Telegram Web
የሰው ልጆች መከራ ላይ ሲሆኑ ያላቸው ሁኔታ

http://www.tgoop.com/Burhantube
ረጅምና ፍሬያማ የትዳር ሕይወት ለመኖር ከመመኘትህ በፊት ለሁሉም ነገር ይቅርታ አድራጊነትን ተለማመድ

http://www.tgoop.com/Burhantube
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
☀️" ፀሀይ ከወጣችበት ቀናቶች በላጩ ቀን የጁምአ ቀን ነው ፣ በሷ (በጁምአ) አደም ተፈጥሯል ፣ በሷ ጀነት እንዲገባ ተደርጓል፣ በሷ ከጀነት እንዲወጣ ተደርጓል። "
📚【ሙስሊም ዘግበውታል】

http://www.tgoop.com/Burhantube
🔖 አዲስ መፅሐፍ በቅርብ ቀን

💎 የመልካም ሚስት ስብዕና

🖌 አዘጋጅ ፕሮፌሰር ሸይኽ ዐብዱረዛቅ ቢን ዐብዱልሙሕሲን አል`በድር

📝 ትርጉም ወንድም ሐይደር ኸድር ዐብደላህ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا 
አልሐምዱሊላህ

"💎 የመልካም ሚስት ስብዕና"
መጽሐፍ ዛሬ ገበያ ላይ ዋለ…

በሚከተሉት ኢስላማዊ መጽሐፍት መሸጫዎች ማግኘት ትችላላችሁ፦

📚አትተውባ
📚 አል ቁድስ
📚 ያሲን
📚 ቤተል ተቅዋ መስጂድ በር (ኩበራ)
💎 የቁርኣን ግብዣ

📖 ሱረቱ አል ከህፍ

🎙 ቃሪእ ተውፊቅ አስሷኢግ

http://www.tgoop.com/Burhantube
Audio
💎 የቁርኣን ግብዣ

📖 ሱረቱ አል ከህፍ

🎙 ቃሪእ ተውፊቅ አስሷኢግ

http://www.tgoop.com/Burhantube
(64kbps) ቢድዓን ለመገንዘብ!
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
🎧 ቢድዓን ለመገንዘብ

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

🍂 ቢድዓን በተመለከተ ለ "መውሊድ" መፅሓፍ ጥር 5/2008 በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የቀረበ ምጥን ምላሽ

@ustazilyas
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የቁርኣን ግብዣ

ከኢሻእ ሰላት ቅጂዎች

http://www.tgoop.com/Burhantube
18 Al-Kahf
Anas al-Emadi
ሱረቱ አል ከህፍ

ቃሪእ አነስ አል አማዲ

http://www.tgoop.com/Burhantube
27 An-Naml
خالد عبدالکافی
💎 የቁርኣን ግብዣ

📖 ሱረቱ አንነምል

🎙 ቃሪእ ኻሊድ ዐብዱልካፊ

http://www.tgoop.com/Burhantube
Live stream started
Live stream finished (13 seconds)
💎 መልካም ጓደኛ ይኑረን

ወጣቶች በጓደኞቻችን ተፅዕኖ ስር የመውደቅ እድላችን ሰፊ ነው። ጓደኞቻችን መጥፎ ከሆኑ የኛም ማንነት የእነርሱን ማንነት ነው ሊመስል የሚችለው። ስለዚህ መጥፎ ጓደኛ አሏህን ወደ ማመፅ እንጅ ወደ ኸይር ነገር ስለማይመራ የኛ ምርጫ አሏህን የሚታዘዝ ፣ የከለከለውን ነገር የሚከለከል ፣ መልካም ነገር እንድንሰራ የሚያበረታታን መሆን ይኖርበታል።

አቡ ማሪያ ቢን ሐቢብ
💎 በንግግሮቻችን ላይ አደራ

📌 ስንት ሰው አለ መሰላችሁ ሰውን ለማሳቅ ብሎ ጥቂት ቃላትን ብቻ ተናግሮ (ፅሁፎችን አስፍሮ) ጀሃነም እጣው የሚሆን።

አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በተከበረው ቃሉ ንግግሮቻችን ተመዝጋቢ እንደሆኑና ለርሱም የተመደቡ መላእክት እንዳሉ ይነግረናል


{مَّا يَلْفِظُ مِن قَوْلٍ إِلَّا لَدَيْهِ رَقِيبٌ عَتِيدٌ}سورة ق18

{ከቃል ምንም አይናገርም በአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የኾኑ (መላእክት) ያሉበት ቢኾን እንጅ፡፡}ቃፍ ፡ 18

📌 በተጨማሪም ይህን ታላቅ ሃዲስ በደንብ ልብ እንበል እናስተውል !! ቡኻሪና ሙስሊም ከአቡ ሁረይራ(ረድየላሁ ዐንሁ) ከነቢዩ (ሰለላሁዓለይሂ ወሰለም) ይዘው እንዳስተላለፉት ፡ -

ّ « إن العبد ليتكلم بالكلمة من رضوان الله لا يلقي
ً لها بالايرفعه الله بها درجات وإن العبد ليتكلم
يهوي ًبالكلمة من سخط الله لا يلقي لها بالا بهافى جهنم » رواه البخارى ومسلم

“ አንድ የአሏህ ባሪያ ትልቅ ደረጃ ያላት መሆኗን ሳያስብ ከአሏህ ዘንድ የሚያስወድድን ቃላት ይናገራል አሏህም በርሷ ደረጃዉን ከፍ ያደርገዋል ። አንድ የአሏህ ባሪያ ከአሏህ ዘንድ መጥፎ መሆኗን ሳያስብ ከአሏህ ዘንድ የሚያስቆጣን ንግግር /ቃላት/ ይናገራል በእርሷም ወደ ጀሀነም ይወረወራል ።”

🤲 ያ ረብ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ለተናገርናቸው ለፃፍናቸው መጥፎ ንግግሮችና ፅሁፎች ምህረትን ለግሰን

አቡ ማሪያ ቢን ሐቢብ

http://www.tgoop.com/Burhantube
💎 በንግግሮቻችን ላይ አደራ 2⃣

📌 በአሁን ጊዜ በሰዎች መካከል( ቀልድ/ ጆክ) በማለት የሚታቀው የውሸት ቅርንጫፍ ተሰራጭቷል

📌 እሱም አንዳንድ ሰዎች መሰረት የሌላቸው ወሬዎችን ከልብ ወለድ በመፍጠር ከተለያዩ ግለሰቦች ብሄሮች ወይም የሰዎችን አገር በማንሳትና ቀልዶችን በመፍጠር የሚፈጸም ተግባር ነው።

📌 ይህም ሰዎችን ለማሳቅ ሲባል የሚደረግ ሲሆን እርሱም በሸሪዓችን በጥብቅ የተከለከለ ጸያፍ ተግባር ሲሆን ሀሜትንና ውሸትንም በአንድ ላይ መቀላቀልና መሰብሰብ ነው ሚሆነው።

📌 በእርግጥም በዚህ ላይ ከነቢዩ (ሰለላሁዓለይሂ ወሰለም) ታላቅ የሆነ ዛቻ መጥቷል

🛑 ነቢዩ (ሰለላሁዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይላሉ ፡ -

«ويل للذي يحدث بالحديث ليضحك به القوم فيكذب ويل له ويل له » رواه أبوداود وحسنه الألباني.

🛑 “ለዚያ ሰዎችን ለማሳቅ ብሎ ውሸት
ለሚያወራው ሰው ለርሱ ወየውለት
ወየውለት ። ” (አቡ ዳዉድ ዘግበዉታል አልባኒ ሐዲሱን ሐሰን ብለዉታል)

አቡ ማሪያ ቢን ሐቢብ

http://www.tgoop.com/Burhantube
🔖 የእያንዳንዷ እስትንፋሳችን እንቅስቃሴ አየር ወደ ውስጥ ማስገባትንና ማስወጣትን የያዘ ሲሆን አንዱ ሌላውን ያለ ማቆም ይከተላል።

🔖 ይህ ሂደት በተፈጥሮ ያለኛ ቁጥጥር ወይም ንቃተ ህሊና ረቂቅ በሆነው በአላህ ችሎታ የሚካሄድ ነው ። በህይወት ለመቆየትም ምክኒያት ነው። በእያንዳንዷ እስትንፋሳችንም ህይወታችን ይራዘማል። ነገር ግን ይህ ሂደት አንድ ቀን የጊዜ ገደቡ ሲያበቃ ይቆማል።

📌 ትልቁ ጥያቄ ግን

🔖 ያኔ የመጨረሻ እስትንፋሳችን ላይ ቀልባችን በምን ሁኔታ ላይ ትሆን ይሆን የሚለው ነው

👉 መጨረሻችንን ለማሳመር የዛሬ መስተካከላችን ሰበብ ይሆናልና በተቻለን አቅም በቁርኣንና በሐዲስ የመጡልንን ህግጋት በመተግበር ላይ እንበርታ

አቡ ማሪያ ቢን ሐቢብ

http://www.tgoop.com/Burhantube
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📖 የቁርኣን ግብዣ

🔖 ሱረቱ አል አሕዛብ ከቁጥር 20 —27

🎙 ሸይኽ ሳላህ አል ቡደይር
2024/10/05 13:23:57
Back to Top
HTML Embed Code: