tgoop.com/Apostolic_Answers/3359
Create:
Last Update:
Last Update:
አንድ ወዳጄ እንዲህ አለኝ:
ሁሌም በቀን ቢያንስ 41 መስገድ እንዳለብኝ ስለማስብ ለማድረግ እነሳና ከዛን ግን ከ3 ወይም ከሳምንት አላልፍም.. እየበዛብኝ እሳነፍና ሙሉ በሙሉ እተወዋለሁ..
ግን አንድ ቀን ከንስሐ አባቴ ጋር እያወራሁ እሳቸውም በሆነ አጋጣሚ እኔ ምንም ሳልላቸው በቀን 5 ስገድ አሉኝ.. ከዛን ቀን ጀምሮ ስግደት አቋርጬ አላውቅም.. እና በትንሹ መጀመር መልካም ነው.. ቀስ እያለ ያድጋል..
ጥሩ ነው እኔም የምጋራው አሳብ ነው ይሄ.. ስለዛ እናንተም ትንሽ ትንሽ በመስገድ ጀምሩና ቀስ እያላችሁ እደጉ ነው.. መልካም ውሎ
BY ሐዋርያዊ መልሶች
Share with your friend now:
tgoop.com/Apostolic_Answers/3359