ASGERAMIII Telegram 1356
Forwarded from DISK 15K+
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::

ዛሬ አንድ የቴሌግራም ቦት 🤖 ላስተዋውቃችሁ ::

🔻——————@SelamLekiBot———————🔻

🔹ይህ ቦት የተሰራው ሁሉንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መዝሙሮች በአንድ ቦታ በቀላሉ ለማግኘት ታስቦ ነው:: ሁሉንም ስላችሁ ሁሉንምምም.. የድሮ የቆዩ ዝማሬዎች, የቅርብ ጊዜ ዝማሬዎች እንዲሁ ም ዛሬሬ የወጡትንም ሊሆን ይችላል::

🔻——————@SelamLekiBot———————🔻

🔹ከዚህ በፊት የተሰሩ ብዙ የመዝሙር አፕሊኬሽኖች አሉ.. ሁሉም የነበረባቸው አንድ ጉድለት ግን, ያላቸው መዝሙሮች በቁጥር ጥቂት ነበሩ:: ያም የሆነው ደግሞ መዝሙሮች ወደ ዳታቤዝ መጨመር አድካሚ እና እጅግ ብዙ ጊዜ ብዙ የሰው ሀይል የሚፈልግ ስለሆነ ነው::

🔻——————@SelamLekiBot———————🔻

🔹ያን ችግር ለመፍታት ይህ ቦት ተጠቃሚው እራሱ መዝሙሮችን እንዲጨምር ያስችላል... Browse, Search.. በማድረግ መዝሙሮችን ማግኘት ይቻላል

🔹 ከብዙ በጥቂቱ ቦቱ ይህ ነው:: በደንብ ለመተዋወቅ እና ለመጠቀም ገብታችሁ ዞር ዞር በሉ:: ቦቱ አሁን ላይ ገና Beta Version(Test Mode) ነው:: በዚህ ሰአት ክርስቲያኖች መዝሙሮችን እየሰበሰቡ እየጨመሩ እና ቴስት እያረጉ ነው::

እርሶም በቦቱ ሐሳብ አላማ(ዝማሬዎችን በቀላሉ ማግኝት) የሚስማሙ ከሆነ መዝሙሮችን Add በማረግ እና Feedback እና Bug(problems) በመጠቆም ከዚህ አገልግሎት ይሳተፉ::

እግዚአብሔር ይስጥልን::

@SelamLekiBot
@SelamLekiBot

tgoop.com/Asgeramiii/1356
Create:
Last Update:

BY አስገራሚ ሁነቶች

Share with your friend now:
tgoop.com/Asgeramiii/1356

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram iOS app: In the “Chats” tab, click the new message icon in the right upper corner. Select “New Channel.” With the “Bear Market Screaming Therapy Group,” we’ve now transcended language. Among the requests, the Brazilian electoral Court wanted to know if they could obtain data on the origins of malicious content posted on the platform. According to the TSE, this would enable the authorities to track false content and identify the user responsible for publishing it in the first place. While the character limit is 255, try to fit into 200 characters. This way, users will be able to take in your text fast and efficiently. Reveal the essence of your channel and provide contact information. For example, you can add a bot name, link to your pricing plans, etc. Add up to 50 administrators
from us

Telegram አስገራሚ ሁነቶች
FROM American