DBU11 Telegram 6134
ጥምቀት [ደብረብርሃን]

የ2017 ዓም የጥምቀት በዓል በደብረብርሃን ከተማ ያሉ ሁሉም አድባራት በአንድ ቦታ እንደሚያከብሩ የሰሜን ሸዋ ሃገረስብከት ስራ አስኪያጅ መጋቢሃዲስ ነቅዓጥበብ አባቡ ገልፀዋል።

ከዚህ ቀደም በ2013 ዓም የሃገረስብከቱ ሊቀጳጳስ አቡነ ቀለሜንጦስ በዓሉ በአንድነት እንዲከበር ገልፀው የነበረ ቢሆንም በዓሉ ሲከበርበት የነበረው ዘርዓያዕቆን አደባባይ ለአድባራቱ ምዕመናን በበቂ ሁኔታ ስለማያስተናግድ ላለፉት ሁለት ዓመታት በዚህ መልኩ ሳይከበር ቆይቷል።

በመሆኑም ቤተክህነቱ ከከተማ አስተዳደሩ ጋር በመነጋገር በቋሚነት ለጥምቀት በዓል ማክበሪያ በቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን አካባቢ 100ሺ ካሬ ሜትር ቦታ በመሰጠቱ የዘንድሮው የጥምቀት በዓል በከተማይቱ ያሉ አድባራት በአንድነት በመሆን የጥምቀት በዓልን ያከብራሉ።

@DBU11
@dbu111

tgoop.com/DBU11/6134
Create:
Last Update:

BY DBU Daily News

Share with your friend now:
tgoop.com/DBU11/6134

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The imprisonment came as Telegram said it was "surprised" by claims that privacy commissioner Ada Chung Lai-ling is seeking to block the messaging app due to doxxing content targeting police and politicians. The court said the defendant had also incited people to commit public nuisance, with messages calling on them to take part in rallies and demonstrations including at Hong Kong International Airport, to block roads and to paralyse the public transportation system. Various forms of protest promoted on the messaging platform included general strikes, lunchtime protests and silent sit-ins. In the next window, choose the type of your channel. If you want your channel to be public, you need to develop a link for it. In the screenshot below, it’s ”/catmarketing.” If your selected link is unavailable, you’ll need to suggest another option. Joined by Telegram's representative in Brazil, Alan Campos, Perekopsky noted the platform was unable to cater to some of the TSE requests due to the company's operational setup. But Perekopsky added that these requests could be studied for future implementation. Click “Save” ;
from us

Telegram DBU Daily News
FROM American