tgoop.com/Asgeramiii/1352
Last Update:
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::
ዛሬ አንድ የቴሌግራም ቦት 🤖 ላስተዋውቃችሁ ::🔻——————
@SelamLekiBot———————🔻
🔹ይህ ቦት የተሰራው ሁሉንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መዝሙሮች በአንድ ቦታ በቀላሉ ለማግኘት ታስቦ ነው:: ሁሉንም ስላችሁ ሁሉንምምም.. የድሮ የቆዩ ዝማሬዎች, የቅርብ ጊዜ ዝማሬዎች እንዲሁ ም ዛሬሬ የወጡትንም ሊሆን ይችላል::🔻——————
@SelamLekiBot———————🔻
🔹ከዚህ በፊት የተሰሩ ብዙ የመዝሙር አፕሊኬሽኖች አሉ.. ሁሉም የነበረባቸው አንድ ጉድለት ግን, ያላቸው መዝሙሮች በቁጥር ጥቂት ነበሩ:: ያም የሆነው ደግሞ መዝሙሮች ወደ ዳታቤዝ መጨመር አድካሚ እና እጅግ ብዙ ጊዜ ብዙ የሰው ሀይል የሚፈልግ ስለሆነ ነው::🔻——————
@SelamLekiBot———————🔻
🔹ያን ችግር ለመፍታት ይህ ቦት ተጠቃሚው እራሱ መዝሙሮችን እንዲጨምር ያስችላል... Browse, Search.. በማድረግ መዝሙሮችን ማግኘት ይቻላል
🔹 ከብዙ በጥቂቱ ቦቱ ይህ ነው:: በደንብ ለመተዋወቅ እና ለመጠቀም ገብታችሁ ዞር ዞር በሉ:: ቦቱ አሁን ላይ ገና Beta Version(Test Mode) ነው:: በዚህ ሰአት ክርስቲያኖች መዝሙሮችን እየሰበሰቡ እየጨመሩ እና ቴስት እያረጉ ነው::
እርሶም በቦቱ ሐሳብ አላማ(ዝማሬዎችን በቀላሉ ማግኝት) የሚስማሙ ከሆነ መዝሙሮችን Add በማረግ እና Feedback እና Bug(problems) በመጠቆም ከዚህ አገልግሎት ይሳተፉ::
እግዚአብሔር ይስጥልን::
@SelamLekiBot
@SelamLekiBot
BY አስገራሚ ሁነቶች
Share with your friend now:
tgoop.com/Asgeramiii/1352