tgoop.com/Burhantube/210
Last Update:
⚠️ ለአላህ ብለን የወንድማችንን እዳ እናቅልልለት
ይህቺ ዱንያ የፈተና ሀገር ናትና ማንም በኢማኑ ልክ ሳይፈተን ከዚች ምድር አይንቀሳቀስም አንድ ኡስታዛችን በትልቅ ፈተና ውስጥ ይገኛል ለኸይር ስራ ብዙ ተሽቀዳድመን ይሆኗል ለአኼራ ቤታችን ነውና ልንሰለች አይገባም
ይህ ኡስታዛችን ከሰዎች ላይ ለስራ ሂደት ብሎ ሁለት መቶ ሀያ ሺ ብር ተበድሮ ነበር የአላህ ውሳኔ ሁኖ ያሰበው ስራ ሳይሳካ ቀርቶ ሊከስር ችሏል በዚህ ሂደት ውስጥ ብዙ ውጣ ውረዶችን አሳልፏል ከልጆቹ እናት ከመለያየት ጀምሮ ከአበዳሪው ሰቆቋ ከመስጂድ ህይወት ከማስተማር የስነ ልቦናዊ ጫና ከብዙ ነገር እስኪሪቅ ህይወት ጥብብ ሲልበት እስቲ ለአላህ ብላቹ ተባበሩኝ ብሎ ከአላህ በታች እጆቹን ወደኛ ዘርግቷል
ከኡስታዝ እንደዚ አይነት ቃል መስማት ከባድ ነበር ከሱ ጀርባ ያለው አሳዛኝ ሁኔታ ማንም ያሰበው አልነበረምና በጣም አስደንጋጭ ነበር በቀልደኛ አስተምሮቱ በተማሪዋች ዘንድ ተወዳጅነቱ እንጂ ከሱ በስተጀርባ ስላለው ብዙ ያልነገርኳቹ አሳዛኝ የህይወት ሂደቶች በዚህ መድረክ ለመግለፅ ይከብዳሉ እና ወንድም አህቶቼ ለአላህ ብለን እንተባበረው ሁለት መቶ ሀያ ሺ (220,000) ብር ከተባበርነው በጣም ቀላል ነገር ነው አንድን ሙስሊም ከጭንቅ የገላገለ በዛች በፍርዱ ቀን ታላቅ ምንዳን ይጎናፀፋል !!
🔹ቀጥታ ነገሩን ለማወቅ እውነታነቱን ለማጣራት ቀጥታ እሱን ማናገር ይቻላል
📱0979324826
እና እስቲ እናስበው ሁለት መቶ ሰው እንኳን አንድ ሺ ብር ቢያወጣ በቀለሉ ሁለት መቶ ሺ ማዋጣት እንችላለን !! 200*1000= 200,000
ለአንተ ለአንቺ የቻልነውን ማውጣት ቀላል ነው ሲሰበሰብ ግን አንድን ሙስሊም ወንድማችን ከስንት ጭንቅ ይገላግል ኢንሻአላህ ሁላችንን የአቅማችንን አነሰም በዛ ሳንል እንወጣ !
🔸 ንግድ ባንክ
1000353531224
nuru redi
🌀 ፅሁፉን ያነበባቹ ሼር በማድረግ ለአላህ ብላቹ ተባበሩት
🍂http://www.tgoop.com/zizuQ
BY Burhan Tube
Share with your friend now:
tgoop.com/Burhantube/210