DBU11 Telegram 5881
ለአዲስ ገቢ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች!
.
.
.
የደብረብርሃን ማህበረሰብ በባህሉ ሰው ወዳድ፣ እንግዳ ተቀባይ ማህበረሰብ ነው።

የምግቡን ነገር እንመልከት፦ ከካፌው ስንጀምር
የካፌው ምግብ ከአብዛኛው የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ካፌዎች ጋር ተመሳሳይ ነው። ነገር ግን የተለየ የጤና ችግር ያለባችሁ ከሆነና  የህክምና ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ከሆነ  special cafe መመገብ ይፈቀድላችኋል። ከnormal cafe የተሻለ እዛ ይገኛል።

ከዛም በተጨማሪ በግቢው ውስጥ  3 lounge  ታገኛላችሁ ዋጋቸውም ከ50-80 እንደምግብ አይነቱ ያወጣሉ። ከዛ በተሻለ እዛው ግቢ ውስጥ መገዘዝ እንዲሁም ማርካን የተባሉ የግል ካፌዎች አሉ። ዋጋቸውም ከ60-90 ያወጣሉ።

እነዚህም ተስማሚ ካልሆናችሁ ከግቢ አቅራቢያ የሚገኙ ግን ከግቢ ውጪ ምግብ ቤቶች  አሉ።  ዋጋቸውም በአማካኝ ከ70-120 እንደምግብ አይነቱ ያወጣሉ። በኮንትራት ከሆነ ደግሞ 10 ና 15 እንደየቤቱ ቅናሽ ያረጋሉ።

የአካባቢው የፀጥታ ሁኔታን ስንመለከት አሁን ላይ(ህዳር 2017)ከተማዋ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ ስትሆን የባጃጅ አገልገሎት  በከተማዋ ከ12 ሰዓት በኃላ አገልግሎት አይሰጡም። እንዲሁም ምንም አይነት መኪናዎች ከ2ሰዓት በኃላ አይንቀሳቀሱም። በተጨማሪም እግረኛ መንቀሳቀስ የሚችለው እስከ 4 ሰዓት ድረስ ነው።
 
ወደ እምነት ተቋማት ስናልፍ  የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንና ገዳማት በዩኒቨርስቲው አቅራቢያ ለማግኘት በጣም ቀላል ነው። እንዲሁም ከግቢው በስተጀርባ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዬች ቤተክርስቲያን እናም ለእስልምና እምነት ተከታዮች መስኪድ አሉ።

መልካም የትምህርት ዘመን!😊

@DBU11
@DBU111

tgoop.com/DBU11/5881
Create:
Last Update:

BY DBU Daily News

Share with your friend now:
tgoop.com/DBU11/5881

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

best-secure-messaging-apps-shutterstock-1892950018.jpg According to media reports, the privacy watchdog was considering “blacklisting” some online platforms that have repeatedly posted doxxing information, with sources saying most messages were shared on Telegram. Each account can create up to 10 public channels For crypto enthusiasts, there was the “gm” app, a self-described “meme app” which only allowed users to greet each other with “gm,” or “good morning,” a common acronym thrown around on Crypto Twitter and Discord. But the gm app was shut down back in September after a hacker reportedly gained access to user data. To delete a channel with over 1,000 subscribers, you need to contact user support
from us

Telegram DBU Daily News
FROM American