Telegram Web
በአትላንቲክ ውቅያኖስ ከሙሉ ጨረቃ ጋር
👉 ጤና ይስጥልኝ በመላው ዓለም የምትኖሩ ተወዳጆች! እኔ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ነኝ።  ድንቅ የጥበብ ውቅያኖስን ወደምታውቁበት ወደ ግእዝ የቀመረ ፊደል (Geez Gematria) የኦንላይን ትምህርት ክፍላችን እንኳን ደህና መጣችሁ"

👉 ሺዎች ዓመታትን ያስቆጠረ የግእዝ ቋንቋ ፊደል፤ የቀመሩን ምስጢር ለመክፈት ፈልገህ ታውቃለህ? ፈልገሽ ታውቂያለሽ? ደህና። ፍላጎታችሁን ወደምታገኙበት በትክክለኛው የመማሪያ ቦታ ላይ ናችሁ!"

👉 በዚህ የኦን ላይን ኮርስ ላይ ልክ እንደ እርስዎ ከመላው ዓለም የተውጣጡ የግእዝ ቋንቋ አድናቂዎችን፣ የቀመረ ፊደል ከፋቾችን ትቀላቀላላችሁና ዕደሉ አያምልጦት።"

👉 ኮርሱ በታኅሣሥ 6 (December 16) ይጀምራል።

👉 ትምህርቱ የ2 ሰዓት ቆይታ ሲሆን የ30 ደቂቃ የጥያቄ እና መልስ ክፍለ ጊዜዎችን ያካተታል።

👉 በአጠቃላይ በ2 ሰዓት ውስጥ መሳጭና ድንቅ ትምህርትን በእያንዳንዱ ክፍል ላይ ባሉበት ቦታ ያገኛሉ

👉 ግዕዝ በዓለም ዐቀፍ ዩኒቨርስቲዎች እስከ ፒኤችዲ ዶክትሬት ድረስ የሚጠና ቋንቋ ነው። ፊደሉ የያዘውን ቀመር መማር ደግሞ ቋንቋውን ማወቅ ብቻ አይደለም፤ በሺዎች ዓመታት ከበለጸጉ ድንቅ ዕውቀቶች ጋር መተሳሰር፣ የጥንታዊ የብራና ጽሑፎችን ሴክሬት መክፈት እና የበርካታ ቋንቋዎችን መነሾን መረዳት፤ ከድንቅ ኢትዮጵያዊና ሳይንሳዊ ጥበባት ጋር መገናኘት ነው።


👉 የኦን ላይን ክፍላችን ላይ ገብታችሁ ዕውቀትን ስትቀስሙ እናንተን ለማየት እና እኔም የዚህን ጥንታዊ ቋንቋ የምስጢር ቀመር ልፍትላችሁ ጓጉቻለሁ።

👉 በዚህ በማይረሳ የትምህርት ጉዞ አብረን እንጓዝ!" አሁኑኑ በ iLearn Camp ድረ-ገጽ ላይ መመዝገብ ወይም ለበለጠ መረጃና ለምዝገባ ይህንን ስልክ ይጠቀሙ
+1(202) 893-9953 ወይም
+1 (424) 341-3349

https://www.ilearncamp.com/register
"በሕይወት ዘመኖት ከጥበብ ጋር የተገናኙበት ጊዜ ለእርስዎ ምርጥ ዕለት ናት"
https://payments.chase.com?invid=56e076ae-b706-4d95-9117-2ddb54e84398
"ጥበብ ታራቅቃለች"
የግእዝ ቀመረ ፊደል (Geez Gematria) የኦንላይን ትምህርት
👉 በዶክተር ሮዳስ ታደሰ
👉 ትምህርቱ፦ ቅዳሜ ወይም እሑድ በመረጡት ዕለት ለ2 ሰዓት
ሰዓት፦ 10-11am DC time
7-9am LA time
5-7 pm (11 - 1) Addis Ababa time
👉 የመጀመሪያው ሴሚስተር ከታኅሣሥ 6 (December 16) - መጋቢት 8 (March 17)
👉 ለበለጠ መረጃ በውጪ ላሉ፦ +1 (202) 893-9953 ወይም +1 (424) 341-3349 ይደውሉ።
👉በሀገር ውስጥ ላሉ ስልክ +251 92 531 9916 ወይም +251 92 535 4271
👉 ለምዝገባ፦ https://www.ilearncamp.com/register ይጠቀሙ።
"ጥበብ ታራቅቃለች"
የግእዝ ቀመረ ፊደል (Geez Gematria) የኦንላይን ትምህርት
👉 በዶክተር ሮዳስ ታደሰ
👉 ትምህርቱ፦ ቅዳሜ ወይም እሑድ በመረጡት ዕለት ለ2 ሰዓት
ሰዓት፦ 10-11am DC time
7-9am LA time
5-7 pm (11 - 1) Addis Ababa time
👉 የመጀመሪያው ሴሚስተር ከታኅሣሥ 6 (December 16) - መጋቢት 8 (March 17)
👉 ለበለጠ መረጃ በውጪ ላሉ፦ +1 (202) 893-9953 ወይም +1 (424) 341-3349 ይደውሉ።
👉በሀገር ውስጥ ላሉ ስልክ +251 92 531 9916 ወይም +251 92 535 4271
👉 ለምዝገባ፦
https://payments.chase.com?invid=4564adab-d5ee-4b7a-b9eb-cb330b88ca0f
Hello Students,

We’re thrilled to welcome you to our upcoming class starting December 16th! An email invitation has been sent to you.

Please check your inbox to ensure you have received it. If you haven’t received an email or need assistance with online meetings, don’t hesitate to contact us at +1 (202) 893-9953 or +1 (424) 341-3349.

We’re looking forward to seeing you soon!

Best regards,

iLearn Camp Team
ሰላም የግእዝ ቀመረ ፊደል የኦንላይን ተማሪዎች

ከዲሴምበር 16 ጀምሮ በሚሰጠው የትምህርት ክፍላችን ስንቀበልዎ በጣም ደስ ብሎናል! የኢሜይል ግብዣ ክፍያውን አጠናቀው ለተመዘገቡት ተልኳል።

መድረሱን ለማረጋገጥ እባክዎ የኢሜይል መልእክቶን ይመልከቱ። ኢሜይል ካልተቀበሉ ወይም በኦንላይን ትምህርቱ ላይ እገዛ ካስፈለጎት በ +1 (202) 893-9953 ወይም +1 (424) 341-3349 እኛን ለማነጋገር አያመንቱ።

በቅርቡ እርስዎን ለማየት በጉጉት እንጠባበቃለን!

ዶክተር ሮዳስ ታደሰ

iLearn Camp ቡድን
2025/07/12 21:06:19
Back to Top
HTML Embed Code: