tgoop.com/Asgeramiii/1390
Last Update:
#Doctorx
✅|| በmultiverse ብሎክ ቼይን የተለቀቀ አዲስ ኤርድሮፕ ሲሆን በice open network የሚደገፍ ትልቅ ፕሮጀክት ነው።
✅||የሚቆየው ለ1 ወር ከ24 ቀናት ብቻ ነው።
በአፕ መስራት የምትችሉት ነው። አፑ ከplay store ወይም አፕ store አውርዱት። Doctorx ብላችሁ search በማድረግ አልያም ይሄ https://doctorx.meme/@lud1 የሚለው በመጫን ማውረድ ትችላላችሁ።
✅|| ከዛ በEmail login ወይም signup ማድረግ በመቀጠል በኢሜላችሁ የተላከውን ኮድ ማስገባት ከዛ Nicknameአችሁን ማስገባት በመጨረሻም Who Invites You የሚለው ቦታ ላይ Lud1 ብላችሁ መጻፍ።
አፑን ስትጠቀሙ logout እና login ማድረግ ስለምችሉ በተለያየ gmail ብዙ አካውንት መክፈት ትችላላችሁ ፤ እናም በnicknameአችሁ ሰው ጋብዙ ይሄ ኤርድሮፕ እንደሌሎቹ ታፕ ታፕ ማድረግ አያስፈልግም በቀን አንዴ ብቻ አፑ ውስጥ ገብታችሁ session extend ማድረግ ነው (ቢጫ ምልክቷ ስትመጣ እሷን ለ ትንሽ ሰከንድ press ማድረግ ነው ልክ እንደ Sunwaves)
በnicknameአችሁ አንድ ሰው ስትጋብዙ እስከ 3000 DX token ይሰጣቹሃል ማወቅ ያለባችሁ ነገር የምትሰብስቡት ነጥብ የነሱን ኤርድሮፕ REAL TOKEN እንጂ እንደሌሎቹ ገና ወደ TOKEN CONVERT የሚደረግ አይደለም ልክ እንደ Dogs ብላችሁ አስቡት 👌
በቀን አንድ ጊዜ ብቻ ገብታችሁ active ማድረግ ነው። ለአጭር ጊዜ የሚቆይ በመሆኑም ተመራጭ ያደርገዋል። ምንም የተንዛዛ ነገር የለውም። በቀን አንዴ እየገባችሁ active ማድረግ ግን በጣም ወሳኝ ነው።
BY አስገራሚ ሁነቶች
Share with your friend now:
tgoop.com/Asgeramiii/1390