስልክ ይደውሉ።
ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር አንድሮሜዳ ቁጥር 1 እና አንድሮሜዳ ቁጥር 2 መጽሐፍ ለረጅም ጊዜ በመጥፋቱ ምክንያት ለልጆቻችሁ፣ ለቤተሰቦቻችሁ፣ ለራሳችሁ ብትፈልጉም ማግኘት አልቻላችሁም። አሁን ግን በጣም ጥቂት መጻሕፍት ስለታተሙ በየመጻሕፍት ቤቱ ወይም በስልክ ቁጥር +251913422447 በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ።