tgoop.com/Attaqwa3/3477
Create:
Last Update:
Last Update:
#የፈርድ ሰላት እና የለይል ሰላት ልዩነቶች
💡ፈርድ ሰላት
🎤ጥሪው ከሙአዚኖች (ከሰዎች) ነው።
የለይል ሰላት
🎤ጥሪው ከሰው ልጆች ጌታ ከአላህ ነው።
💡ፈርድ ሰላት
🎤ጥሪው "ኑ ወደ ሰላት" "ኑ ወደ መድህን ነው "
የለይል ሰላት
🎤ጥሪው "ማን ነው የሚለምነው? እሺ የምለው" ነው።
💡ፈርድ ሰላት
🎤ለሰዎች እይታ ተሰግዶ ይሆናል
ለይል ሰላት
🎤የሰው አይን የማያገኘው ለአላህ ብቻ የሚሰገድ ነው
💡ፈርድ ሰላት
🎤ሙስሊሞች ሁሉ ይሰግዱታል
ለይል ሰላት
🎤ግን ልዩ የአላህ ወዳጆች ብቻ የሚሰግዱት ነው።
🍂ቢሆንም ግን በላጩ ፈርድ ሰላት ነው። ፈርዱን ሳይሰግዱ ለይል ብቻ መስገድ ከንቱ ልፋት ነው።
✍አላህ ሆይ በእዝነትህ ጥራን !
ጥሪህን የሚሰማ ቀልብም ስጠን🤲
Join and share
👇
@Attaqwa3
@Attaqwa3
@Attaqwa3
BY ERGAA DIINAL ISLAAM!!
Share with your friend now:
tgoop.com/Attaqwa3/3477